Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

አለንጋና ምስር- አዳም ረታ (1).pdf


  • የቃላት ደመና

አለንጋና ምስር- አዳም ረታ (1).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

አልኩት እሱ እየመራኝ ተሳስተን መጀመሪያ ወደቆፈርንበት ቦታ ሄድን ጉብታ ናትኹ ወገቧ ላይ ወደ ጫፍም ሳይደርስ ወደ መሬትም ሳይቀርብ ከመሃል ቀልበቢስ የመሰለ ቅጠሎቹ የረገፉ ግዙፍ ግራር ቆሞአል ዛፉ ቅርፊቱ ተልጦ አልቆ ዋናው ግንዱ ጠቁሮ ይታያል ስንጠጋው ቅርንጫፎቹ ላይ ተቀምጠው ፀሐይ እየሞቁ የነበሩ ጥቂት ወፎች ባስደነገጠኝ ድንገተኛነት ተነስተው በረሩ እኛ እዚ ጋ ነበር መቆፈር የጀመርነው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ከዚህ ዋሻ ጋር ተገናኘን አለ ሞሳ ወደአሳየኝ ዋሻ ወይም ጉድጓድ ቀድሞኝ ገባና እንድከተለው ጠራኝ ጥቂት ርቀት ወደታች ቁልቁል እስክንወርድ ድረስ ሙቀት ነበር። ፊመ ዳያፖሥ ኃሐቋዳሪጋራ መ። ሪጋሥዎል ያጎ ው ለድሮቀታ። አልኩ ለዚህ ድርጊቴ የወንጀለኛነት ስሜት ተሰምቶኝ ምን ልናገር ብዬ ሳስብ የመጣልኝ ቃል ነተጫወጂቺ የሚል ነበር ተጫወቺ ብዬ ልናገር ስል አሁንም በግራ አይኔ ጥግ እጆጅዋፃ ከአፍዋ ተምዘግዝጐ ወርዶ ጭኗ ላይ ሲያርፍ ታየኝ ቀደም ሲል ባሳተመው ሃራጫ ቀጥሎች በተሰኘው ረገም ልብ ወለድና በለቫት በርካታ የአጫጭር ሪክ መድብሉች ከአንባቢያን ጋር ተዋውቷል ሽበባ ይ መ አ ክለንጋና ምስር የተባለውን የተረካሥች ስብስብ ይላትሀ ቀርቧል የአዳምረታገራጫ ታጭሉሎችን ለክምስት ጊዜሇህል ደጋግሜ አንብቤዋለሁ ባነሃበበኩት ቱጥር አዲስ ትርጉም አዲስ መረጃ ይሰጠኛል ከመጽጠዛ ቅዱስ እ ቀኘሉ ጊዜ ባገኘሁ ቱጥር ዘወትር ላነበው የምናናቀተው የሥነኩላ ዓይነት በሠ ራጫ ቃጭሉችን ከፍትር አስከ መቃብር ማፀዳደር ማዘበላለጥም ው ።

  • Cosine ማጠቃለያ

አልኩት አዎ ችንሽ አሁንም በእግሩ የዋሻውን አፍ መናድ አላቆመም በእያንዳንዱ እርግጫ አፈር እየናደ ብዙ ብርሃን የሚያስገባ ይመስላል እዚያ ትምህርት ቤት ነበር መሰለኝ የሚያስተምረው እዚህ አካባቢ ሌላ የለም እሱ መኾን አለበትስለ ሰውዬው መጠየቅ ፈለጉ ጋሼ። ንጋእያዴማመከውወለ ሰከረ ብጹ ነገር አይገባውም ገጹ ላይ የሚፈራረቀው መገረምና ን ነው መገረፈሙን ጊዜ ይሰርዝለታል ከሚቁለጨለጩ ለማኝና አይኖቹ እንባ ፊቱን ሰንጥቆ ወረደ ሪ ለመሆኑ ባለፈው ሴሚስተር ምን ነበረ ማርኩ እየው እስኪ ኣለ ወደ በላይ ዞር ብሎ በላይ ከተቀመጠበት ተነስቶ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ወደ ሚቀመጥበት ሄደና በላስቲክ ገመድ የታሠረ ጥራዝ ይዞ መጥቶ ተቀምጦ ፈታታና ስሙን መፈለግ ጀመረ እምምም ተሻለ ኮ ሪፖርት ካርዱን ገልጦ ራሱ ሲያነብ ቆይቶ አማርኛ እንግሊዝኛ ታሪክ ዝም በል ተወው በቃ አለ ዳይሬክተሩ ሪፖርት ካርዱን ከአስተማሪው ነጥቆ ወደ ጠረጴዛው በመወርወር እየመለለሰ ደብተር ከሌለውእቤቱ አድሮ ካላጠና ይሔንን ማርክ የሚያገኘው ኮርጆ መሆን አለበት ወይም አንተም ሰክረህ ዞሮብህ ስትደምር ተሳስተህ ይሆናል አፉ ዳርና ዳር ምራቁ ደርቆ የሻማ ቅራፊ መስሎአል ቲቸር በላይ ስለተወረፈ በእፍረት ተሻለንና ሌላውን አስተማሪ እያየ በአረቄ የተመላለጠ ከንፈሩን ነከሠ መልስ አልሰጠም አለንጋ ሦስር ውጣልኝ አሁን አለ ጮክ ብሎክፍሉ ውስጥ ያሉት በሙሉ እስኪረበሹ ድረስሆዳግመኛ ስለ አንተ አንድ ነገር ብሰማ ከትምህርት ቤት ትባረራለህ አለው ተሻለ አንገቱን በፍርሃት ሰብሮ ከክፍሉ ወጣ በላይ የተሻለ ነገር ከንክኖታል እየተከራየ ደብተር ማንበቡ እናቱ ቤት እያከራየች ልጅዋ ትቤት ዴስክ ሳይ ተዘርሮ ማደሩ የአባይን ልጅ ውሐ ጠማው የተለየ አስደንጋጭነት ነበረው ተሻለን ተከትሎት ወጣና ለመጀመሪያ ጊዜ አተኩሮ አየው ሊጠራውና ሊያነጋግረው ቢፈልግም በዝምታ አካሄዱን አንገት አደፋፉን ክንዱን አጥፎ ያነቡ ዓይኖቹን አጠራረጉን ነፋስ የሚያርገፈግፈው አቧራማ ጥቁር ፀጉሩን ቀጫጫ አመዳም ባዶ እግሮቹን እያጠና በሐዘንና በመገረም በቀስታ ራሱን ። አንድ ቀን ሰማህ ልጅ ተሻለ እኔ ከዚህ አካባቢ ሌላ ቦታ እንደው ከዚህ ትምህርት ቤት አካባቢ ርቄ ብሔድ ትመጣለህ። የሚል መልስ ከአስተማሪው ጠብቆ ሲያጣ ማታ እንዳትረሳተማሪዎች ቀድመው ከክፍል ይውጡ ብሎአቸውወንበሩ ላይ ተቀምጦ በወፍራም እጁ መጨፍለቅ የለመደ ብዕሩን አነሳ ከአንድ እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በሙሉ ወጥተው ሰንደቅ ዓላማ መስቀያው ፊት ለፊት ተሠልፈዋል ርዕሰ መምህሩ ሰንደቁ ስር ግንባሩ ላይ በተሸበሸበው ቆዳ ከዳር እዳር በእንግሊዘኛና በአማርኛ ቁጣውን ዕፎ ቆሞአል ቲቸር ለገሰ የሠልፉ መሥመር ፊት ለፊት ተሻለን እየጉተቱ አውጥተው አቆሙት ሁለት ሶስቴ አጨብጭበው የተማሪዎች ጫጫታ ረጭ ሲል ንግግራቸውን ጆመሩ እኛ እዚህ ትምህርት ቤት የምንመጣው ለመማር ነውለሌላ አይደለምቤተሰቦቻችንና አገራችንን ንጉሠ ነገሥታችንን ለማገልገል ነውነገር ግን ከስንዴ መሃል እንክርዳድ እንደማይጠፋ ሁሉ ጨየ ተማሪዎች መሃልም ባለጌዎች አይጠፉምተሻለ አንገቱን ደፋ ፊት ለፊቱ የቆሙት ተማሪዎች ሁሉ እሱ ላይ አተኮሩለገዕ መመመ መመመሠጨ ክኛ ዎቹቹ ከውራራቸው የበለጠ አተኩሮት የሚስብ እ ጉብቶአቸዋልአስተማሪ ባይወልድም አባት ን እው ምግብ ከእውቀት ማእድ ያበላልአንድ ኦትክልት ተኮትኩታ እንደምታድግ ሁሉ እሱም ተማሪዎችን ይኮተኩታል ውሃ ያጠጣል ነገር ግን አንዳንድ ባለጌዎች የአሰተማሪው የመናገር ስሜት እየጋለ ሲሄድ በልጆቹ ፊት ላይ የመመሰጥ ስሜትም ይታያል ዱርዬዎች ማለት ይሻላል ቤተሰባቸውን ማስሰቸገርና ትምህርታቸውን አለመከታተል ብቻ ሳይሆን አስተማሪዎቻቸውንም ይሰድባሉተማሪ ተሻለ እውቀት የሚሰጡትን አስተማሪዎች አንዳንዶቻችሁ በተለይ ፋይቫ ኤ ያላችሁ ሳትሰሙ አትቀሩም ሰድቦአልይሔንን አስነዋሪ ሥራ እሱም ይሁን ሌሎች ይመሰክራሉ ተማሪዎች እስኪሰሳቹ ድረስ ንግግራቸውን ቀጠሉአንዴ አስተማሪውን አንዴ ተሻለን እያፈራረቁ የሚያዩት የተማሪዎች ጥንድ አደኖች ለመጨረሻ ጊዜ ተሻለ ላይ አረፉ ቲቸር ለገሰ አለንጋውን እያነሱ ተሻለ እግር ላይ ጀርባ ላይ አንገት ላይ ይጥሉት ጀመርተሻለ ማልቀስ ጀመረየአስተማሪው የመግረፍ ስሜት እያደገ ሔደተሻለ ግርፊያው ሲበዛበት መሬት ላይ ቁጭ አለሚያቃጥለውን እጁን እግሩን አንገቱን ይለምድሃል። ታዲያ እንደሁሉ ጊዜ በጠዋት ትምህርት ቤት መጥቶ ፀሐይ ሲሞቅ እንግዳ ነገር አየትምህርት ቤቱ ትልቅ ግቢ አለው ግቢው ከውጭው ዓለም በመጀመሪያ በእሾሐም የሽቦ አጥር ቀናሉ በረዣዥም ዕዶች ለሶስተኛ ጊዜ ረዝመው በማይበቅሉ የቁጥቋቦ ዛፎችና መልካም አበቦች ታጥሮአል ግርማ እንደ ለመደው ትምህርት እስከሚጀመር በአበቦቹና በቁጥቋጦቹ መሃል ቀዝቃዛ ሳር ላይ በእኛ ብቻ የመሄድ ስፖርት ይሰራል ሰርቶ ለማረፍ ቆም ሲል ተሻለን መማሪያ ክፍላቸው እየተገላመጠ ሲገባ አየው ም ለዳ ጎመጠዎ እየለ ግርማ ራሱን ሲጠይቅ ቆየ ትንሽ ጠብቆ ሲዘገይበት ወደ ክፍሉት አሰጉጣ ሞፃ ንዷኗሚሰራ ለማየት ከቁጥቋጦው ሊወጣ ሲል ተሻለ በሩጫ ከክፍሉፍና ከግቢው ወጥቶ ሔደ ተሻለ ምን ያደርግ እንደነበረ ለማወት ግርማ በቸልተኛ ጉጉት ወደ መማሪያ ክፍል ሊገባ ንፁሕ ማንም የልተተመጠባቸው የክፍል ዴስኮች ሁሉ ላይ ነጭና ቀቶች ተደርድረው እየ እነሱንም ተራ በተራ የተሻለ ብልጠት ገረመው ተሻለ ጎድቶት ባያውቅም አያውቅም ግን ተንኮል በመፍጠር ችሎታው አደነቀው እሱ ለምን እስከዛሬ እንደዚህ ያላደረገበት ምክንያት አልገባውም ሰላም የሚነሱትን ሰላም ከመንሳት ይልትቅ ለብቻው በየቁጥቋጦው መዝለሉ በራሱ መጨቆን ላይ ተሳታፊ እንደሚያደርገው አልተረዳም የተሻለን ነገር እያሰላሰለ ከሁሉም ዘግይቶ ወደ ክፍል ለመግባት ወስኖ ወደ ቁጥቋጦው ተመለሰ ከተሻለ ግን አልዘገየም ረጂ አስተማሪው ከተረጨው ወረቀት የእጅ ፅሑፍ ጋር የተማሪዎቹን ፅሑፍ ለግማሸ ሰዓት ያህል ሲያወዳድሩ ቆይተው ወስላታውን መርጠው ማውጣት ስላልቻሉ በብሽቀት አንገታቸውን እያከኩ ቆዩ ተማሪዎች ዘና ብለው ሌላ ሌላ ጨዋታ ይዘዋል ተሻለ በጥርሶቹ እርሳስ እየቆረጠመ ዘግይቶ የተረዳውን የአስተማሪውን ተንኮለኛ የፍተሻ ውጤት በፍርሐት ይጠብቃል አቶ ለገሰ የተማሪዎቻቸው የእጅ ፅሑፍ እንዲህ የሚተቀተራረብና አንዱን ከአንዱ መለየት የሚያዳግት አይመስላቸውም ነበር በአንድ በኩል የትምሕርት ስርዓቱ ያለውን ተፅዕኖ እያሳየ ሲያስኮራቸው በሌላ በኩል ደሞ እዚህ ፊት ለፊታቸው የተደረደሩት የሚደርሱ ልጆች በሙሉ እንደ ፋብሪካ ዕቃ የተሰሩ አንዱ ቢሳሳት ሌላው በይሉኝታና በጭፍን የሚከተል የበግ መንጋ እንደኾነ ሲረዱ በመጀመሪያ በሸቁ ቀጥለው ልጆቹን ጠቅላላ ጠሉአቸው አንገታቸውንም ደፍተው በከፊል ልቦናቸው ብሽቀታቸውንና ጥላቻቸውን ሲያውጠነጥኑ ቆይተው ከተቀመጡበት ተመድርፈው ተነሱ የአነሳሳቸውን ፍጥነትና የገፃቸውን መጥቆር ያየው ተሻለ ግራ ተጋባ የጠበቀው ከተቀመጡበት ሳይነሱ የገፁን መረበሽ አይተው በቁጣ ይጠሩኛል ብሎ ነበርነፁ ወደ ክፍሉ መሐል ቀረቡና እዚህ የምንመጣው ትምህርት ብቻ ሳይኾን ስነስርዓትም ለመማር ነው ስነስርዓት እንደ ቴክኖሎጂ እድገት ከፍ እያለ የሚሄድ ነው የእናንተ ወስላቶች ስራ ግን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሰላም ባለበት ጊዜ ሁሉ የምትሰሩት መበጥበጥ ነው እዚህ ወረቀት ላይ የተፃፈው ነገር በሕፃናት የተሰራ ነው ውሸትና ስድብ ነው ልንረሳው እንችላለን ግን ተሳዳቢና ውሸታም ሆናችሁ እንድታድጉ አንፈልግም ሐላፊነት የሚባል ነገር አለ አይደለም እንዴ። ር ንጉሠ ነገሥቱም የሚለፉት እንዲሁ ቀረ እኮ ማቅ አ ሐሙ አይፍ ልክ ነዎት የሚል መልስ ከአስተማሪው ጠብቆ ሲያጣ ማታ እንዳትረሳላ ተማሪዎች ቀድመው ከክፍል ይው ብሎአቸው ወንበሩ ላይ ተቀምጦ በወፍራም እጁ መጨፍለቅ የለመደ ብዕሩን አነሳ ከአንድ እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትጵት በሙ ሓው ዓላማ መስቀያው ፊት ለፊት ተሠልፈዋልርዕሰ መምሩ ን ይ ቆሞ ግንባሩ ላይ በተሸበሸበው ቆዳ ከዳር እዳር በእንግሊዘኛና በአማርኛ ቁጣውን ዕፎ ቆሞአል ቲቸር ለገሰ የሠልፉ መሥመር ትታ አውጥተው አቆሙት ሮሮ ስሰው ስየፋቶሕ ሁለት ሶስቴ አጨብጭበው የተ ች ዉ ንግግራቸውን ጀመሩ ሺ ጋ ው እኛ እዚህ ትምህርት ቤት የምንመጣው ለመማር ነውለሌላ አይደለምቤተሰቦቻችንና አገራችንን ንጉሠ ነገሥታችንን ለማገልገል ነው ነገር ግን ከስንዴ መሃል እንክርዳድ እንደማይጠፋ ሁሉ ጨዋ ተማሪዎች መሃልም ባለጌዎች አይጠፉም ተሻለ አንገቱን ደፋ ፊት ለፊቱ የቆሙት ተማሪዎች ሁሉ እሱ ላይ አተኮሩ ለገሰ ከሸውራራቸው የበለጠ አተኩሮት የሚስብ ነገር እየተናገሩ እንደኾነ ገብቶአቸዋል አስተማሪ ባይወልድም አባት ነው ከእውቀት ምግብ ከእውቀት ማእድ ያበላልአንድ አትክልት ተኮትኩታ እንደምታድግ ሁሉ እሱም ተማሪዎችን ይኮተኩታል ውሃ ያጠጣል ነገር ግን አንዳንድ ባለጌዎች የአስተማሪው የመናገር ስሜት እየጋለ ሲሄድ በልጆቹ ፊት ላይ የመመሰጥ ስሜትም ይታያል ዱርዬዎች ማለት ይሻላል ቤተሰባቸውን ማስቸገርና ትምህርታቸውን አለመከታተል ብቻ ሳይሆን አስተማሪዎቻቸውንም ይሰድባሉ ተማሪ ተሻለ እውቀት የሚሰጡትን አስተማሪዎች አንዳንዶቻችሁ በተለይ ፋይቭ ኤ ያላችሁ ሳትሰሙ አትቀሩም ሰድቦአል ይሔንን አስነዋሪ ሥራ እሱም ይሁን ሌሎች ይመሰክራሉ ፍ ተማሪዎች እስኪሰላቹ ድረስ ንግግራቸውን ቀጠሉ አንዴ አስተማሪውን አንዴ ተሻለን እያፈራረቁ የሚያዩት የተማሪዎች ጥንድ አይኖች ለመጨረሻ ጊዜ ተሻለ ላይ አረፉ ቲቸር ለገሰ አለንጋውን እያነሱ ተሻለ እግር ላይ ጀርባ ላይ አንገት ላይ ይጥሉት ጀመረተሻለ ያለቅሳልየአስተማሪው የመግረፍ ስሜት እያደገ ሔዶ ተሻለ ሕመሙ ሲበዛበት መሬት ላይ ቁጭ አለ የሚያቃጥለውን እጁን እግሩን አንገቱን እያከከ ርም መመር ይለምድሃል። አረንጓዴው የደመቀ የትምህርት ቤቱ ባንዲራ ተጣጥፎ ሌሎች ቀለማትን የደበቀ የተቀቀለ ቆስጣ መስሎአል አብሻቂና ጮሌ የሚመስሉትን እዚህ የተሰበሰቡትን ሁሉ በቀላሉ እርስ በርስ ማጣላት የሚችል ሕፃኑ እንደ አዋቂ አዋቲው እንደ ሕፃን በሆኑበት ትቤት በቀላሉ የሚፈራና የሚከበር ልሯ እንደሟሆን ገባው የተሻለ ለቅሶ ለእሱ የአዲስ ዘመን ብስራት ነበር እዚህ ተሰብስበው ባንዲራ በሕብረዝማሬ የሚጎትቱት ጅሎች አንደኛው ቢያበሽቀው በሌላኛው ሊያስገርፈው የሚችል ተራ ሆኑበት እስከዛሬ እነዚህን የደደብ ሰልፈኞች መፍራቱ አበሸቀው መዘመሩን አቁሞ ግራና ቀኝ አየ መዘመሩን አቁሞ ኋላና ፊት አየ መዘመሩን አቁሞ ወደ መሬት እያየ እስከ ዛሬ ስቆ የማያውቀውን ዐይነትና ከራሱ የወጣ ያልመሰለውን ፍልቅልቅ ሳቅ ሳቀ ትኩስ የልጅነት ጆሮዎቹ በተሻለ ለቅሶ ረክተው አእምሮውም ከወንጀለኛነት ስሜት ተገልሎ አራተኛ አጨራረረስሰ የወንድ ልጅ ማታ ስራውን ጩጨርሶ ከትምህርት ቤት ሲወጣ ቲቸር እየማለ ነበር የሱሪው ኋላ ኪስ ከሉተሪ ታክት ረር ከን ያጠፋቸውን ሁለት አስር ብሮች በፍፁም ወይን እንዳይጠጣባቸው መር ፋሸሽኬት ሲያስብ ወይም ሰለ ፋሸኬት ሲያወራ ወይም ሲያወሩ ሰ ሰማ አፉ በአምሮት ምራቅ ይሞላል ሆዱ ውስጥ በጉምዥት ይነዳል በምሽት ደንገዝገዝ ባለ ማታዎወይ ከዋክብት በተነቀሱበት እኩለ ሌሊት ግሮሰሪ አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጦ እንደ ወላንሳ የለሰለሰውን የአዲስአባን ጨለማ እያየ በስካር ዞር ሲልበት ብብቱ አልቦት በእርጥበት ሲያዳልጥ የየቀኑ ፍርሐቱ ዞር ብሎለት ደፋር ሲሆን የራሱን ውበት ያደንቃል ይሄ ከእሱ ውጭ ወዲያ ወዲህ የሚለውን ጠቅላላውን ዓለም ይጠላል ሲነጋ ግን በተቃራኒው ዐይኖቹ ቀልተው ፊቱ አብጦ አፉ ደርቆ ምራቁን መዋጥ ሲከብደው አንጎሉ በዛገ ሐዲድ ላይ እንደሚሔድ ባቡር እየጮኸበት ድብርትን ይዝዢ ከተፍ ሲልበትና በሠራ ነፍሱ ሲሰርፅበት ከሰማይ እስከ ምድር ያለው ፍጡር ሁሉ ወድቀሃል ያለው ይመስለዋል ሳይከርም እዚያው በዚያው እኩል ብዛት ያለውን ያኑኑ የናቀውን ፍጡር የውድቀቱ ተጠያቂ ያደርጋል ከጥቂት ዓመታት በፊት መጠጥ ሲጀምር አብረውት በአፍ ይላፉ የነበሩት ወዳጆቹና ሌሉች አቸፍቻፊዎች በሙሉ እየሸሹት ብቻውን መቅረቱን በእሱ ላይ የተደረገ የተቀናበረ ሴራ ያደርገዋል ይሄ ሁሉ ለእሱ ፕላን አለው እንደውም ሲጀመር አባቱ በሰው መጫወቻ እንዲሆን አቅደው ነው የወለዱት እንደውም በእሱ አመለካከት የአገራችን ግማሾቹ አባቶችና እናቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለሌሎች መጫወቻ የሆኑ ፍጡራንን ነው ለእሱ ብዙው የአበሻ እናትና አባቶች የአሻንጉሊት ፋብሪካዎች ናቸው «ትቤት አልኮል አልኮል እየሸተትክ አትምጣ» ይሉታል ግን ያውቃሉ ያውቃልም ቢያንስ በእሱ ግምት የሚያስተምራቸው ግማሽ ያህሉ ውጫጭ ከሰከሩ አባቶች የተፀነሰ እንደኾነ ያውቃል የብዙዎችን ልጆች አባቶች ያገኙ ዕለት በተለይ ለልደታ ልጅ መውለዳቸውን ረስተው በየግሮሰሪው እናትና ልጅ አረቄ ወይም ፋሽኬት ደፍተው እንደ እንስሳ ለሐጫቸውን እያዝረበረቡ ወደየቤታቸው እንደሚሃሂዱ የቤታቸውን በር ሲያንኳኩ የምትከፍትላቸው ሴት በእንቅልፍ የለዘዘች ቢገፍዋት የምትወድቅ ቢመትዋት የምትመታ ሲስሰድብዋት የምትንጠራራ እና ቀሚስዋ ሲገለብ በቦዘ ዐይኖችዋ ጣሪያ እያየች የባልዋን የወሲብ ስራይ ያለማንገራገር የምታበርድ ናት ያውቃል አላማው እነዚህ ልጆች አንጎል ውስጥ በእጅ አዙር ከመፀነሳቸው ጀምሮ የተተከለውን የጎርጊስ ቢራ የመሎቲ ቢራ የሳሪሱንና የጠጽ ክሮሞዞም ከደምስራቸው ሊያወጣ እንደነበር ታዲያ በበጣቸው ዴር ጫጫታ ያመጡበታል በሰካራምነቱ ይሰድቡታል ያሙታል ያሽሟጥጡታል አንድ ሰው ገንዘብ ያባክናል ማለት ስድስትን በኣራት ማካፈል የማይችል የሒሣብ መሐይም ነው ማለት ነውን። አዎ ሁለቲ መድሐኒያለም ትቤት የሁለተኛ ደረጃ አስተማሪ ኾነው አንደኛው ደሞ ልዑል መኮንን ኮምፕሪሄንሲቭ ምክትል ዳይሬክተር ኾኖ ሄደዋል እሱን ተዝናንተሽ አመሸሽ እያሉ እየደለሉ የቀኑበት ግን እንደሱ መሆን ያልቻሉበት በማስመሰል በማታ ትምህርት ራሳቸውን ሲያሻሽሉ ቆይተው ከዐይኖቹ ጠፉ አራተኛው ጓደኛው ደሞ የራሱ ትቤት ርፅሰመምህር ኾኖ እንደማያውቀው ሰው ጌታው መሆኑን ሊያሳየው ትምህርት ሚኒስቴር አሰራሩን ባይፈቅድም በቁንጮው እየጎተተ በዓለም ፊት ሊያሳፍረው ስለ ስካራምነቱ እያነሳ ያጣጥለዋል በላይ ዛሬ ሳምንቱ ኾነውመጠጣትና ማጤስ ካቆመ ራሱን ለመፈተን ለመፈታተን ሃያ ብሯን ከሎተሪ ቲኬት ጋር በኋላ ኪሱ ሰፍቶ ይዞአል ለሳምንት ሙሉ ግን ሲያስታውሳት ነበር በሕሊናው ይሽሻት እንጂ ከሱሪው የቀኝ ኋላ ኪስ የኾነች ነፍስ አድን ሃያ ብር በቂጡ ስብ እየተሟሟቀች በከፊል ወደ ስሕተት በከፊል ወደ መልካም መንገድ ልትወስደው ተዘጋጅታለች እነዚያ የውሸት ጓደኞቹ መጥፎ ልማዱን ለማቆም መቁረጡን እንዲሰሙ ብሎ አጠገቡና አጠገባቸው ላሉ ወሬ አቀባይ ሰይጣናት ይሄን ዕቅዱን እንዲያደርሱለት ነግሮአቸዋል ድሮ ጓደኛው ዛሬ ዳይሬክተር የኾነው ሰው የተረጨለትን ወሬ ለቅሞ «በዚህ ሰሞን መልክህም ሁኬታህም ተለውጦአል» አለውለሥራ ጉዳይ ብሎ ወደ ክፍል ሊገባ ሲል አስቁሞት ግን ምንም የተለወጠ ነገር የለምነፁ ሰባት አመታት ሳያቋረጥ ካንሰሩን የተከለ ሲጋራና አልኮል ያለበሰው ማድያት እንደ ዐይን አር በአፍታ አይፀዳም የጥርሱ አይበሉባ ቡናማ ከፈይ ጫማ ይመስላል ወይን መጠጣት የለመደ ደረቅ ሆዱ ገና ንፁሕ ውሐ ያስደነግጠዋል የተለወጠ ነገር የለም ዳይሬክተሩ ያናገረው ወሬውን ሰምቻለሁኝ አላለን ምስ ለማለት እንደኾነ ይገባዋል ግን ማን ለማን ስነስርዐት ማን ወንድ ነው የትኛውን ወንድ እሴት ሊያስተምር ከሕ የጉሮሮውንም ሸረሪት በሙርይ ጎርጉሮ ዮርዳኖስ እየተንደረደረ የሚወርድ። » ቢሰላች ሴት ተወ ልቡ ውስጥ የቀረው ለብርቱካን ያለው ምኞት ብቻ በስካር ማዕበሉ ውስጥ በሲጋራ ጢሱ ጉም ውስጥ ሲያያት የኖረው ብርቱካንን ግን ሲያጣጥሉበት ወዳጆቹን አመናቸው ከርሞ ከርሞ ዛሬ ግን አንደኛው ወሽሞአታል አጣጥሏት ወሽሟታልያውም የተከበረና የተከበረበትን ትዳሩን እየወጋ በላይ ሰኞ ጠዋት ወደ ትምህርት ቤት ሲመጣ ቀለል ብሎት ነበር እየደጋገመ ቢያዛጋውም ሃያ ብሯን አልነካትም ዐይኖቹ የበሩ ጡንቻዎቹም የተፍታቱ መስሎታል አቶ ለገሰ በሕመም ምክንያት ቀርተው ስለነበር የጠዋት ክፍላቸውን እንዲሸፍንላቸው ዳይሬክተሩ መጥቶ ነገረው ክፍል ገብቶ ለማስተማር ሲዘጋጅ ተማሪዎች ያለ ልማዳቸው እየተንጫጩና እሱን እያዩ በሳቅ ሲንከተከቱ አየ ምክንያቱን ለማወቅ ጊዜ አልወሰደበትም የሚያነቧትን ብጣቂ ወረቀት ከአንዱ ተማሪ ወስዶ ሲያነብ ከላይ እስከ ታች ቁጣ ወረረው ወንበሩ ላይ ተቀመጠና ጠረጴዛ ደበደበ ፀጥታ ከሰፈነ በኋላ «ሰማችሁ ይሄን የፃፈው ሰው ህፃን ነው የሚሰራውን አያውቅም ቁም ነገር አይደለም እሺ የቤት ስራችሁን ያልጨረሳችሁ ካላችሁ ጨርሉ ይሄ ወረቀት ቁም ነገር ስላልኾነ ጨባብጩ እጥለዋለሁ» አለና ወረቀቶቹን ሰባስቦ አንድ ላይ ጨባበጠና ልጆች እያዩ ክፍሉ ጥግ ወዳለው የቆሻሻ ማስቀመጫ ቅርጫት አቅጣጫ ወረወረው ባጋጣሚ የወረቀት ኳሱ ሰተት ብሎ ገባ «ባስኬት ቦል ጎበዝ አይደለሁም። ሲያነሳው የራሱን እጅ ያየው መሰለው ከተጋደመበት መነሳት አልፈለገም የሚጣፍጥ ነገር አለው ሳሩ ቀዝቃዛ ነው ልቡ እንደምትፈላ ነገር ስትንተከተክ ይሰማታል ይሄ እንዳስገረመው ሁሉ ፈገግ አለ ከሩቅ እግሮች ወደወደቀበት እየሮጡ ሲመጡ ይታየዋል አራት ስድስት ስምንት የሰው ፊት እንጂ እግር ለይቶ አያውቅም አሁንም ፈገግ እንዳለ ነው ማዕው ያ ዕፍቅ ሯ ፉም ሃሪ ዖፖጃቿመማሙ አንድ ሰው «አትጠጣ ሲሉት አትጠጣ ሲሉት አይሰማም» እያለ ሲናገር ሰማው ማው ይዕ ዕጳናጋታ ወዴሯ ዕመፅጎቻሖራ ውቋታምቻ ዖዶጾያምፖ ጋጃታ ደም ማዕዕ ቋጥቻ ሪዳቻልአይኖቹን ሲጨፍን ባሕር ውስጥ የወደቀ መሰለውዐይኖቹን ሲገልጣቸው ሰማይና መሬት ቀልቶአልነ አንዲት ትንሽ ልጅ ከክፍል ወጥታ ፊቱን ተጠግታ ዐይታ እየጮኸች ተመለለችዑሪያውን እግሮች ከበቡት ብዙ ሰዎች ወገባቸውን ይዘው ዙሪያውን ቆመዋል ተማሪዎች ደንግጠዋል እሱን ያጣጥሉት የነበሩ አስተማሪዎች እንደደከሙ ሁሉ ግድግዳ ተደግፈው መሬት መሬት ያያሉ ኢምንት የሆኑ መስሏቸዋል የሚያለቅሱ ወጣት ልጃገረዶች አሉ ሓለፌ ዖወማው ደም ኃዴፖ ዖሟጃያምረ ፇሪ ው ፖቋ ዖፆዶታፅ ዖፖታፅለ ፖ ተሻለ በሩጫ ወደሚሄድበት ይሄዳልፁ ጉልበቱ አገጩ እስኪደርስ እግሩን እያነሳ ይሮጣል ኃሰሪምጋድዕው ልመፖ ሎሥ ዳይፇዖሃ ዖጎፇው እ እኖ ዳፇድምመምፖ ዳያፖውቃቅቀምጋ ያፍፖወፖፉፍቅሪራ ሪልሰቅ ፍፖወፖ ሥጋ ሐምፖ ይደድሁራቃልለ ሐምጋኃድቃዕው ዖዶሐቋምፖ ኋሮሯቻጋ ውዕፖ ሪፅፉይ ፇቋም ዖፖፇው ሳሩ ላይ ከተጋደመው እጁ መሐል ያሉት ሁለቱ ቀይ ብሮች እተጨበጡበት ሲንፈራፈሩ ይሰማቸዋል መጀጅ ለወማኃምው የጣቶቹን ቡጢ ሲፈታ ብሮቹ ተዘረጋግተው ጨምዳዳዎቻቸውን አስተካክለው ከመዳፉ መሐል እንደ ሁለት ሶረኔዎች እራሳቸውን እንደ ክንፍ እያማቱ ወደ ላይ ተነሱ የሚበሩበት አቅጣጫ ጨረር ስለተቀላቀለው ሊያተኩርባቸው አልቻለምብሮቹ መዳፉ መሐል ምን ሊሰሩ እንደተቀመጡ ራሱን ይጠይቃልኪሱን ሊፈትሽ ረጩ ይሞክራል እጁ አየር ላይ ይቀዝፋልመስመጥ እንደጀመሪ ድ ኛ ታላቅ ልጅ የተሻለ ማደግ እየገረመው ያያል ፊ ጡጦ ይጠፀሩ ዶይቻዉታታራ ዙሪያውን የመከራ መድፍ ተጠምዶበት እንደገናም ፈርተውት አንድ ትንሽ ልጅ ግን ነፋስ የመሰለእግሮቹ በኩራት ደሸሻሊ እግሮቹ ከአንጎላችን ይፈጥናሉ ከበላይ በስተቀር ተሻለን ያየው አልነበረም ሪኔሥሯዕጋ ክንፋቸውን እያማቱ ሳንፔር ወደመሰለው ሰሚ ይጋልባሉ በላይ አናት ላይ አስተማሪዎች ውሐ አፍስሰውበት መሬት ላይ ያደገ ርጥብ ሳር መሃል ተቀመጧል በመገረም ተሻለ በሮጠበት አቅጣጫ አየ እስከ ዛሬ ይሄ ልጅ ለምን ትዝ እንዳላለው በራሱ ተገረመ የትምህርት ጊዜ እንዳለቀ ወደማታ አካባቢ በቀጥታ ወደ መርካቶ ይወጣል ለዚህ ልጅ መሬት የሚያነጥፈው የጥጥ ፍራሽ ይገዛል ወደ ራሱ ቤት ይጠራዋል የሚበላውንም ያበላዋል በነገሩ እንግዳነት ለራሱ ሳቅ አለ ወደ ማሕፀኗ መግባት ከተከለከለ ምናለበት ከማሕፀንዋ የወጣውን ቢንከባከብ ከት አለ በሳቅ ከት እሱ ዙሪያ የክብ ግማሽ የሰሩት አስታማሚዎቹ በመገረም ተያዩ ዝቅ ባለ ደምፅ «በላይ ደህና ነህ። አለችው እጁን ሰብስቦ ቶሎ ኪሱ ከተተ ካጐነበሰችበት ቀና ብላ አየችው ይ ፊቱን በማፈር ቶሎ አዙሮ ግድግዳ ላይ ወደተሰቀሉት ጨርቆች አፈጠጠ ነ ወንበሩን ወስደህ እዚያ ተቀመጥ አለችው እንዳለችው ቶሎ ተሸክሞ ከአልጋው ዞር ብ ሎ ተቀመጠ አለንጋና ምስር አንዳንዴ ብቻ ወደ ጐን ዞር እያለ በጐ ሪጥ በማጐ በተነሳው ቀሚሷ ሥር እንደ ሕፃን ልጅ ጭኖች የተ ወፋፍራም ጭኖችዋን እያየ እጁን ወደ ኪሱ ውስጥ አ ከሚነጠፍ አልጋናሰገነቱን ለመሥራት በዙ ሪያው ስትሽከ እግሮችዋ ከሚያሰሙት ድምዕ በስተቀር ጭርታ ቤቷን ለ ጀርባውን አዙሮ ያለ ጥድፊያ ልብሱን እያወለቀ ዞር ብሉ ምን ይደረጋል ብቻዬን መኖር ይሻለኛል አላት ለምን ታዲያ እኔን ይዘህ መጣህ። » አልመለሰላትም ሙታንታ ያልሸፈነው ብልቱን በሠፊ ቀኝ እጁ አቅፎ ብርድ ልብሱን በግራው ገፎ አልጋ ላይ ወጣ አንሶላዎች መሃል ገብታ ልብስዋን እያወለቀች በከለላት ቀሚስ ድምፅዋ እየታፈነ ሰው ትፈራለህ መሰለኝ ኽረ ይፈሩኛል ይፈሩሃልእኛ መጠጥ ቤት ያሉ ሴቶች በሙሉ ይፈሩሃል ይንቁሃል ልትለው አልፈለገችም እኔ ደግሞ ሁሉንም እፈራቸዋለሁ በቤቱ አጠገብ የብዙ ሰዎች የሩጫ ድምፅ ኮቴ ቀርቦ እየራቀ አልፎሯድደ እዚህ አካባቢ ሌባ ይበዛል አሉ አለችው ለምን ሰው ሰርቶ እንደማይበሳ አይገባኝምአንድ ቀን ሰው ሠረቀ ተብሎ የተያዘው አንድ ሌባ የሚደንቅ ነውምንትስ የሚያክል ነው ይሔ ራሱ የእዬን ሁለት ያክላል ታሪክ ለማናገር ያለ እቅድ የሚያነቃንቀው እግሩ ጭኗ መሃል ገባ የሚያሳያትን የክንዱን ጡንቻ በጀርባው ተጋድሞ ወደ ላይ እንደሰቀለ ዞር ብሎ አያት ጠርር ፌሥ እጅዋን ወደ እግሮቹ መሃል በጆዶች ፊቱን ወደ እሱዋ ሰረሰሯን እስኪያማት ድረስ በግዙፍ ክንዶቹ አቀፋት ብኩኡ ሳይቆይ የሚያቃትት ትኩስ ትንፋሻቸው ክፍልዋን እንደ እጣን ሒነ ባል አግብተሻል። ፈጭታችሁ ጨርሉሱ መጀመሪያ ለደመወዝህ አታስብ መጀመሪያ ለስራ ነው የሚታሰበውልጅ የለህ አንተ እነሱ እንኳን ሰውዬውን ትቶአቸው ወጣ ራሱን ነቅነቅ አደረገና ዱቄት ሊያራግፍ ይሆን ወይ ትዕዝብትን በጣቶቹ መሃል ያሰራትን ሲጋራ ለመጨረሻ ጊዜ ሳባትመሬት ላይ ጥሎ በእግሩ ረገጣትና ወደ ጌታው ዞሮ ጫማዎ በአቧራ ቆሽሾአል አላቸው ሰውዬው በድንጋጤአንድ ጊዜ ጫማቸውን አንድ ጊዜ ከደረጃው ላይ ሽቅብ የወረፈወረላቸውን ሽሙጥ ቀልበው ውጠው አፍጠው አዩት ወደ ኋላቸው ወደ ወፍጮ ቤቱ ውስጥ ሲገላመጡ ቆለፈ በሚገባው አለንጋና ምስር በዱቄት ጉም ውስጥ እንደ መናፍስት የ ሰዎች ፊቶችይስቁባቸዋል ንድ ስየ ያዲሱ ገበያ ግርግር ያው ነው አብዲ ና ረዥም አየጐተተ አደም ሱቅ በር ሥር ቆመ ባንኩኒጊኒውን ተመች አረብ የምትመስል ቀይ ሴት ያልተለኩሰ ሲጋራ ይዞ አቧራማ ተራራ መስሎ ፊቷ የተገተረውን ሰው ስታይ በረዣዥም ጣቶቿ ታቆላምጠው የነበረው ፊቷ ተደናገጠ አደም የለም። ግ አንድ ቀን ክፍል ውስጥ እኮ ነው በእናትሽ ዋንዛ ቦታ ጠፋ እንዴ። አንድ ልጅ ጋ ነበር ልጁ ዘንድ ምን ያደርጋል። እንዴ። ዴዴ አለንጋና ምስር ጁ ከጥቂት ቀናት በፊት የብሩክታዊትን ጫማ ተውሶ የነበረው ልጅ ለመተኛት ልብሱን እያወለቀ እያለ በር በቀስታ ተከፍቶ አንድ የሚያውቀው ጥንድ ጫማ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ ሲገባ አየ ተደናግጦ በፍርሃት ፊቱን አልጋ ላይ ሲደፋ እኔ ብሩክታዊት ነኝ የሚል ድምፅ ሰማ እ በጐሪጥ ለማየት እየሞከረ ደግሞ ፈራ እያለ እኔ ብሩክታዊት ነኝእንደ ተሰወርኩ ሰምተህ የለም። አላት እዚሁ ነኝጠብዙ ጊዜ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለው ወንዝ ነው የማድረው ደሞ እዛ ጋ ነው ሁል ጊዜ የምጫወተው እአትፈሪም። እኔ በጣም ነው የም ደረገቻቸው ወ ረ ልሽ አመማት ነው ያሉት ዳትግን ሰዖት ልጁ ፍርሃት እየለቀቀው አልጋው ላይ ተቀ ም አድርጐ ከብሩክታዊት ጋር መነጋገር ስለ ይ ድምፁን ዜ ተንኳኳና ጉርነን ያለ ድምፅ ያላቸው ሴትየእናቴቲ የክፍሉ ሺ ምን ሆንክ ብቻህን የምታወራው ጠየቁ የአላ አደፐ ብለሁ ብሩክታዊት ጫማውን ለልጁ ሰጥታ ያኔውኑ ዐወ ን ወደ ሔደችየማርታ ግቢ የአጥር በር ተዘግቶ ስለነበር በና ተንጠልጥላ ገባችኮሽታ የሰሙና የተረበሹ የጐረቤት ነ ጮኹዋናውን ቤት ዞረችና በሽርቪስ ቤት በኩል ያለው የጀር ክፍት መሆኑን ስታይ በዚያ ወደ ዋናው ቤት ገባች አንዲት ቀጭን ሴት ወይዘሮ ሽዋዬ ፀጉሯን በቫሽ ጥፍር አደር ያሰረች ከአንድ ክፍል በነጠላ ጫማ ወጥታ በሩን ዘ ተመለሰችሴትዮዋ የተረጨችው ሽቶ ለብሩክታዊት አ ይሰማታል የወንዱን ድምፅ ወደሰማችበት ክፍል ሸፃዋዩን ገባችየአስመሮም ጓደኛ ዮሐንስና ባለቤታቸው ሸዋዬ አልዎ ቁጭ ብለው የመኝታ ክፍሉንም በር ሳይዘጉ ይሳላማሉ ብሩ በማፈር ከክፍሉ በቀስታ ወጣችና ሌላ መኝታ ክዩል የ በስተቀኝዋ አንድ ክፍል አየች ከክፍሉ በር ስር ይወጣልበሩ ድምፅ እንዳያሰማ ቀስ አድርጋ ፉተች አለንጋና ምስር ችም ፒጃማዋን እንደ ለበሰች አልጋው ጐን ካለ መቀመጫ አል ኝንሯን ዘርግታ ለእሷ የማይታዩ ለብሩክታዊት ግን የሚታዩትን አስመሮምን አቅፋለች አይ ወያ ን አይኖቿ ተከድነዋልበቀስታ ከሚነቃነቁት ከንፈሮቿ ድምፅ አንዲት ረዥም የስፓጌቲ ዘለሳ ሳታቋርጥ የምትውጥ ዐጣም ድዱመስጓለች ፒጃማዋ እስከ ደረቷ ድረስ ተከፍቶ አስመሮም አጎንብሰው ት ንሽ ጡቶቿን ይስማሉ ብሩክታዊት የምታየው ነገር አስደንግጦአት አዲስም ስለኾነባት ካልዋ የተከሰተ አይነት ደንግጣ ወለል ላይ ተቀመጠች በጉጉት ግፊት ክፍሉ ዙሪያ ስትመለከት አልጋው ራስጌ ካለች አንዲት አጭር ኮመዲኖ ላይ አይኖቿ አረፉ ባለፈው ጊዜ አጐቷ ከሮዛ የገፈፉት ሐብልና ላሎሉቲዎች እጅብ ብለው ተቀምጠዋል አስመሮም እንዳያይዋት ወደ ጠረጴዛው እየዳኸች ሔደችና ጌጦቹን ከተቀመጡበት አነሳቻቸው እንደ አገባብዋ ልትወጣ ሹክክ ስትል በትከሻዋ በሩን ስለነካቸችው ድምፅ አሰማአስመሮም አይቅችትራ አንቺ አንቺ አትመጪምምን ታደርጊያለሽ እ አስመሮም ማርታቷን ማሻሸት አቁመው እየሮጡ መጡባትማምለጥ እንደማትችል አውቃ የያዘችውን ሀብል ከጀርባዋ ሸሽጋ ቆማ ጠበቀቻቸው አምጪአት ሀብልዋንአምጪአት ብዬአለሁ አሉ አስመሮም እምቢ። አላት ለምን። እዚህ ከምንጠብቀው አለ ዳምጤ ከልጆቹ አዎንታ እንኳን ሳይጠብቅ ሰማያዊን እንዳቀፈ ወደ ተስፋ ቤት አቅጣጫ ሮጠ ሁሉም ደክሞአቸው ስለነበር አልተከተሉትም ዳምጤ ትንሽ ከሮጠ በኋላ ከአንዲት ቤት ጀርባ ቆሞ እነ ብርሃኔ ከተቀመጡበት እንዳልተነሱ አረጋግጦ መንገድ አሳብሮ ወደ ሰፈሩ ተመለለሰ መትን ሰማያዊን ይዞ ሰውዬው ቤት እንደደዴረሰበር ሲያንኳኳ የሰማው አልነበረም በቀስታ እየተራመደ ወደ ግቢው ገብቶ ቤቱን ዴዴ አለንጋና ምስር ጋሼ ጋሼ። ሠራተኛዋ እንደሌለች ታውቃለች በድንገት ከሳሎን መግቢያ በር ላይ አንድ ሰው ገና በአይን ከመታየቱ ሌሳ ወንድ እንደኾነ ሰታውቅ በፍርሃት ካደባችበት ክፍል ወደ ላይ ከተጠቀለለው የጂንስ ሸሚዝ እጆታው ትላልቅ ከ ነች አንጅ ረራ ተጣሎቓ የዮጋ ወሚ ወበ የዘዋቸሪሙ ተይ ሐበ መወከል ረነ ከተጋለጠው ደረቱ ላይ አስከ ኣንገቱ መለያያ የሚነጭ ያህል ፀጉር አድጐአል ቀዳ እሳኪታይ ድረስ የጭንቅላት ፀጉሩ ተስተዛካክሏሷል መመፏጨዘዱ ጨው አሙ አ አዳም ረታ ጐረቤቷ ነውሕልሟም ነው ጀርባውን ለእሷ ሰጥቶ በረንዳ ላይ ቆሞአልያረጀ አዳፋ ልብስ ለብሶአል አንድ እጁ ላይ ያለችው ትንሽ ጣቱ በጎዝ ታስራለች ጤና ይስጥልኝ አለችውበውስኪ የሚሞቀው ሰውነቷ ከእሷ አምልጦ የሚበር መስለአት የእርምጃዋን ፍጥነት እየቀነሰች ቶሎ ወደ እስዋ ዞሮ የሰላምታ እጁን ዘረጋላት ወይዘሮ መሶበወርቅ እባክሽ ቤት ውስጥ መብራት ተበላሽቶብኝ ልሠራ ፈልጌ ስክሩው ድራይቨሬ ስለጠፋብኝ እንዳላችሁ እንድታውቪሺቪኝ ነበርሳቅ እያለ እእምቁጭ በልልፈልግልህ እስኪእሱ እቃውን የት እንደሚያስቀምጥም አይታወቅ እስዋ ከነበፈችበት ፊት ለፊት ወንበር ስቦ ተቀመጠ ለምን ትንሽ አትጠጣም። ሙድ ጳኋቃምውጋን ይማታ ለራሷ በኃሳቧ እላይዋ ላይ እንደተኛ ጨዋታ መሆኑ ሳይገባው ጡቶችዋን እያቀያየረ ምራቁን ሲቀባቸው መላጣው መሀል ጉች ያሉት ጥቂት ፀጉሮቹ እንደየአቅማቸው ላብ አርሶአቸው ራስ ቅሉ ላይ ተለጥፈው ሲፈልቁሸ ደስታውን እንደሚነጠቅ ሁሉ በችኮላ ሲንደፋደፍ ስታየውሰው በአገሩ ሰው በወንዙ ቢጠጣ ክህደት ቢበላ ሸፍጥ አዘነችበዝምታ እያየችው ጥቂት ከቆየች በኋላ ምሽት የታፈነችበት ቡሽ ወልቃ ከሠርጉ ቤት ዜማ ይሰማቸው ጀመር የሚያተኩስ ድምፅ ኾኖ በተከፈተው መስኮት ዝረ ለምሮ ዕሰያረልዎ ሇረ ለምባረ ያረልዎ ሪሆፖጂጋው ልድዎ ኃዝሮሃሀጋሮረ ለረጋፖ ጸኋጅ ጳኋፖሯያምፖ ሐረጋም ጸለሯ ቆሐፖሆፖማ ልድ በሰከረ ገላዋ ተንጠራርታ ትንፋሽ እስኪያጥረው ድረስ መላኩን አቀፈችው የእሱን ወገብ ያቀፉ አግሮችዋ ከፍ ዝቅ እያሉ እጅ አዙር ጫጉላ እጅ አዙር ፍቅር እጅ አዙር ዜማው ከነከበሮው በጥጋብ ሲነጥር ይሰማልለዘለአለም የማያቆም መስሎ ከሁሉ የምትጣፍጪ ከሁሉ የምታምሪ የእኔ ነሽ ኩ ዴሬ አሳንጋና ምስር ጸኔያታራ ዳምውም ዖድደሙኃዎ መሣ እአፅያሪያሥፖ ለምም ያዖድሙኃ ዶቶያፖሆ ዳድጋማመ እጆችዋ ግራና ቀኝ ባልዋን ለቀው መሬት ለመንካት ዳሌዋ ቀልጦ እንደ ቀሳሳ ወንዝ ግቢዋን ርሰው አር ውክ ጎረቤትዋ ቤት ደጃፍ እንደ ኩሬ ፈሶእግሮቿ ግራና ቀኝጉዞ እንዳደከመው መንገደኛ ውሃ ጥም አእንደጣለውከሚቀጣጠል አፏ ምጥ የመሰለ ድምፅ እየወጣ ያማረበት የተኳለ ገላዋ ተዝለፍልፎእንባ ከአይኖቿ ወደ ጾሮዎቿ ኩለል ብሎ ወረደ ዖፖ ያ ዲዕ ሪያ አም ረታ ባጻ አለንጋና ምስር አለንጋና ምስር ማዙካ ከሁለተኛ ባልዋ ነው የወለደችኝ ታዲያ አባቴን ልታበሽቀው አስባ ይሁን ወይ ከልብዋእኔ አላውቅም «ከአንተ የመጀመሪያው ባሌ ይሻለኝ ነበር» ትለዋለች ታዲያ የአባቴ ጠባይ ግልጥ ስላልኾነ ብቻ ወይ ቅናቱን ሊያኪያኪስ አፉንያ ቡሃቃ አፉን እስዋ እንደምትለው እስከመጨረሻ ከፍቶ ቧ ቧ ቧ ቧ እያለ ይስቃል ጥጥ የመሰለ ፀጉር አላት ገና በወጣትነትዋ ጠቅላላ ፀጉሯ ሸበት የኾነ እናት ያለኝ ልጅ እኔ ብቻ ነበርኩ ከባልዋ ጋር ተቀምጣ የምትደባብስ እናት ያለኝ እኔ ብቻ ነበርኩ ጠይምነትዋ የበግ ጥብስ የመሰለ በመንገድ ላይ ጎረምሳ ገላምጦ የሚያያት «የፍሬው እናት ደስ ይላሉ አይደለ። ምናምን ነው ደግነትን እንደመስክ ዓለም ፊት ዘርግታ የምታሳይ ከትምህርት ቤት ስመጣ ቤትዋ በር ላይ የምትጠብቀኝ ከመግባቴም በፊት እግሯ ዙርያ ተጠምጥሜ ላትፋት ቀሚስዋን ላሽትጆ ደሞ እንዴት እንደዋለች ልጠረጥር ጠቅላላ ፊቴን በቀሚስዋ ጠቅልዬ ምን ዓይነት ምሳ እንደሰራችልኝ ልጠረጥርእናም ይሄ ቴክኒኬ የማይገባት እናት ያለኝ እኔ ብቻ ነኝ እሷም አንዳንድ ቀን ቅቤያማ ጠረን አላት ቀሚስዋን የላም የላም ሚያደርግ አልወደውም እንዲህ ሲሆን ለአባቴ የተዳላበት ቀን ን ር ከባድ ቅባታም ወጥ የተሰራለት ፆያ ፊህ ደ ሳር ሲሸተኝ እናም ለስለስ ያለ የዘይት ዱካ ያቺ እናት ዩፍ ማዙካ አውቃለሁ ያን እኩያ የለሽ የፈረንኦኖችን ምስር እንደሰራች ም ሚኒስትሪ እናቴ የተነገረለት ታላቅ ቀሚስ አላት እዛው በሰፈራችን አንድ የዶርዜ ሸማኔ የተሰራ ቀይ ጢማም ሰውዬ አንድ ነጠላ ሰርቶ በጨረሰ ቁጥር ከጉድጓዱ ወጥቶ ድር የሚዘረጋበት አካባቢ ብቻውን ዶርዚኛ ይደንሳል ቀሚስ ሰርቶ ሲጨርስ እንደዚሁ ሸምኖ ሊጨርስ ነው ሲባል ልጆች ተጠራርተን ከበነው እንቆማለን የጨረሰውን ነገር ሰባስቦ ሳጠራው ውስጥ ይከትና ዳንሱን ይለቀዋል እሱና አንዳንድ የነበሩ እንደሚናገሩት ከኾነ ትልቅ የዕረፍት ዳንሱን የደነሰው የእናቴን ቀሚስ መገንቢያ ሰርቶ የጨረስ ዕለት ነው ክሶስት መቶ እጥፋት በላይ ያለው ቀሚስ የተሰራበት ሸማጉፁ ነጠላውም ሳይረሳ «ታዲያስ ወይዘሮ ሉል እንዴት አደረጉህ። አቀማመጡ ሰለቸንዑ እያሉ አልጋው የተዘረጋበትን ቦታ ሲለዋውጡ ሁልጊዜም የሚያሰፍሩት ደብዘዝ ያለ ጥግ ነው መዓታ ቤታቸው የጨለማ ሐብት ስላላት ይሁን አላውቅም የዚህ ፋሚሊ አልጋ ሁለት ልባሶች በየሳምንቱ የሚለዋወጡ ሽምብራ ስራ ዳንቴሎች ናቸው ቀለማቸው አንድ ነውደማቅ ቀይ ትራሶቹ በሙሉ አበባ በትጠለፈባቸም ቀረጢቶች ውስጥ የተከተቱ ናቸው እነዚህ ሁሉ ገን ዩር የምትስበኝ ሁልጊዜ እንደ ሙሴ ዕላት ቀና እያልኩ በቺፍ በመገረም የማያት የኔታ ናት ሁል ጊዜ የአልጋውን በለ መለዋወጥ እየተከተለች ጨለማውን እየተጋራች ሳትረሳ እን ገር የአልጋው ብልቶች በየግድግዳዎች የምትዞር ጉድ ይ ብልቶች ግን አይደለች አለንጋ ናት እንደ ሌሎች የአልጋው አዳቢ ብ አለንጋና ምስር በ የማትሰጣ ከትራስጌው ከፍ ብሎ አንድ የትልቅ ሰው ክንድ ን ላይ አስራሁለት ሳንቲም ምስማር ጭቃ ግድግዳው ውስጥ ስ ረት ተቀብቅቦአል እዚህ ምስማር ላይ አባቴ «ኳስ ሜዳ ለገለላደህን ካለኝ ቀን ጀምሮ የኔታን ሰቅሎአል ወንጀለኛ መቅጫ እንደማለት ነው የኔታን ካየሁ በኋላ አባቴ እንዳመረረ ገባባኝ እሷን የኔታ ብዬ የሰየምኩበት ምክንያት እንዲህ ነው አባቴ ቄስ ትምሀርት ቤት ስማር እፒህ ወዳጁ አስተማረዬን እንዲህ ይላቸዋል «እንግዲህ ስሙሰሙኝ። እዚያ ስነስርዓት የጎደለበት ቦታ ነው በየቀኑ ያቺ መድኃኒት ታስፈልጋቸዋለችነ እስዋ እኮ ራስምታት ለኾነ ልጅ ጥሩ ካፌኖል ናት ፈውስ ናት እሱ ደሞ ያውቃታል ብዙ ባያጠፋም ጥፋት እንዳያስብ አንድ ሁለቴ አቅምሼዋለሁ ግን የሚኾነው አይታወቅም ለሰውዬዬ አንድ ጨምሮ እንዲሰራልኝ እነግረዋለሁኔ ይህቺ አለንጋ እጀታዋ ስድስት የተገመዱ ሽቦዎች ናቸው ከአናትዋ በኩል እንደመድፌ ትልቅ ቀዳዳ አላት በዚህ ቀዳዳ ስፋቷ ሁለት ሳንቲሜትር ዕርዝመቷ አንድ ሜትር ተኩል የሚሆን ቆዳ አጥልቃለች ደብዛዛ ወይ የቆሸሸ ቢጫ ቱባ ክር የገባባት መድፌ ትመስላለች የፍየል ቆዳ ናት የፍየል ቆዳ ናት» ሲሉ ሰማሁ በፍዖል ዳ ዖታቻጠ ልጆ ይቋፈልፉልጳ ዳልለደፇሃምም ዝኀሖ» አንተ አራም ግጥም ሲሉ ስሰምቺአለሁ ፍየልና ለፍላፊ ሰው የምጠላው በዚህ ምክንያት ይሆናል ኔከራ ዲያ ይህቺ የኔታ ስነስርዓት ያጎደልኩ ዕለት የታዘዝኩትን ራሁ ከፍተት በእኔና በስነ ምግባሬ መሃል እየተወሰወሰች የተፈጠረው የሚጠገንባት ናት ዝነኛ ሆናለች ደሞ ደኞቼ ክብሩ ሳይቀር ትንሽ ሰላም የሚነሳቸው ኩሸት ካበዛሁ ሖሥ ። ስመ ቁ መ ሪጩዴ ሔመመ «ካላረፍክ ለአባትህ እንነግርና ያቺን የኔታ ትቀምላሳለህኔ ይሉኛል አባቴ ልምዱ አለው በአለንጋ ሳይሆን በዱላ ጥቂት ሰዎች አቅምሶአል ሲባል በኋላ ስሰማ አባቴ ኮንጎ ዘምቶ የመጣ ነው ልጅ እያለሁ መዝመት ሲባል ስንቅ ምናምን በጨርቅ ቋጥሮ ሩቅ ቦታ ሄደ መመለስ ይመስለኝ ነበር ዘመድ ሊጠይቅ ሰበታ ወይም ጉደር ሄደ የመጣ ሁሉ የዘመተ ይመስለኝ ነበርቡ ብቻ አከሌ ሰነቀ ምናምንማ ካሉኝ ከባድ ዘማች ይመስለኛል ከዘመቻ እንደመጣ አባቴን ስታየው እናቴ ያኔ ባለትዳር ናት ጎምላላነቱ ማርኮአት ትዳሯን ትታ ቤቱ ትገባለች አንዳንዴ እናቴ ፌሚኒዝምን የጀመረች ይመስለኛል ደሞ ሴቶች ጎምላላ ይወዱ ይመስለኛል ለምሳሌ አንዲት አሜሪካ ኖራ የመጣች ዘፋኝ ስሟ አይያዝልኝም ጎምላሌ ብላ ትዘፍን የለ የሚጎማለል ፈረንጅ አይታ ይሆናል ለምሳሌ ጆን ዌይን ሲራመድ ይጎማለል የለ እናቴ በአባቴ ተጠልፋ ከሄደች በኋላ ለድሮ ባሏ በሰው እንደማትመጣ መልዕክት ላከችበት ቅር እንዳይለው ብዬ ትላለች ታዲያ ጎረቤታችን የነበረ አንድ መልከ መልካም ጎልማሳ ባለ ትዳርና የሶስት ልጆች አባት ጠጋ ጠጋ እያለ እናቴን ያሻክራል አባቴ እዚያው አጠገቡ እያለ ሁሉ በሽሙጥ እንደሚፈልጋት ይናገራል ሰው ሁሉ ባለበት ያለ እፍረት እናቴ ደሞ አባቴን ለማስቀናት ሳይሆን አይቀርም ለሰውዬው ፊት ታሳየዋለች ሰውዬውም ልብ ያገኛል አባቴ ቢያይ ቢያይ ሰውዬው አላበርድ አለ አንድ ቀን የንቀቱ ንቀት አባቴ ሲል እንደ ሰማሁትን አባቴን ለሰላምታ አስቁሞ «ያቺ ቆንጆ የማትጠገብ ሚስትህ ደህና ናትን። ከዚያ የሚገርም ነገር ተፈጠረ ሰውዬው ጠፋ ማለቱ ወንዙ መሃል ከቁሙ ጠብ አለና ቁርጭምጭምት የማይደርስ ውወሖ አንስታዊነት አለንጋና ምስር ውስጥ ጠፋፁ ሲቀልዱ «ሰውዬው እንዲህ ከምደበደብ ብሎ ወደ አሳ ተለወጠ» ይላሉ የሰፈራችን ወሬኞችይሄ ወሬ አባቴን ሳይጥመውም አይቀርም ሰውዬው ሶስት ልጆች ነበሩት ሎሼሃ ቶሼና ሞሼ የሚባሉ ከዚያን ቀን ጀምሮ የሰውዬው ሚስት ልጆቿን ሰብስባ ወንዝ ጻር ወርዳ ሰፍራ ባልዋን አጥምዳ ለማውጣት መረብ ትጥል ነበር ይሄ እንኳን ብዙው ቀልድ ይመስለኛል አባቴ ስለተደባደበላት ግን እናቴ ተደሰተች እንደምትለው «ወንድ አልዶመዶመ እንደሆነ ስለቱ በየዓመቱ መፈተሽ ያለበት ቢላ ነው እንደው ይሄን የሚያክል ቁመና ይዘህ አንዳንድ ቁም ነገር ስራበት እንጂ» እሱ ደሞ «ለአገሬ ስል ምንም ያላደረገኝን ኮንጎ የወጋሁ ነኝ ለሚስቴ ፍቅር ወስላታ አልምታ እንዴ። መንበረ በብርሃን ፍጥነት ከኦባቱ አቀ ስር ሾልካ አመለጠች ከዚህ ቅልጥዓፍናዋ በመነላት ምናልባት ጀምሩ ዋታ ነፁ ምን እንስረ ሯ ላደ ገጣጫ ከዘያ እኒኮ ማፈሩንሦ ሠሄ ኻም አይጊጫ ሞክር የሚለብሱት ሲባልጉ እያለ ባሎቻቸው ሲደርሱባቸው ፈጥነው ዕው እንዲያመቻቸው ይሆናል ስል ነበር መ ዴቻ በኋላ ስጠየቅ አልባለግሁም ባልና ሚስት ስንጫወት ነበር» አልኳት እናቴን እእእእእእ ከቴም ገና ገና ጡት ሳትጥሉ» በባሕሉ ባልና ሚስት ጨዋታ ይፈቀዳል ኒ ወንዝ መጫወት አይፈቀድም የተመታሁት ወንዝ ስለወረድኩ ይሁን ባልና ሚስት ስለተጫወትኩ ሳይገባኝ ብዙ ቆየ የሚያበላ እጅ ከተቀጣሁ ቤቴ ቶሎ አልገባም ነበር ከተመታሁ ጀምሮ ከቤት የተሳደድኩ ጥላቻ ሆዴ ውስጥ እየተንተከተከ እስኪመሽ ቤቴ አልገባም ጠዋት በዬኔታ ብመታ ቤቴ የምገባው ከምሸቱ አንድ ሰዓት ነው ያውም ተጣደፍኩ ስል ያውም ጅብ ፈርቼ «ትዕቢቱ እኮ ነው» «ጥጋብ» ግን እርቦኝ ጠኔ ጥሎኝ እውላለሁ እንጂ ቤቴ በቶሎ አልገባትም ግን አንድ ስልት ያለው ነገር አደርጋለሁ ቀስ በቀስ ወደ ቤቴ ያለኝን ፅርቀት አሳጥራለሁ ምናልባት ጆብ ከመጣብኝ ሮጩ የምገባበት ርቀቶት እንዳይረዝምብኝና እንዳልበላ ይሆናል መጀመሪያ ሜዳ ላይ ነኝ ማንም ባይኖር ግድ የለኝም እዚያ ቡላማና አረንጓዴ ፀጥታ መሃል እንከራተታለሁ ሊመሽ አካባቢ ሜዳው ጎን ያለውን ሠፈር አቋርጥና ወደ አስፋልቱ እጠጋለሁ መሰል ሰዎችን ማናገር ያስጠላኛል የሚማርኩኝ ነገሮች ሁሉ ቀለማቸው ይረግፋል የምሰማው የልጆች ድምፅና የኳስ ቡምታ የክረምቱ ቅህቃዜ የሰራቸው ሳሉች ይመሰሉኛል ብዙው ለምን ጠባዬ በአንድ ለፍታ እንደተቀየረ ያውቃል አጅሬ የኔታን ቀምሳለች» ይባላል እሳደባለሁ «ምናባትክንለና» «ጥናዣም» «ብስብስ» «እከካም» ዊ ጂና ናን ዴሌ» ሀዓት ንሽ ጢር በናኖ ደነሄ ጎ ፍ ባፍ ገ ን ቓ ቀሮ ፖ ጋ ቅው ሳ የመሳሰለ ባለጌ ነገር ኦልሳደብም ወሲብ የሚጠቁሙ ነገሮች ብቻ ብለ ይመስሉኝ ነበር እንጻ እንዲህ ዓይነቶቹን ከመሰሉቼ ጋር እንጳ ፈልገ ነበር የምንጠቀመው ስድብ የሚባሉት እነሱ ብቻ ናቸው መስሉን ን ምሽቱ ለዐይን ሲይዝ ቤታችን ፊት ለፊት በሩን ራቅ ብዬ እያየኑ ወዲያ ወዲህ እላለሁ የሰፈሩ ልጆች ሁሉ በየቤታቸው ገብተው እኒ በዛ ቀዝቃዛ ምሽት አስፋልት ዳር ቀጠሮ እንዳለው ሰው ወዲያ ወዲህ እላለሁ ቤቴ አልገባም ታዲያ ወላጆቼ እኔን መጠዜ ይሰላቹናእናቴ ኩታዋን ተከናንባ ከቤት ትወጣለች ባያትም እንዳላየኋት ሁሉ ፊቴን አዙሬከቤቴ ለመራቅ እንደሻትኩ ሁሌ መንገዴን በቀስታ እጀምራለሁነ ትደርስብኝና ፊት ለፊቴ መጥታ ከውሸት ጉዞዬ ታቆመኛለች በብስጭት አስፋልቱ ላይ ስቀመጉ እስዋም ተከትላኝ ቁጢጥ ትልና ዓይኖቼን በዝምታ ታያቸዋለቹ ፊቴን ወደ መሬት እደፋለሁ ልታባብለኝ ሞቅ ያለ እጅዋ ራሴ ላይ በተስታና በዝምታ ያርፋል ወደእስዋ ሳብ አድርጋ የተላጨ አናቴ መሃልፅትስመኛለች ቤት ከአባቴ ጋ ሆና እንግዲህ «የእሱ ጥጋብ አቅም ቢኖረው ይማታል» ስትል እንዳልነበረ ምንም ጩጩ ብንሆን ይገባናል በጨለማው ውስጥ ስትስቅ አያታለሁ ትከሻዬን ትይዘኛለች «የእኔ ሰንደል ና እስኪ» ትለኛለች መሬት በእግሬ እየመታሁ ቀርባ እንዳታቅፈኝ ልርቅ እዳዳለሁ እንባዬን እውጣለሁ ትጎትተኝና ጉያዋ ውስጥ ትከተኛለች ለማልቀስ እንደፈለግሁ ታውቃለች በጋቢዋ ተከናንቤ ትኩስ ምስር ወጥ አቨሸታለሁ ሆዴ ይጮሃል ትጠብቀኛለች በዚያ ብዙ ነፍስ በሌለበትና በማልሰለልበት ጊዜ እንደ ወንድ ሳልታይ ሽፍንፍንዋ ውስጥ ተደብቄ እንዳለቅስ የምትሸፋፍነኝ ሳላፍር እንዳለቅስ ነበር ጥጎጩርቅቻ ብንሆንም ይገባናል እንዲሀ እንደጋረደችኝ ብዙ እንቆያለን ሁለቱንም እጾቼን አንስቼ ለይቅርታ ሳቅፋት መሃል አናቴን ጎንበስ ብላ ትስመኛለች ሳቅፋት እንደታረትኋት ይገባታል ሳንነጋገረው የተግባባንበት ድርጊት ነው አንድ እጄን ይዛኝ እየጎተተችኝ እቤት ትገባለች ከአባቴ ጋር አንተያይም የመምጣታችንን ዱካ ሲሰማ መኝታ ቤት ይገባል ከነ በኋላ እንኳን አላየውም አንዳንድ ጊዜ እስከ ሁለት ቀናት ድረሶ አላየውም ከእናት እጅ መብላት የሚሉት አባባል ልቤ አይገባም ሩ ድረስ ማብላትማ ዩኒሴፍም ያበላል እናታችሁንና ያቅፋል በሉ ጭጩጩ ብንሆንም ይገባን ነበር መመመ ጮጭኣመጨ ር ችን ቅሜ ክበሩ ሀብታም ነው ከክብሩ ጋ ሄደህ አጥና ተብዬ ታዝዢፔ ቤቱ ስሄድ እንደሊላው አላብዛው እንጂ የጥናት ፕሮግራሜ በጨዋታ የታጨቀ ነበር ን በእቅድ የተያዘ ነው ለጥናት የምንገናኝው አራት አምስት ልጆች ነፀርን ክብሩ ከሌሎቻችን የተሻለ ፕሮግራም ማውጣት ይችላል ይችኙልም በአባቱ ይረዳል አባቱ አስራ ሁለተኛ የጨረሱ ስለነበሩ የማጥናት ስልት ያውቃሉ ይባላል እና እሳቸው እንዳሳዩት አድርጎ የሬሱን ትንሸ ይጨማምርና ሁሉ ነገር የተዶለበት ምኑም አይቅርብን ፕሮግራም ያወጣል እናጠናና ያጠናነውን እንጠያየቅና የዕውነትም ይሁን የውሸት ያጠናቀቅን ከመሰለን አንዱ ልጅ ከደበቀበት ቦታ ኳሱን ሃወጣል ኳስ ወደ ሰማይ ይጠለዛል ሜዳ እንገባለን ከትንሸ ጊዜ በኋላአንዳንዴም ከተመደበው በላይ ከተጫወትን ክሩ በቁጣ «ምናባታችሁንና ይበቃናል ኙ ኑ። የሚባል ነገር መጀመሪያ ያስቀመሰኝ እሱ ነው ክብሩ ሁልጊዜ ኪሱ ውስጥ ገንዘብ አይጠፋም ከሁላችንም ቦላሌ የሚለብሰው እሱ ብቻ ነው በኪሱ ቢያንስ ኣምስት ሬ ኦያጣም ክብሩ ሐብታም ነው ታዲያ ቢያንስ በየአስራምስት ቀኑ ወይም በየሳምንቱ ብዙ ገንዘብ ካለው ካፌ አስገብቶ ሐምበርገር ለው ዛይ ቤት አስገብቶ ብስኩት ይዝዛልናል በዚሁ በኣንዱ የገብዣ ዕለት ነው አበላው የነበረው ፓስቴ ውስጥ የደረቀች ግማሽ መድዋ በዘይት ተጠብሶ የጠቆረ ትል ያገኘሁት ፓስቴ ከዚያን ጊዜ ላ ጠላሁ ግን ይሄ ጥላቻዬ ለጥናቴ ስኬት ያበረከተው ነገር ኦልነበረም መቀ ፆያ ፓስቴን ስጠላው የሚሸጥበት ቤት ውስጥ ገብቶ መጥም ነው የጠላሁት ሌሎች ልጆች ግን ትሉን እንኳን ቢያዩ አላቆሙም የጣፈጠኝና የወደድኩትን ቅሽር ሻይ እንኳን ፈራት ታዲያ ናዖደር አእንጫወታለን አንበላለን ሺ ቤት ስሄደ ሁሉን እናደቶጋለን ን ፍመ ድርጊት ጫወጦታለን እናጠናለን ፈደ ሎ ላይ ሲረባረብ ቅዳሜና እሁዳችን ሐምበርገር ይመስላ ል ነር ጨፊ ረ ረረ ጨ ሻር ለጨ ብሩ ፊት ላይ ባለው አራሽ ገበሬ ሰዕል ምክንያት የተፈጠረ ነው ጠፍጣፋ ስጋ የተቆረሰ ዳቦ መሃል ማስቀመጥ ምኑ ቁም እንደሚያንሰፈስፈን ስናገር ሰምቶ ክብሩ ምን አለኝ ነዢ «አይገባሽም» ቦላሌ እኔ ወልዴ አሰፋ እንግዳ በሙሉ የምንለብሰው ቁምጣ ክብሩ የሚለብሰው ደሞ ቦላሌ ነው መሃል ከተማ መሑው የማልደፍረው በዚህ አፍሬ ይሆናል አባቴ ታዲያ የቦላሌ ነገር «ገና ልጅ ነህ ለቦላሌ አልደረስከም» ይለኛል ኮሚክ ዘመን ነበር ወይስ አባቴ ነው። » በግድ ቀውጢ ቀን የሚፈጥሩ ሰዎች ያሉ አይመስለኝም ነበር ዴዴ አለንጋና ምስር መንበሬ ሟቻ ክብሩ ታሞአል አሉኝአባቱ በሸታው ተስቦ ሊሆን ንደሚችልና በዚህም ሰበብ ቤት እንዳትመጣ ብለውኝ ከማን ጋር ደማጠና ግራ ገብቶኝ ነበር ለሁለተኛ ቀን እሱ ቤት የሄድኩት እናቴ የአቦ ጠበል በጠርሙስ አስይዛ ውስድለት ስላለችኝ ንው እናቱ ጠበሉን ከደጃፍ ላይ ተቀብለውኝ ያለእኔ አስገቡት ሊደፉት ያቀዱም ይመስላል የክብሩ እናት ከአናቴ የበለጡ ዘመናዊ ናቸው አንገታቸው ላይ ያለው ሐብል በመስቀል ፋንታ የልብ ቅርጽ ነው ያለው ይሄ ዓይነት ጌጥ የተጆመረፈው ኤፍራጥስና ጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ ይሆናል ምናልባት ቡድሃ ይሄ ዓይነት ሐብል ይኖፈው ይሆናል እያልኩ ሳስብ ነበር ታዲያ ከክብሩ ቀጥዬ በጣም የምግባባት መንበረ ስለሆነች እስዋ ጋ ሄጄ ላጥና አልኩ ቁም አላውቅም መንበረን እወዳታለሁ «እሉ እኮ ይሳሳላታል» ይላሉ እናቷ እንኳን አባቴ ግን አይኖቹ ይቀሉና «አየን ሲሳሳላት» ይላል ነገሩን ግን አይጨርሰውም እነ መንበረ ሰፊ ግቢ አላቸው ልክ የእኛን የሚያክል ግን ብዙ ዛፍ ያለው ዛፉ ስር እንንበለበልና እሷ ታጠናና ሸምዶደዳችን ተሳክቶልን እንደሆነ ለመፈተሽ እጠይቃታለሁ እኔ አጠናና ደሞ አሷ ትጠይቀኛለች ዛፎቹ ስር ዴስ ይላል መንበረ ደሞ እንደታጠበ ልብስ ደስ የሚል ሽታ አላት አጥንተን ሲሰለቸን ዳማ እአእንጫወታለን የዳማ ጠጠሮቹ ከፊሎቹ ስለጠፉ በቆርኪ ተተክተዋል እናቷ ዴደሞ አንዳንዴ ይታያሉ እንጂ አይነጨንጩንም ደጋግሜ ጉልበቷ ጀርባ ላይ ስላለው ጠባሳ አእጠይቃታለሁ እግሮቿ አንደዚያ ለስላሳ ሆነው ለምን ለምን እዚያ ቦታ ላይ ጠባሳ አእንደኾነ ግራ ይገባኛል «በልጅነቴ ቢላ ላይ ወድቄ ነው» ትለኛለች «ቢላ ያስጠላል» እላታለሁ «ቢላ ከጠላህ ዳቦና ስጋ በምን ልትቆርስ ነው። በር ለቆንጆዋ ለ የቤት ሥራዬን ሠርቼ ደብተሮቼን ቦር ር አይኒ ቀን የጠየቀችውን የሆነ ጥያቄ ቀ ስበው ናኝቀያይ ከንፈሮቿን ማታ ቅዳሜ ቅዳሜ እስ ጨዋታ እነ ቦብ ቻርልተንንና ጆርጅ ትዝ የሚለኝ ቀልጣፋና ውብ እግር ነው የኢሌኒ ሳቋ ነው ክፍሌ ስገባ ዐይኖ ኢሌኒ የምትቀመጥበትን ዴስክ ነው በዶ ካልሆነ ላያት የምችለው ተቀምጣ ነው ግን ደስ ብሉኝ በር በሩን እያየህ እቆ ረመ መለ ሁ ሻው የፌምርቭያ ወድ ቁቀጁ ሰልባለመጥ በሩ ለይ ተ ከርች ያ ትንት ገባሌሽ ድሌ አያታለሁ ያኔ ሁሉ ያያታል የክፍላችን ግራጫነትና ቀዝቃዛነት ይጠፋል እንደ እሷ አይነት ኦንገት ባት ደረትየጡት አቀማመጥ ይረ የለም እሷም ይገባታል ሁሉ እንደሚያያት ይገባታል ቅኔኋ አንጀቴን ይበላኛል እንዲህ ሆቬላት ግን አብረን አንድ ዓመት አንድ ክፍል ተቀምጠን አነጋግሬአት አላውቅም ፊት ለፊት ደፍሬ ዐይኖቿን አይቼአቸው አላውቅም የእኔ ዋና ተምኔት ይሄ ነው አንድ ቀን ላናግራት ሌላ ቀን እንድጨብጣትና ከምጨብጠውን እጄ ወደ እጄ በ ምን መድ ቁት ስሜት እንደሚተላለፍ ማዳመጥና በሚተላለፈዜ ሸፋች ተማሪዎች የሸፈቱበትን ጉዳይ ጠልቀው ያልሸፈቱትን ቀለሜዋ ሳቦተር እያሉ ይሳደባሉ እኔ ግን ዱም የምመች አልነበርኩም ቢሆንም ይኹ አያኮራኝም ምክና ድብ እሌኒን ለማየት ብቻ ትምህርት ቤት አመቱን ሙሉ ደይከፈጓ ቱም ጋልዕ ሆኖ አደባባይ የዋለ መከራከሪያ ሐሳብ ሆኖ ኣያውቅም ሶቴ የሚያዞረኝ ጉዳይ ቢሆንም ከእኔ በተቀር ሌላ ሰው እንዲያር። አድርጐ በማብራራት የታወቀ ነው ግዙፍ ጭንቅላቱ ትንንዝ ዐይኖቹ የሚያማምሩ ከንፈሮቹ አጭር ቁመቱ ቀጭን ሰውነቱ ሉጫ ፀጉሩ ቻይናዊ ያስመስለዋል ይላሉ ታዲያ ሲሳይ ቻይናው ይሉታል ግን በመውደድ ነው ተማሪዎች እንኳን ስለ ሲሳይ ቻይናው ያውቃሉ ስም ሰምቶ ያወቅ ይሁን አይሁን አላውቅም ጉኔ አስተማሪነቱ ሳይሆን የድምፁ ዝግተኛና ደካማ መሆን የሚቀመጡ ተማሪዎችን ፊት ለፊት ጥቁር ስሌዳው አጠገብ መጥተው እንዲቀመጡ ስለሚያደርግልኝ በሚስጢር ሽርኬ ሆኖአል የሲሳይ ድምፅ ሽርኬ ሆኖአል ከኋላ መቀመጫ እኔ ወደተቀመጥኩበት ሬት ለፊት መስመር ከሚጐርፉት ተማሪዎች መሐል አንደኛዋ አሌኒ ናት ፊት ለፊት ባሉት ዴስኮች ላይ ሁለት ሁለት ተማሪዎች እንቀመጣለን ሲሳይ ሲመጣ ድምፁ ስለማይሰማ ሦስት ሦስት እንሆናለን ነገር ግን የእድል ጉዳይ ይሁን ወይም አስቀይሜአት ኢሌኒ የምትቀመጠው ሰለሞንና ምንተስኖት ዴስክ ጋ ነው ምንም ሳያደርገኝ ሰለሞንን የምጠላው ለዚህ ነው በአንድ በኩል ግን ከእኒ ጋር ባለመቀመጥዋ ደግ ነው እላለሁ እንግዲህ የኔና የሰለሞን ዴስኮች ግራና ቀኝ ናቸው ኢሌኒ መጥታ ስትቀመጥ ብዙ ጊዜ በእኔ በኩል መመመመጨጩ ሳንሪማ ምስር በጠቅላላ አንድ ጐንዋን ማንም ታዛቢ አደጋ ሳያደርስብኝ ነ እቸላለሁ ቀጥ ያለ አፍንጫዋንከንፈሮቿ የሲሳይን የሒሳብ ት የዩ ሲያተኩሩ የግራ እግሯን የሚያምር አጥንትየለሽ ጉልበት ክብ ቅርፅ ያለውአንዳንዴም በጥንቃቂ ያልተዘረጋው ራለ እርዝመት ያለው ቀሚሷ በትንሹ ወደ ላይ ጦክከላ ከሀዋ በመጠኑ ቀላ ያለ ጭደን ሳይ በዚህም የሐሳብ ተሰቱቦ ል ይሆናልየሲሳይ ቁጥር አስተማሪነት ከፍቶ ሳይሆን ሥከፉፊዶ ሪው አስደስቶኝ የማያውቀው ፀጥ ብሎ ካተኩረ በሰው የሚያስ ፍል ውስጥ ነፍሴና ዐይኖቼ ተረብሸው ትምህርቴን አከታተለው እኔ ብቻ ሳልሆን እቀራለሁ። የሚሉት ይኹን ጊዜ ነው እንዴ። ከአልጋው ላይ መነሳት ግን ለትፈልግም አልፈልግም የትንሽ ሥነሥርዐት መበላሸት ጠቅላላ አዳም ረታ ባት ናትነ አለ አይደለ ካረጁ በኋላ ዩቅ ኪነቱ አካል እንደሆነ የለት ሚህስተኛዓ ሂ ተብሎ ለሌላ አሮጊት ወዳጅ የሚወራ ረር እና ስንለያይ እንኳን ቅር አላለኝም ሽር ነው እንዳለች ይታወቀኛል ግን ቸልተኛነት እዚህ ምጅ ተርበ ሰ ቀን ሚያሳልፍልኝ ድርጊት መስሎኝ ይሆናል እህቴ ጠርታኝ አሜሪካ ኾር እንዳሰብኩ ከነገርኳት በኋላ ሳይህን አር ተስፋ የቆረጠችው ከምን እንደምሸሽ አስወም ና ር ችግር የለብኝም የኢኮኖሚ ችግር የለብንኝም ምናልባ ርባ ቀድሞ በልጅነቴ የተጫነብኝን የዝቅተኛነት ስሜት ለማሸነፍ ይሆናል አለ አይደለ ከላይ የደረቀ የጠፋ ቢመስልም አሥሮ ከውስጥ እየገፋፋኝ በዚህም አዲስ ሰው ለመሆን የመፈለግ አለ አይደለ አንዳንድ ሰው ሴት ማብዛቴን ሲያይ ምክንያቱን እንኳን ባይረዳ ድሮ እኩ እንዲህ አልነበረም በቅርብ ነው ዐይን ያወጣው እንዳይልቢልም እንኳን ዐይን ማውጣት መቼ መጀመር እንዳለበት የተወሰነ የተደነገገ ሕግ እንኳን ባይኖርስላም የሚነፍገኝ ረባሽ ጥያቄ አይነት ግን ስለሚሆን እና ይህቺን ካትሪን የተባለች ክልስ ደኛዬን ሊፍት ላይ በሀበሻ እንግሊዘኛ ተዋወቅኋት አለባበስዋ በጣም የሚስብ ነው እንግሊዘኛዋ የሚዘንጥ ዐይነት ይመስላል ፈርቼአት ነበር ዘመናዊነቷ አስፈራኝ ብዙ የምታውቅ ትመስላለች አራዳ ትመስላለች ተደጋግሞ መተያየታችን አለማመደን እቤት ስለ እስዋ ሳወራ አበሻው ሁሉ እንድጠብሳት አበረታቱኝ አንድ ቀን እቤት ቡና እንድትጠጣ ጋበዝኳትፁ ቀላል ነበር ወሬኛ ስለሆነች ወሬ ፈልጋለች ቡናው ፈልችቶት እስኪመጣላት የእህቴን ቤት ከላይ እስከታች አጤነችው። ዓመት ወዲህ ግን የሚንከባከበው አጥቶ የጣሪያው ቀለም እየለቀቀ ዛው ዓይን ከማይደርሰበት ከጀርባ በኩልም የግድግዳው ጡቦች አም ያታ ስ ወዲያና ወዲህ ጥቁር መብረቅ በመሰለ ስንጥቅ የግድግዳውም ቀለም እየተቀረፋና በዝናብ ታጥቦ መሬት ረው ነው አንዳንድ የተሰበሩ የመስኮት መስታወቶቹም ኀየወረኔ ተያይዘው የመፈራረስ የመጀመሪያው ምልክቶች ተክሎችና ሐረጎች ያው ረስተዋል ዛሬ ዛሬ ታቸው በመስከረም እንኳን አረንጓዴነታቸው በውሃ የ ሐረጎች ከግንቡ ወደ መሬት ለመውረድ ቃጥተው አለሙበ ተንጀላጅለው ይቀራሉ በአጥሩ ላይ የሚንረ ገጉት ተንፈቅፍቀው ሠመብቀላቸውን ዛሬ «ያ አረንጓዴ ቤት ጋ ዶጻርሴ በሸበተ ዘልማድ እንጂ ግርማው ከጠፋ ባጀ ባልም ቤቱን ማደሻ ገንዘብ አጥቼ አልነበረም በዓለም ላይ አንድ ሰው ብቻ ተወዶ ያም አንድ ሰው ሞት ተመር ቤት ለሸቻው ምን ቸርትም አለወ ዛሬ ብቻዬ ከምኖርበት ስሙ የተጠራ ግዙፍ ቤት ሳሎን ውስጥ በባሊ መስታ ሠፊ በር በኩል ወደ ውጭ አያለሁ ባሌ ከሞተ ወዲህ ዶኺን ፍሬንች ዊንዶው ከፍቼው አላውቅም ተሰብሮ ላገኘው በጠ ፕላስተር ካጣበቅሁት ጊዜ በስተቀር ምናልባት ከአራት ዓዉ በፊት ሁልጊዜ የምቀመጠው እዚህ ሦፋ ላይ ነው ራ ለተመሳሳይ የጊዜ ዕርዝመት ሰው ተቀምጦባቸው የማያውቁ ንል ሁለት ረዣዥም ሦፋዎች አሉ ሁልጊዜ ባዶ ናቸው የፀደደሩ የኦብዘርቨር መፅሔቶች ከባሌ ጋር አብረን የምናነባቸኬዬ የነበሩየምንስቅባቸው የምንወያይባቸውእነሱን ዛሬ ደጋግሜ አንብቤ አዳክመውኝ ሰልችተውኝ ደግ አንዳንዴም አሣረቤን እንደ አጋጠመኝ ወርውሬአቸው የወለሉ ከፊል በተገላለጠና በተከደነ እነሱ ተሸፍኖአል ባሌ ስሙ ምንተስኖት ይባል ነበር በስሙ ጠርቼው አላውቅም ሳሙያንሰው ይመስለኝነበር ዩየእኔወጠተት ነበር የምለው ሊ ትርጉም አይሰጠውና የምፈልገውን ነገር ሁሉ ግልና ባል ነበር ባል ሲባል በዓልእ የሚለውን ቃል ያስታውሰኝ ነበር እሱን የጠየቅሁት ጉዳይና ነገር ሁሉ ይፈፀም ነበር የምሻውን ነገር እምቢ ብሎኝ አያውቅም ሳላኩርፍ የሚያባብለኝን ሳይጎራብጠኝ የሚዳብሰኝ ነበር በጥጋብ ኩርፊያ ለንቦጩን ስጥል ግንባሩን ግንባሬ ላይ አስደግፎ ያሻሽኛል ወይ ፈቴን በእጆቹ መሐል አስቀምጦ የእኔ ሞላጫ ማንጎ ይለኛል አንገቴንም ለማማበል ከሐብሌ ጋር በሠፊ እርጥብ አፉ ይይዘዋል ዘፈን አይችልም ግን በሸካራ ድምፁ ላንጎራጉር ሲል አንጀቴ ይላወላል ታላቅ ደስታና የምቾት ጊዜ ነበር ስህተቱ ይኹ ሳይሆን ይቀራል። እንዲህ ከሚያሰቃየኝ ቲያትር ከሚያሰራኝ በካሴት ላይ ከቀዳሁት ድምፁ በረዥም ጊዜ ንጭንጭ ተስፋ በስተቀር የቀረው መቁረጥከእሱ ትዝታ ለመራቅ ሶቹን እንኳን ለእኔ ቢጤ ሰጥቼ የቀሪ ን አጠንክሬ በማደርገው ጥረት ልብ ኩቱ ነው ያም የቀረበት ምክንያት አለው ዕውነቱ ወናገር ልጀምር እንዲ ልጅ ለመውለድ ከእኔ ይበልጥ እሱ ይፈልጋል ብዙ ጊዜ በይሆንም ደጋግሞ መውለድን ልጅ መልካም ነገር መሆኑን ያነሳሳል እኔ ግን ልጅ ማርገዝና ማጥባት አልፈለኩም እሱን ባሌን ብቻ ነበር ሱ ይበልጥብኝ ነበር አንድ ማታ ሳይ ቅዳሜ ፀፈፈለኩት ከሁሉ ነገር እ ገዝቶ መጣና ቤታችን ፊት ልሻ ከ ረ ሆነን እንድንጠጣ ጠራጓ አዚ ያዬ አብህርሕ ቆሜአለሁ ነፍሬንች ዊንዶው ተከፍቶአል ሳቱ «ልብሴን ለውጩ ልምጣ» አልኩት «እንደ እሱ ነይ አይበርድም» አለኝ ብርድ እፈራለሁ ብቻ ሳይሆን ቤታችን መንገድ ዳር ስለሆነ መ ኣላፊ እ ድምፃችን ስቦት በብረቱ በር ላይ ተንጠራርቶ በግማሽ የተረጊ ሰውነቴን እንዲያይ አልፈለኩም ይኸቺ ቀዘባ በከፊልም ይሁን በጩ የምንተስኖት ናት ሌላ ሰው ሲያደንቀኝ ሲያተኩርብና ሴ ካክ ። በል አንተ ሰው አትነጅሰቬ «ለመሄድ እሞክራለሁ» አልኳት ንትርኩ መሃል ገብቼ ወገብዋን ይዛ ቆመች አተኩራ ታየኛለች በልብዋ የሆነ ነገር እየመዘነች ከመሃል ከውጭ አንድ ሰው ደመቅ ባለ ድምፅ ሰላምታ ብሎ ገባና «አንቺ ልጁ እንዴት ሆነ። ስልክ ማግኘቱ መከራ እሉ ከተገኘ በኋላ ደሞ ማን ቁም ነገር ብሎኝ ሊመጣ ቢያስሩትስ ደሞ እየተገላበጠ ሲተኛ ጊዜ ያው ደህና ነው ሲነሳ ይነሳ ብዬ ከመሃል አንድ ሁለቴ ተነስቶ ውሃ ጠጣ እኮ ከአሁን በኋላ ምንም አትጠይቀኝ ምንም አትበለኝ በአፌ መጥፎ ነገር አታስነሳኝ ይልቁን ዝም ብለህ ጠላህን ጠጣ» አምሳ አለቃን ፍለጋ የሚወጣው ሰውዬ በሩ ጋ ቆሞ ፊቱን አዙሮ ከኋ ያፈ ለበሽተኛው አረቄ ስጪው በእኔ ነቦ ጥሩ ነው» እየሳቀ ወጣማ ዱካው በቀስታ በተለካ ፍጥነት ከቤቱ ውስጥ የሆነ ዓይነት ሙቀት በማየው ጣ መሰለኝ ሴትዮዋ ፊት ለፊቴ የጨለማ ቱቦ እየተመጠጠ የወ ዛ ተደጋግፋ ቆማለች ከመሐላችን የተሰበሬችው ጠረጴ ትዝ አለችኝ «የሚመጡት ሰው ካስከፈሉ ትንሽ ሳንቲም አለኝ እዬ እከፍላቸዋለሁ» አልኩ «ሽራ ግድ የለም እሳቸው ጥሩ ሰው ናቸው የእዝጌር ሰው ናቸው ደሞ የተማሪ ገንዘብ» አለች ሴትዮዋ በቀላሉ ሸብ የተደረገ ፀጉሯን በሐይል እያከከች የለመዶችውን እውነት የተናገረች ይመስላል «አንቺ በሰው ገቢ ምን አገባሽ። ፊታቸው ላይ ያለው ጢም የወደቀ መሰለ የግንባራቸው መስመር ጠፋ ፊታቸው መሐል መልካም ሰፊ አፍ እንዳለ አሁን ይታያል አረቄ እንደሚወዱ ያስታውቃል «ሰው ለሰው ወንድሙ ዘመዱ እኩ ነው» አለ ግርማ «እሱማ ነው» ጥርጣሬ የያዛቸው ይመስላል «አንቺ ክፍሌ የት ሔደ። ማደሪያም አልነበር እዚህ አራዳ ስንከራተት ቆየሁ የዚያን ጊዜ ሰው ሰው አይምሰላችሁ ቅዱስ ነው የአርበኝነት ታሪኬን እያወራሁ በቀፈፋ አመት ኖርኩ ተሰላቸሁ ተቀጥሮ በገንዘብ መስራት አልወደድኩም ሰቆጣ ወጣሁ ከርሞ ከርሞ አርበኛ የነበራችሁ ለአገልግሎታችሁ መሬት መጠየቅ ይቻላል ስለተባለ እንደው እንዲህ ወደ ታች ጆማ ወይ ወደ ባሌ መሬት ላገኝ ብዬ ከሰቆጣና ከሸዋ አርበኝነቴን አስመስከፊ መምጣት ፈለግሁ እርሻ እወዳለሁ ከእርሻ ቀጥሎ ሽፍትነት እወዳለሁ ከእርሻ ሌላ ክብር ነገር የለም ከሰቆጣ ወረቀቴን አፅፌ አስመስከፊ የተቀረውን ከሸዋ ለመውሰድ ሸዋ መጣሁ የሚመሰክረው ማን ሆኖ አገኘሁ ያ ባንዳ ሊያናግረኝ ኩራ ሊያናግረኝነፁ ተስፋ ቆረጥኩ አገሬ ከዚያ በኋላ እንዴ ቀድሞዋ እንዳልሆነች አወቅሁ ያም የቀናው የጊዜው ሰው ጥቂት ቀን ደጅ አስጠናኝ እኔ ኩሩ ነኝ ወግድ ብዬ የስቆጣ ወረቀቴን ብቻ ይፔ አዲስአባ ገባሁ የአርበኞች ቀን እየተባለ በዓል ሲሆን ዳር ሆ ሠልፍ አያለሁ ሁልጊዜም እሔዳለሁ አንዳንዴ መረር ሲለኝ ይቆጨኛል እግዜርን ለምን ኩሩ አደረከኝ እለዋለሁ አዲስአባ ኩራት ጠፋ ሁሉ ነገር ገንዘብ ነው አዲስአባ አገር ለገንዘብም ይሸጣል እውነቴን ነው ሰው ለስው ካልተጣላ ስው ለአገሩ ካልተጣላ እንዴት ለገንዘብ ይጣላል። » አሉ ሽማግሌው «ተአገሬ ስመጣ ቤት አፈላልጋ እዚህ ያስገባችኝ እሷ ናት» ዘመዴ ናት በይኛ ታዲያ» «ጥሩ ሴት ናት ወደ ጊዳ ገባች ቤቱ እየበረደ መጥቶአል «ተአርባ ምንጭ ነው መጣሁ ያልሽኝ። አለንጋና ምስር ዐጌሻው ተናግረውት የሄዱት ነገር ድብርት የቀሰቀሰበት ይመስላል ለም ወጥ ለማውጣት ጭልፋዋን ድስት ውስጥ አስገባች ወደ ላይ የ ጢሱ የሚትጐለጐል በክክ የዳበረ ሽሮ ወጥ አወጣ ሰሐኑነ መሐል ላይ እንደ ሊጥ ዱብ አደረገችው «በል ኮንግዲህ ብላ ቤት ያፈራውን» አለ ግርማ ሽማግሊው ሲያወሩ በፀጥታ ሲያዳምጥ የነበረ ሰው አይመስልም ድምፁ የሚያዝ ደይመስላል እንዲሰማ የሚያስገድድ ይመስላል በአፌ የሞላውን ምራቅ ውጩያልታጠበ እጄን ሰደድኩ እነሱ ታጥበው እንደሆነ አላውቅም በርበሬው እንደሚጥሚጣ ነው ሽሮው አፍ ውስጥ ቦታ ይይዛል የእንጀራው ውፍረት እንደርብራብ ከባድ ነው ጥቂት ጊዜ ከበላላን በኋላ ግርማ ሳል ስሎ ወሬ ጀመረ «ስሚ ያ ሰው ምን ሆኖ ነው ብርጭቆውን የሰበረው። ይኸው ልጁ አልነበር እዚህ» ሰውዬው አየኝ እንደመሽኩርመም ሳቅሁ ለምን እንደሳቅሁ ለምን እንደ ተሸኩረመምኩ አላውቅም ምናልባት በክርክራቸው መሐል ባለጌ ቶዳይ እንዳለበት ስላወቅሁ ይሆናል ቶሎ ብዬ «ሰውዬው ጥሩ አልሰራም» አልኩ «ፊት ካላሳየሸሽው ለምን ይደፍርሻል። » ሙ አለንጋ ምስር «በጣም ጥሩ ልጅ ነው» አለ ሰውዬው «ሌላ ቀን ብቅ ብትል ምናልባት ብትገናኙ አስተዋውቃችኋለሁ» «ልጁ ሰው ይወዳልኔ እዚህ እሷን ለመጠየቅ ሲመጣአምስት ስድስት ሆኖ ው ደስ ማለታቸው» «እዛም እያለ የማይወደው ሰው አልነበረም ትሁት ነው ኸረ እናቱን ብታያት ደሞ ዐይናችን ሥር በአንዴ ነው ያደገው እኔ ከመጣሁ ከሦስት አመት በኋላ ይሆን የመጣው እቴ። » ከቆመችበት የጊዳው በር እተጋደምኩበት መጥታ ተቀመጠች ፊት ለፊት እያየችኝ «የምነግርህ » አቆመች «ግድ የለም ንገሪኝ» «ሥሜ ዐይንአለም ነውእታለም አይደለም» «እና» «አርባ ምንጭ ተወልጄ ነው ያደግሁት አባቴ ራሱን የቻለ ሐብት ያለው ሰው ነበር ሁልጊዜ እንድማርለት ይፈልጋል እናቴ ደሞ አግብቼ እንድሔድ ትፈልጋለች ከመሐል እንግዲህ እንዲህ እንደአሁኑ ጊዜ አይደለም ትልቅ ሆፔ ነው ትቤት የገባሁት ያኔ አንድ ልጅ እወዳለሁ አብሮኝ ይማር የነበር ወላጆቹ ወሬውንም ምኑንም ሲሰሙ ተዚህ ከደሐ ጋር ብለው ከአገር ሊያባርሩኝ ሲሰናዱ በኋላ ይሔ ባሌ የሆነው ሐብታም ሰው ለካስ ሲሰልለኝ ላግባት ይላል ተገኝቶ ነው ወይ ይባልናእሰጣለሁ ይሆነኛል ልበል ያኔ። ይኸቺ ያልኩህ ዘመዴ ፅፀገነት የምትባል ወዳጅዋ ረድታትይኸቺን ቤት ፈልጋ ተከራየኋትና ጠላ መጥመቅ ጀመርኩ እና እኔ የምልህ ያቺ የችግር ጊዜ ብዙ አስተማረችኝለለሰው ደግ ነገር ስታደርግ አንተም ሰውዬውም ዶሶ አለንጋና ምስር ይለዋል ሁሉም ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ራስ ወዳድነት እዚያው ነው የሚቀረው እና ቪሀ ሰው ቢመጣ ይኸቺ ቤት ጠንካራ ነፋስ ቢመጣ የሚጥላት ናት እዚህ ሰው ቢጠለል ምናለበት በሌን ትቼው የመጣሁት ከፍቶብኝ እኩ ነው ና » አፍዋን ይዛ ለረዥም ጊዜ ዝም አለችፁ ማልቀስ የዳዳት መሰለች «ልጅሽስ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት