Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ለልጅ ምክር ለኣባት መታሰብያ.pdf


  • word cloud

ለልጅ ምክር ለኣባት መታሰብያ.pdf
  • Extraction Summary

ሰውንም ከሚያሙ ሰዎች ጋር አትደባለቅ ቭ ወዳጁ ልቤና ሌሎችም ይህን ወሬ ንጉሠ ለምቶ እጁን ይዛችሁ አምጡልኝ ብሎ አዘዘ ሽማግሌውም በቀረበ ጊዜ ንጉሥ ሆይ ድኃና ጌታ ተጣልተው ወዳንተ የመጡ እንደ ሆነ በቀኝ የቆመውን ጌታውን ብቻ ታያለህ አንጂ በግራ የቆመውን ድኃውን አታይም ስለዚህ መቸም ግራ ዓይንህ ሥራ ካልያዘልህ ብዬ ነው አለችው ንጉሥም የልጅቱን ንግግር ሰምቶ እጀግ አደነቀ ወዲያውም ወንድ ልጁን ጠርቶ ልጄ ሆይ በመልክና በአውቀት ከርሷ የምትሻል ሌት የለችምና እርሷን አግብተህ መንግሥቴን ይዘህ ኑር አለው።

  • Cosine Similarity

መካከል ገብተው የሚዋጉ ሰዎች ናቸው የነዚህ የሁለቱ ወገኖች መንገድ ፍሬ ያለበትና የሚያስመሰግን ነው ወዳጄ ልቤና ሌሉችም ነገር ግን በማናቸውም ምክንያት ቢሆን ይህንኑ አጭሩን ዘመናቸውን ያለ መከራና ያለ ኀዘን በደስታ የሚጨርሉ አንዳንድ የታደሉ ሰዎች አሉና እግዚአብሔር ቁጥርህን ከነዚያ ጋራ ያድርግልህ የተወደድህ ልጄ ሆይ ይህን አሁን ወደ ፊት የምጽፍልህን መጽሐፍ ልብ ወለድ የጻፍሁልህ ሟስሉህ እንዳትነቅፈው እለምንፃለሁ ነገር ግን ከመጻሕፍት ያነበብሁኮንና ከሽማግሎችም ከዐዋቆችም ሰዎች በየጊዜው የስማሁትን ነገር ሁሉ ፔፌልፃለሁና አክብረህ ተቀበለው በልብህም አስበው ለወንድሞችህና ሰእኅቶችህም ይህንኑ ነገር ንገራቸው ምናልባት እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ መጻሕፍትን ለሰማንበብና ከሽማግሎች ነገርን ለመጠየቅ ያበቃህ እንደ ሆነ የጻፍሁልህን ነገር ሁሉ ልብ ወለድ አለመሆኑን ታገኘውና ያን ጊዜ ታመሰግነኛለህ ደግሞም ከዚሁ ከምጽፍልህ ነገር አንዳንዱ ባንተ በራስህ ላይ ወይም በወዳጆችህ ላይ ሳይደርስ አይቀርምና ያን ጊዜ ሰካ አባቴ የነገረኝ ነገር እውነት ኑርዋል ብለህ እኔን ሳታስበኝ አትቀርም ነገር ግን ይህ ሳይሆንብህ አስቀድመህ የኔን ምክር ብትቀበል ይሻልዛልና ልዑል እግዚአብሔር አስተዋይ ልብና ሰሚ ጆሮ ይስጥህ አሜን ለልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያ በአብና በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን መጀመሪያ ክፍል ልዴ ሆይ ፈቃደ ሥላሴ አሳብ አታብዛ ወደ ፊትም ምን ነገር ይመጣ ይሆን ብለህ አትጨነቅ ምንም አሳብና ጭንቀት ብታበዛ የሚሆን ነገር ሳይሆን አይቀርም ወደ ፊትም እሾማለሁ አሸለማለሁ ብለህ በአሳብህ ደስ አይበልህ። ነገር ግን ኀዘንና ደስታ ከባሕርይህ ጋራ ባንድነት ተዋሕደው የሚኖሩ ናቸውና በፅድሜህ ሙሉ ዙለቱንም በየተራ ታገኛቸዋለህ ካልሞትህም በቀር ከንዘንና ኃጢአት ከመሥራት አትድንም ልዴ ሆይ መቅሠፍት ይመጣብኛል ብለህ አትጨነቅ ትልቅ መቅሠፍት ማለት አሳብ ማብዛት ነው ወዳጁ ልቤና ሴሎችም ልጄ ሆይ የሰውን ነገር ችሎ ለማይኖርና አሳብ ለሚያበዛ ክኀጢአቱም ለማይመለስ ሰው ቶሎ መሞት ይሻለዋል ልጄ ሆይ ደጉን ሰው ለማጥፋት አታስብ ደጉን ሰው ለማጥፋት ብታስብ ግን ራስህን ጨምረህ ታጠፋለህ። ፈጣሪህም አግዚአብሔር እንደ ሆነ እመን ነገር ግን የርሱን መጃመሪያና መጨረሻ መርምሬ አገኘዋለሁ ብለህ አትጨነቅ ፇ ልጄ ሆይ ሰው ባጭሩም ቢሆን በረጅሙም ቢሆን በዚያው በዘመኑ ለራሱ ደስ ብሎት ካልኖረ ክእርሱ በኋላ ለሚነሥት ለልጆቹ ወይም ለዘመዶቹ ገንዘብ ቢሰበስብ ምንም ትርፍ የለውም ለው ሁሉ እርሱ ክሞተ በኋላ በሰማይ በሚያገኘው ነገር ደስ ይለዋል እንጂ ደክሞ ሰብስቦ በዚህ ዓለም በተወው ገንዘብ ደስታ የለውም ልጄ ሆይ ለንስሐ ዕድሜ ስጠኝ ብሎ ወደ እግዚአብሔር መለመን ደግነት ወይም ክርስቲያንነት አይምሰልህ ነገር ግን ለንስሐ ዕድሜ ስጠኝ ብሎ መለመን በሕፃንነቴ ወራት እንደ ልቤ ኃጢአትን ሁሉ ስሠራ ኖሬ ስሸመግልና ኃጢአትን ለመሥራት ጉልበቴ ሲደክም ያንጊዜ ንስሐ እገባለሁ ማለት ነው ትርጓሜውንም ገልጩ ብነግርህ ለንስሐ ዕድሜ ስጠኝ ብሎ መለመን የዚህን ዓለም ተድላና ደስታ ፍትወትንም ሁሉ ሳልጠግበው አትግደለኝ ማለት ነው ልጄ ሆይ አንተ ግን ከሚስትህና ከልጆችህ ከዘመዶችህና ክወዳጆችህ ጋራ በዚህ ዓለም ደስ ብሎህ አንድትኖር ፅድሜ ስጠኝ ብለህ ለምን እንጂ ለንስሐ ዕድሜ ስጠኝ ብለህ አትለምን ሲሸመግሉና ሲደክሙም ኃጢአት መሥራትን መተው የሚያጸድቅ አይምሰልህ ሰውም ተወልዶ አስኪሞት ድረስ ምንም ቢሆን ኃጢአት ንጹሕ ሆኖ አይገኝምና በየጊዜው ንስሐ ግባ እንጂ ለንስሐ የሽምግልና ጊዜ ብቻ አትጠብቅ ለልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያ ልዴ ሆይ ለባሕርይህ የሚያስፈልግህን ሁሉ አድርግ ለሌላውም ሰው ለባሕርዩ የሚያስፈልገውን አትከልክል ለሰው ባሕርይ ከሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ዋኖቹ ሦስት ናቸው መጀደመሪያው ምግብና መጠጥ ነው ሁለተኛው ልብስ ነው ሦስተኛ ሚስት ናት ሰው እነዚህን ሦስቱን ካላገኘ ኑሮው ሁሉ ጐደሎ ይሆናል ደግሞ ሰው ምንም ክፉ አድራጊ ቢሆን ምግብና መጠጥ ከልክሎ መቅጣት አይገባም ልጄ ሆይ ጠላትህ ሲሞት ወይም ሌላ መክራና ጭንቀት ሲያገኘው ደስ አይበልህ። ግን በኃጢአት የመጣውን ክፉ ጊዜ በንስሐ ሰማሳሰፍ ይቻላል ልጄ ሆይ እኔ ደግ ሰው ነኝና ጠላት የሰብኝም ብለህ አትናገር ጠላቶችም የሚነሠ ዘክፉ ሰው ላይ ብቻ አይምሰልህ ግን አንተ ደግ ሰው ሆነህ ጠላቶች ቢነሠብህ እግዚአብሐር ይረዳፃልና ምንም አትፍራ ለጊዜው እንኳ ባይረዳህ ሲፈትንህ ነውና እግዚአብሔርን አትጠራጠር እግዚአብሔርን ከማይፈሩ ሰዎች ጋራ ባልንጀርነት አታድርግ በክፉ ምክራቸውም አትደባለቅ ምንም ብትጨነቅ ሀገርህ የሚጠፋበትን ምክር ኣትምከር ልጀ ሆይ በሠራሁት ሥራ ትርፍ ነገር አላገኘሁም ብሰህ ሥራህን አትተው ነገር ግን ባንዱ ወገን እንቢ ቤልህ በሌላው ወገን ፈትን ለሥራው ሁሉ ዕድል አለውና አግዚአብሔር ድካምህን አይቶ ባንዱ ወገን ሳይረዳህ አይቀርም ልዴ ሆይ ጦርነት ይመጣብኛል ብሰህ አትፍራ ጦርነት በሰው ሁሉ ላይ ይመጣል እንጂ ባንተ ብቻ አይመጣብህም ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ነገር ግን ዋና ጦርነቅ ማለት እግዚአብሔርን በማይፈሩ ንጉሥን በማያከብሩ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ በሚፈልጉ ሰዎች መካከል መኖር ነውና እንደዚያ ያለውን ጦርነት ፍራ ልጄ ሆይ ክፉ ሕልም አለምሁ ብለህ አትደንግጥ። የምትሠራው ሥራ ሁሉ የመንግሥት ሥራ ካልሆነ በቀር ፖለቲከኛ አትሁን ልጄ ሆይ በዚህ ዓለም ነግሦ በሥጋትና በአሳብ ከሚኖር ንጉሥ ይልቅ እግዚአብሔር የለጠውን ዘመን ያለ ሥጋትና ያለ አሳብ የሚጨርስ ድኃ ይበልጣል ልጄ ሆይ አግዚአብሔር የሚቀየምበት ንጉሥ የሚቆጣበት ስው የሚሜጠፋበት ነገር ካልሆነ በቀር ያሰብኸውን ከማድረግ አትመለስ ነገር ግን በዚህ ዓለም ለሥጋህ ጥቅም በወዲያኛው ዓለም ለነፍስህ ጥቅም የሚሆን ነገር ካልሆነ በቀር ለስሜ መጠሪያ ይሆናል ብለህ ሰውነትህን አድግ አታድክም ሰልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያ ። ይህንንም ለማግኘት እጅግ አትሩጥ እንኳን የዚህ ዓለም ክብር የወዲያኛውም ቢሆን እግዚአብሔር ለመረጠውና ለታደለ ነው እንጂ ለሮጠ አይሆንምና ልዴ ሆይ ክፉ ሰው ሳለ ደግ ሰው በመሞቱ ሥራ የሚሠራ ሳለ ሰነፍ ሰው በመክበሩ እግዚአብሔር አድሎአዊ ነው ብለህ አትናገር በዚህም ነገር የጠለቀውን የእግዚአብሔርን ፍርድ ለመመርመር አታስብ ነገር ግን በማናቸውም ምክንያት ቢሆን የተሰወረውን ነገር ሁሉ ለአግዚአብሔር ብቻ ተውለት። ስለዚህ በምትኖርበት ሀገር መልካም ዳኛ አያጥፋብህ ልዴ ሆይ በማናቸውም ነገር ቢሆን ሞት አይቀርም ነገር ግን በሰው አጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻላል ለአፍህ መሐላ አታልምደው እግዚአብሔር ስሙን ከንቱ ያደረገውን ሳይቀሥፈው አይቀርምና ስሙን በከንቱ አትጥራው ልጄ ሆይ በዚህ ዓለም ኃይለኞች ገንዘብና አውቀት ሁለቱ ብቻ ናቸው ገንዘብና እውቀት ያለው ሰው አስከ ጊዜው ደስ ብሎት ይኖራል ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ገንዘባቸውን በማይረባ ጉዳይና ሰውን በማጠፋትና ራሳቸውን ብቻ ለመጥቀም አድርገው ኃይላቸው ይደከማል ገንዘባቸውን ለንግድና ለድኃ አውቀታቸውንም ለሥራና ለሰው ጥቅም የሚያደርጉ ሰዎች ግን በኃይል ላይ ኃይል እየጨመሩ ይኖራሉ እነሆ ለዚህ አንድ ምሳሌ እነግርፃለሁ ነጭ ስንዴ በባለሟያ አጅ ሲሆን አጅግ ያማረና የጣፈጠ እንጀራ ይሆናል በባለሟያ እጅ ያልሆነ እንደ ሆነ ግን አንደ ዘንጋዳ እንጀራ ይሆናል ገንዘብና እውቀትም በደግ ሰው እጅ ሲገቡ ለመልካም ነገር ይሆናሉ በክፉ ሰው እድ ሲገቡ ግን ለጥፋት ነገር ብቻ ይሆናሉ ልጄ ሆይ የምትሠራውን ሥራ ሁሉ ሰው ቢያየው ቢሰማውም አይጐዳኝም ብለህ ትሠራው እንደ ሆነ ነው እንጂ አይታይብኝም አይሰማብኝም ብለህ አትሥራው አንተ ምንም ተሰውረህ ብትሠራው ከተሠራ በኋላ መታየቱና መሰማቱ አይቀርም ልጄ ሆይ አንተ አስቀድመህ በሰው ላይ አትነሣ ሰው ባንተ ላይ ቢነሣብህ ግን አንዳትሸነፍ ጠንከረህ መክት አምነትህንም በእግዚአብሔር ላይ አድርግ ልዴ ሆይ ሚስትህ ሰነፍ የሆነች እንደ ሆነ የቤትህን ሥርዐት አንተው ጠብቀህ ኑር እንጂ ለርሷ ፈቃድ አትስጣት የ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ልባም የሆነች እንደ ሆነ ግን የቤትህን ሥርዓት ሁሉ ለርሷ ልቀቅና አንተ በውጭ ሥራህን አሳምር አንተ የውጭውን እርሷ የውስጡን ሥራ ብትሠሩ ትበለጥጋላችሁ። ልዴ ሆይ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋራ አትነጋገር ባልዋም አለመኖሩን በደጅ ጠይቀህ ከደጅ ተመለስ እንጂ ወደ ቤት አትግባ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋራ ንግግር የተነጋገርህ እንደ ሆነ ግን ምንም ሌላ ምስጢር ባይኖራችሁ በመነጋገራችሁ ብቻ መጠርጠር አይቀርም ልጄ ሆይ ለልጆችህ የምታወርሳቸው ብዙ ገንዘብ በሣጥን ውስጥ ከማስቀመጥ አንተ በሕይወተ ሥጋ ሳለህ ወደ ትምህርት ቤት እየሔዱ እውቀትን እንዲማሩ ገንዘብህን ብትሰጣቸው ይሻሳል ባልዋም ለሞተባት ሴት አባታቸውም ለሞተባቸው ልጆች እጅህ አጭር አይሁን ልጄ ሆይ ሚስትህ ያስቀናችህ እንደ ሆነ ከቤትህ አስወጥተህ ስደዳት እንጂ የርሷን ነፍስ ወይም የሌላ ስው ነፍስ ለማጥፋት አታስብ እርሷን ወይም ሴላውን ሰው ገድለህ ኋላ ከመጠጠት እርሷን አስወጥተህ ሌሳይቱን አግብተህ ብትኖር ይሻልፃል ልጄ ሆይ በጌታህም ቤት ቢሆን በሌሳም ስፍራ ቢሆን ገንዘብ ወይም ሌላ ዕቃ ወድቆ ብታገኝ አታንሣ ብታነሣውም መልሰህ ለጌታህ ወይም ሰዳኛ ስጥ እንጂ ሰውረህ አታስቀር ልጄ ሆይ በፍጹም ልብህ ለማትጠደው ሰው ቤትህንና የቤትህን ዕቃ አታሳይ ልጄ ሆይ ገንዘብህን ለጠጅና ለጠሳ ከማውጣት ለወተትና ለማር አውጣ ለአረቄና ለስቢርቶ ከማውጣት ለጠጅና ለጠሳ አውጣ በጣም ካልቸገረህ በቀር ውኃ ብቻ አትጠጣ ምሳህን እስክትጠግብ ብላ ማታ ግን ምግብህም መጠጥህም በልክ ይሁን ሥጋ ዘወትር አትብላ የአታክልት ምግብ አዘውትር በ በ ቀን የሚያስቀምጥ መድኃኒት ጠጣ ሀኪሞች ያልመረመሩትን ዐዋቆች ነን የሚሉ ሰዎች የማሱትን ሥር የበጠሱትን ቅጠል መድኃኒት ነው ብለህ ለመቅመስ እጀግ አትድፈር ልክና ሜዛን ስለ ሌለው ሰውነት ይጉዳልና ተጠንቀቅ ለልጅ ምክር ለአባት መታሰ ልዴ ሆይ ከብዙ ሰዎች ጋራ ተቀምጠህ በምትበላበት ጊዜ ቶሎ ቶሎ አትጉረስ ቶሎ ቶሎም አትጠጣ በቤትህ ውስጥና በሚስትህ ፊት ግን እስክትጠግብ ብላ አስክትረካም ጠጣ ነገር ግን እስክትጠግብ በልተህ እስክትረካም ጠጥተህ ጥቂት የእንቅልፍ እረፍት ሳታደርግ ሥራ አትጀምር ከቤትህም ወጥተህ አትሒድ የእንቅልፍ እረፍት ለማድረግ ጊዜ የማታገኝ እንደ ሆነ ግን እስክትጠግብ አትብላ አስክትረካም አትጠጣ ልጄ ሆይ በዕድሜ ያረጀ ሽማግሌና ልጅ የሌለው ሰው ካልሆነ በቀር ርስቱን ወይም ቦታውንና ቤቱን ቢያወርስህ አትቀበለው ካልተቺገረና ካተጨነቀ በቀር ርስቱን ለሌሳ ሰው አያወርስምና በተቻለህ ነገር ርዳው እንጂ ርስቱን አትውስድበት ደግሞ በሙግትም ቢሆን በጉልበትም ቢሆን ድኃውን ከርስቱና ከቤቱ አታስወጣው ዕዳም ቢናርበት የሚከፍልበት ቀን ስጠው እንጂ በግድ ይዘህ ርስቱንና ቤቱን አታሽጠው ልዴ ሆይ ንጹሕ አለመሆንህን እግዚአብሔር ያውቃልና በእርሱ ፊት ንጹሕ ነኝ አትበል። አባቴ ሆይ አስቀድሞ የማያውቀኝ አንድ ሰው መጥቶ ብዙ ገንዘብ አደራ አስቀመጠብኝ እርሱ መስጠቱን አኔ መቀበሌን አንድ ሰው እንኳን አላየም ነበረ። ወይም በታጠቅሁችቶ ሰይፍ እንገቱን ብመታው ቆርጨ እጥለው ነበረ ግን ይህን ማድረግ አይገባም ብዬ ወደ እርሱ ቀርቤ እንዲነሣ ቀሰቀስሁት የሚተኛበትም መልካም ሥፍራ አሳየሁት ይህ መልካም ሥራ አይደለምን አለው አባቱም ይህን በሰማ ጊዜ የልጁን አንገት አቅፎ ይዞ ልጄ ሆይ ልጄ ሆይ ከዚህ የሚበልጥ መልካም ሥራ የለምና ይህ አልማዝ የሚገባው ላንተ ነው ብሎ አልማዙን ሰጠው ልጆቼ ሆይ አናንተም ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚጠልዋችሁም መልካም አድርጉ ጊዜ ተመችቶናል ብላችሁ ጠላቶቻችሁን ለመጉዳት አታስቡ ሁለተኛ ስለ ሁለት ባልንጀሮች ሁለት ባልንጀሮች ባንድነት ሲሔዱ በድንገት ዳልጋ አንበሳ መጣባቸው በዚያ ጊዜ አንዱ ባልንጀራውን ትቶ እየሮጠ ሔዶ ወደ ዛፍ ላይ ወጣና የዛፉን ቅጠል ከለላ ሰጥቶ ተቀመጠ ያ ሌላው ግን የሚያደርገው ነገር ቢቸግረው ዳልጋ አንበሳ የሞተ ሰው አይበላም ሲባል ይሰማ ነበርና እንደ ሞተ ሰው ሆኖ በመንገዱ ላይ ተኛ ዳልጋ አንበሳውም በላዩ ቆሞ እያገላበጠ አፍንጫውንም አፉንም ጆሮውንም ልቡንም ያሸተው ጀመረ እርሱ ግን ፈጸሞ እንደሞተ ሰው ዝም አለ በዚያ ጊዜ በውነት የሞተ ሰው መስሎት ትቶት ሔደ ባልንጀራውም በዛፉ ላይ ሆኖ ቁልቁል ያይ ነበረና ዳልጋ አንበሳው ትቶት እንደ ሔደ አይቶ ከዛፉ ወርዶ ወደ ባልንጀራው ቀርቦ ሱካርና ወተት የልጆች ማሳደጊያ ወንድሜ ሆይ ዳልጋ አንበሳው አፉን በጆሮህ ላይ ተክሎ ባየሁት ጊዜ የበላህ መስሎኝ እጅግ ደንግጩ ነበረ አለው ባልንጀራው መለሰ አይደለም አይደለም ያንጊዜስ አንድ ትልቅ ነገር በጆሮዬ ነገረኝ አለው አንዴት ያለ ነገር ነገረህ አለው በመከራና በጪንቅ ቀን ጥሎ የሚሸሽ ሰው ባልንጀራ አትሁን አለኝ አለው አርሱም ያደረገውን ያውቃልና ሰምቶ ዝም አለ ልጆቼ ሆይ በመከራና በጪንቅ ቀን ባልንጀራችሁን አትጣሉት ባልንጀራችሁም የሚጠቀምበትን ሥራ ሥሩ እንጅ እናንተ ብቻ የምትጠቀሙበትን ሥራ አትሥሩ ካልታመነም ስው ጋር ባልንጀርነት አታድርጉ ሦስተኛ ስለ የብራማ ካህን ብራማ ወይም ብራህማ ህንዶች አንደ አምላከ የሚያመልኩት ነው የብራማ ካህናት ደግሞ እንደዚያው አንደ ሕጋቸው ከኃጢአት ሁሉ የራቁ ንጹሐን ናቸው ይባላሉ ከብራማ ካህናቶች አንዱ ወደ ገበያ ወጥቶ የፍየል ወጠጤ ገዝቶ በጫንቃው ተሸክሞ ወደ ቤቱ ሲመለስ ሦስት አታላዮች አዩት እነርሱም ይህን ካህን አናታለው ብለው ተማከሩና ቀደም ቀደም አያሉ ሒደው በሦስት ስፍራ ላይ አየተቀመጡ ቆዩት። ንጉውሁም እኽ አለው ደግሞ ሌላዬቱ ገብረ ጉንዳን ገባችና አንድ ቅንጣት ስንዴ ይዛ ወጣች ወዳጄ ልቤና ሌሎችም አለው ንጉሥም ተቆጣና ይህንማ ስትነግረኝ ሰንብተህ የለምን ሌላ ተረት እንዳለህ አምጣ አለው ንጉሥ ሆይ ተረትስ ሞልቶኛል ነገር ግን የተጀመረውን ሳልጨርስ ሌላ መጀመር አይገባኝም ጐተራው እጅግ ታላቅ ነው ስንዴውም ብዙ ነው አለው በዚያ ጌዜ ንጉሥ እጀግ ተናደደና ሁለተኛ ይህን ተረት አትንገረኝ እጅግ ሰለቸኝ ልጄንም ሰጥቼፃለሁ መንግሥቴንም አውርሼሃዛለሁ አለው ሰውዬውም የንጉሁን ልጅ አግብቶ መንግሥቱን ወርሶ በዙፋኑ ተቀመብጠ ልጆቼ ሆይ የሚረባውን ነገር ትታችሁ የማይረባውን ነገር አትፈልጉ ቀልድና ጨዋታም አትውደዱ ወደ ጨዎታ ይሦዖ ዕመጨድ ወድ ልሳቀሖ ይፉ መጨድ ይይገ የተባለውን ነገር አስቡ ሰባተኛ ስስ አንድ ጫማ ሰፊ አንድ ጫማ ለፊ ከጧት እስከ ማታ በእጁ ጫማ ሲሰፋ ባፉ ሲዘፍን ይውል ነበረ በጐረቤቱም አንድ ባለጠጋ ነበረና አንድ ቀን ወደ አርሱ መጥቶ ወዳጀ ሆይ እንዲህ ሌት ቀን ስትደክም ባመት ምን ያ ታተርፋለህ አለው ስማ ሰፊውም እየሳቀ መለሰ ጌታ ሆይ እኔ ያመት ትርፍን አላስብም ነገር ግን አሳቤ ሁሉ አጄ ወደ አፌ የሚያቀርበው የዕለት ምግብ እንዳልቸገር ብቻ ነው አለው ባንድ ቀን ምን ያህል ታተርፋለህ አለው ጌታዬ ሆይ አንድ ቀን ብዙ አንድ ቀን ጥቁት እሠራለሁ ትርፉ በምን ይታወቃል አለው ባለጠጋውም እንግዲህ ወዲህ እኔ ያለችግር አኖርፃለሁና ከኔ ዘንድ መቶ ምዝምዝ ወርቅ ውሰድና በጥንቃቄ ጠብቀህ አኑር በትገረህም ጊዜ የሚበቃህን ያህል እንዲ በከንቱ አታባክን ብሎ ሰጠው ሱካርና ወተት የልጆች ማሳደጊያ እርሱም ይህን ያህል ገንዘብ ባይነ ስንኳ አይቶ አያውቅም ነበረና ደስ እያለው ተቀብሎ ወደ ቤት ሔደ ነገር ግን ይጠፋብኛል ብሉ ሲጨነቅ ሌሊቱን ሁሉ ካይኑ እንቅልፍ ሸሸ በሌሊትም የለው ድምጽ በሰማ ጊዜ ገንዘቡን የሚቀማ ወምበዴ የመጣ ይመስለዋል ነፋስም ቤቱን ባነቃነቀው ጊዜ ገንዘቡን የሚሰርቅ ሌባ የመጣ እየመሰለው ይጨነቅ ጀመረ እንዲህም እየሆነ ብዙ ቀን ተቀመጠ ነገር ግን ልቡ የዚህን አሳብ የማይችለው ሆነ ከእለታት አንድ ቀን እንዲህ ሊጨነቅ አደረና በማግሥቱ በማለዳ ተነሥቶ ወደዚያ ባለጠጋ ቤት አየሮጠ ሔዶ ለኔስ የቀድሞ ኑሮዬ እጅግ ይሻለኛል። ንጉሥም በማግሥቱ አስፈርደው ገደሉት ልጆቼ ሆይ ንጉሥ አምቢተኞችን ሁሉ ለመቅጣት ከእግዚአብሔር ሰይፍ ተቀብሏልና የንጉሥን ትአዛዝ ጠብቁ አሥራ ዝጠነኛ ስለ አንድ ሸማግሌ ሰውና ስለ አንዲት ሴት ልጅ በመስኮብ ሀገር ሦስት ሴቶች ልጆች ያሉት አንድ ሽማግሌ ነበረ ከሦለቱ አንዲቱ በመልኳና በጥበብዋ አጅግ ስመ ጥሩ ናት አንድ ቀን ወደ ገበያ ሲወጣ ልጆቼ ሆይ ከገበያ ምን ገዝቼላችሁ ልምጣ አላቸው ሁለቱ ልጆቹ ጌጥ ገዝተህልን ና አሉት አንዲቱ ግን እኔ ምንም አልፈልግም ነገር ግን የምመክርህን ምክር ስማኝ አለችው ለጊዜው ነገሩ ከበደው ነገር ግን ልጁ አጅግ ብልህ መሆኗን ያውቃልና ይሁን ንገሪኝ አላት ወይንማውን በሬ ወደ ገበያ አውጥተህ ስትሸጥ ዋጋ ንገር ያሉህ እንደ ሆነ የንጉሥን ግራ ዓይኑን አምጡና በሬውን ውሰዱ በላቸው አለችው እርሉም በገበያ ተቀመጠና የበሬውን ዋጋ ንገር ሲሉት ልጁ እንደ መከረችው የንጉሥን ግራ ዓይኑን አምጡና ውሰዱት ይል ጀመረ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ይህን ወሬ ንጉሠ ለምቶ እጁን ይዛችሁ አምጡልኝ ብሎ አዘዘ ሽማግሌውም በቀረበ ጊዜ ንጉሥ ሆይ እንደዚህ ያደረገችኝ ልጄ ናትና ማረኝ እያለ ይለምን ጀመረ ንጉጮም ይህን በሰማ ጊዜ ሔደህ ልጅህን አምጣትና አምርፃለሁ አለው ሽማግሌውም እያዘነና እየተንቀጠቀጠ ሔዶ ልጁን ይዞ ወደ ንጉሠ ቀረበ ንጉጮም ልጅቱን ባያት ጊዜ ለበሬው ዋጋ የንጉሥን ግራ ዓይን አምጡና ውሰዱ በላቸው ብለሽ ለአባትሽ የመከርሽው ስለምን ነው ዕኦላት ንጉሥ ሆይ አልቀጣሽም ብለህ ማልልኝና አነግርፃለሁ አለችው አልቀጣሽም ብሎ ማለላት ንጉሥ ሆይ ድኃና ጌታ ተጣልተው ወዳንተ የመጡ እንደ ሆነ በቀኝ የቆመውን ጌታውን ብቻ ታያለህ አንጂ በግራ የቆመውን ድኃውን አታይም ስለዚህ መቸም ግራ ዓይንህ ሥራ ካልያዘልህ ብዬ ነው አለችው ንጉሥም የልጅቱን ንግግር ሰምቶ እጀግ አደነቀ ወዲያውም ወንድ ልጁን ጠርቶ ልጄ ሆይ በመልክና በአውቀት ከርሷ የምትሻል ሌት የለችምና እርሷን አግብተህ መንግሥቴን ይዘህ ኑር አለው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال