Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ተልሚድ - ይስማዕከ ወርቁ.pdf


  • የቃላት ደመና

ተልሚድ - ይስማዕከ ወርቁ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ጻ ክገፕጅፕዘሯልይ ኮኛ ጠፌ ፌ ዴኤመመአጠጩጩምጆጮ መ መው ን የምልህን ሁሉ አድርግ ቅረፀኝ አኔ ለምሠራው ወንጀል ሁሉ ተጠያቂ ነኝ ወንጀል ከተባሰለ ይህ ወንጀል ተብሎ በመጠየቄ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ጠበቃ አልቀጥርም እኔም አልከራከርም ወደ ዝንመረቂ ሳሎን አምስት ሰዎች ተከታትለው ገቡ የተልሚድ ሽጉጥ አፈሙዝ አፉ እሳት ለመትፋት አቆብቁቦ በዢንመረቂ ግንባር ላይ ተነጣጠረ ዝንመረቂም የዋዛ ሆኖ አልተገኘምፎ ከጥጉ ክላሽንኮብ ጠመንጃ አቀባብሎ አስቀምጦ ከሶስት ሰዎች ጋር ፈርሾ እየቃመ ነበር አንደኛው ቦንዳዎቹን አስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ አድርሶ በጂቡቲ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚያረገው ጉዞ ተሰርዞ ኑሮአል ሌላኛው ሰጡ ሚሊዮን ብር በሳምሶናይቱ ሞልቶ ጥይት የማይበሳቸውን ልብሶች በመጠባበቅ ላይ ያለውን ዝህ ሕሊናህ ሳይሆን ይህ ገንዘብ ነው ዘላቂ ደስታ መፔም ቢሆን ገንዘብ በማጋበስ አይገኝምሱ ብሩክታዊትን ወደ አማኑኤል አናቴን ወደ ኤርትራ የላከው ለዚህ ብለህ ነው ያተረፍከው ደስታ ምንድን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ያልፈሰገ አለመቀጠል ይችላል ጅቪቨጀዐእ ዱሻ ሶለኮኮርኮሮርርንሦምሮትንቻኛምሜሑቆችቻችንስችችሴችችችችሚሚችዎወ ሯፍ ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ዓም ተልሚድ ቀኝ እጁ እንደተቆረጠ ቢያውቅ ኑሮ ወዲያውኑ በቀወሰ ነበር በዚህ አደጋ ውስጥ ሆኖ እንኳ ሳይጎነጫት ያመለጣትን የሞት ፅዋ መልሰው ለመጋት ምን ያህል ሰዎች ምን ዓይነት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሆነ ቢያውቅ ኑሮ የሚሰማውን ስሜት ብቻም ሳይሆን ምን ሊያረግ እንደሚችል ለማወቅ ለማንም አይቻልም ነገር ግን ከሰመመኑ ቀስ በቀስ በመንቃቱና ያለበትን ሥፍራም ለማወቅ ሙከራ በማድረግ አእምሮው ስለተወጠረ ከእንግዲህ በቀኝ አጁ መፃፍ በቀኝ እጁ መጉረስ ከሁሉም በላይ ነፍሱ አጥብቃ የምትቃትትለት የድርስት ሥራውን አንዲት ፊደል እንህ በቀኝ አጁ መጻፍ እንደማይችል ቶሎ ሊገነዘበው አልቻለም ከዚህም በላይ በቅርቡ የጀመረውና ብዙ የደከመበት ድርስቱ ገና ወገቡ ላይ ነው በድርሰቱ ቀሪ ምዕራፎች ውስጥ ያሉ ረቂቅ ሐሳቦች እፄ ልውጣ እኔ ልውጣ እያሉ እየተጋፉ ግብግብ ላይ ናቸው ልክ አዳኝ በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ አዳኝ በጭስ እንዳፈናቸው አውሬዎች እንደማንኛውም ስብአዊ ፍጡር በሆስፒታል አልጋ ላይ ሲነቃ እጁ እንደተቆመጠ ሲያይ መጀመሪያ የእጁ መቆመጥ ቀጥሉ አካል ጉዳተኛ መሆኑ ለጥቆ ደሞ መ ሆመ ው ጅ ም ተቹ ጨምቹ ዖሥሥ ወዱ «መው መመመሙመመ እጁ ሳይቆመጥ የሚያከናውናቸውን ያሳስበው ይሆናል እጁ ነው ተግባራት መፈፀም አለመቻሉ ቀመጠበት አጥብቱ የሚጓጡ ተኝ ሚፎክተውን ድርሰት የ ይህ ሰው ግን የተ ቀኝ እጂ እንደ አከክ የ አጁ ጥርስ እንዳላወጣ ብጉንጅ የድ ኣጁ የሕይወትን ዙሪያ ገብ የሚያክ ሚፎክትበት ርሰት ገፀ ባህርይጡን የሚያባብልበት በት ተኝ እጂ የቀኙ ቀኝ እጀ ቀስ በቀስ ከሰመመኑ አየነቃ ዙሪያ ገቡን ለመመልክት በተቀባ ክፍል ውስጥ በጠባቧ የሆስፒታል ለመንቀሳቀስ ሞአከረ ሁናሥ ከራስ አልነበረም ሞክከረ ነጭ ቀለም አልጋ ላይ ተኝቷል ትሉ በቀር የተንቀሳቀሰለት አካል ዓይኖቹን በቀስታ ወጠደግራጤጡ በኩል ሰቀ ያንዣበበው ብዥታ ቀፋስ አንደበተነጡ ደመና ኣይታው እየጠራለት መጣ ነጭ የፕላስቲክ ፊኛ ተዘቅዝቆ ሲንቆረቆር ተመለክተ ቀጭኑን ነጭ ቴበ ሲከተል ዐደ ግራ አዱ ደረሰ ሆስፒታል ውስጥ ተኝቶ ግሉኮስ አንደተተከለለት ተገነዘበ አፉን ከፍቶ የሆነውን ሁሉ ለማስታወስ ሞክከረ አልቻለም ወደ ቀ በኩል ዓይኖቹን አንከራተታቸው ምንም ሃገር የለም አንድ ባቃ ወንበር ራቅ ብሎ አለ ብቻውን እንደሆነ ተረዳ ከዕጣ ነፍሉ በተር በዚህ ክዓል ውስጥ ምንም ተራዳኢ ዓጡር አልልነበረም ሳፐው በዓይኖቹ ላይ ቀስ በቀስ አየተገፈፈ ሲሄድ ተልሚድ ምንም ነገር የሰውም ነገር ግን ሁሉም ነገር አለው የሌለው ሊናረው ሲል ሊናረጡ ያሰው ይሙለጨለጫል የሙለጨለጨው ሲወድቅበት ደሞ ሌላ አነጊና አጁን ይሰዳል የመጨበጥና መመ መች የሚጨበጥ የሜመስል ጅራት ይመለከትና የመልቀቅ ሕይወቱ የማተጠረቃሖታ ወይም ስ የ ሙጨ ይኳ ካኳ ር ይጨጦዩ። በሕይወቱ ውስጥ ጠብ ያለ አንዳች ነገር አልነበረም በመቀጠልም በወደብ ላይ ሥራ ወዛደርነት ተቀጥሮ ኩሊ ሆኖ ነበር ወደ ግሪክ ለመኮብለል የቻለው በዚህ አከቃጣሚ ነው በለስ ሊቀናው የቻለ ከኩሊነት ወደ መርከበ የፅዳት ሰራተኝነት በመዛወሩ ነው መርከቧ መልህቋን ስትጥል እሱም ግሪክ ውስጥ የእግሩን መልህቅ እንደሚጥል ወሰነ አስቃቁቂውን ኑሮ በስደተኞች ካምፕ ውስጥ ካሳለፈ በጊላ አንዲት በስደተኞች ላይ ያተኮረ ድርሰት ለመፃፍ የመጣችን አኒያና የምትባል ደራሲ ተዋወቀ የግሪክ ዜግነትና የሥራ ፈቃድ የሚያገኝበትን ሁኔታ አመቻቸችለት በታላቁ የአቴንስ ከተማ ኮሉናኪ በሚባለው የአቴንስ እንብርት በሆነው መንደር ውስጥ ለባለፀጋዋ አኒያና ተቀጥር ውሻ አጫዋች ህሕኋበ ለመሆን በቅቶ ነበር ቀበጥባጣዋ ደራሲ አኒያና የአሥራ አንድ ውሾች ከበርቴ ናት በኮሎሉናኪ መንደር አናት ላይ በተኮፈሰው ለሊካቤተስ በተባለው እውቅ ኮረብታ ሥር በተንጣለለ ግቢ ጡስጥ ብቻዋን ያለባል ትኖራለችቅብጥብጧ አኒያና በለካቤተስ ኮረብታ ደቡባዊ ምዕራብ ቁልቁለት በተመነደረችጡ ኮሎናኪ ሲል ተልሚድን ማየት የተለመደ ነበር ጎዳናዎች ላይ መሸትሸት የቡሻጓ መንጋ ለማዝናናት ሲወጣ ኮጀ መመመመመራ እንዱን ውት ብርማ ሰንሰለቶች ይኮ ከጊል ከቷላ ይከተላል የአሥራ አንዱን ውሾች አሥራ አንድ ሠንሰለት ብቻ አልነበረም ጨብጦ የሚከተላቸው አሥራ አንዱም ውሾች አሥራ አንድ ፍላጎቶች ነበራቸው ሊያውም አንዱ ውሻ ብቻ ከአሥራ አንድ ያላነሱ ምኞቶች በአንዲት ቅፅበት ብቻ ሳይኖሩት አይቀርም አሥራ አንድ ሰንሰለቶች ጨብጧል ከማለት ይልቅ አሥራ አንድ ጊዜ አሥራ አንድ ተምኔቶችን አንቆ ይከተላል ማለት ይቀላል ሁሉም ውቦሾች እንደምኞቶቻቸው የእሳት ላንቃ የሚመስሉ ቀያይ ምላሶቻቸውን ወደሚፈልጉት ጎልጉለው ለሀጫችውን እያዥረበረቡ ይጎትቱታል በአሥራ አንድ ፍላጎቶች የሚጎተት ሰው ወደዬትም ሊሄድ አይችልም የኮትር ፍልስፍናው ነበረች ተልሚድ ራሱ ግን አንዲት ፍላጎት እንኳ የለችውም ነበር ልክ እንዳሳለፋቸው የኮሰመነ ዓመታት እንደጠወለጉ ዘመናት ስሜቶቹ ሁሉ ከስመዋል ከአሥራ አንዱ ውሾች የአንዱን ውሻ አንዲት ተምኔት ታህል ምኞት እንኳ አጣ። መጩመ ክንፉ ያው የክ ሞት ክንፉን አያማታ እየመጣብኝ ነው ወራሽ እንኣ ር አባትሽ እንደሆነ በየሀገሩ ሜስቶች አበጅቷል አሉ ቻይና አሜሪካን ሀገር ሶስትሌላውን ትተን አዚህች የደፃ ርሚጦ ህለው ሀገር ከዮበ ዴቡውቲ ሳይቀር ሚስቶች ሳያፈራ አይቀርም ን ርም አባትሽ ላንቺ ዴንታ ያለው አንዳይመስልሽ ለእሰ አንድ ቦን ዳ የኮንትሮባንድ አቃ ከሚጠፋበት አኡ ይመርጣል አንቺና እኔን ቢያጣ በሁለተኛው ቀን አባቷ ዝንመረቂ ወደ ክፍላ ሳያንኣክ ከገባ በኋላ ያንን ከርታታ ብሎ ሊናገር ሲል ታነብ የነበረውነ የተልሚድን ልቦለድ ረቁቅ ተልሚድ የመኪና አደጋ የደረስበት በዚሁ ቀን ማታ ላይ ነበር ራስ መኮንን ድልድይን ተሻግረው ከፀደይ ጋር ወደ አራት ኪሎ በእግር በሚንሸራሽሩበት ሰዓት ነበር ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀው ከንላ በኩል የመጣ ጥቁር ቪታራ መከ ተልሚድን አሳዶ ሲገጨው ያየችው ልክ በዚህ ቅጽበታዊ አጋጣሚ ሀደይ ከአባቭ ስልክ ተደውሉላት ወደጊላ ቀርታ ነበር ከዚህም በዥጨማሪ ፒያሳ ወይን ሲጠጡ ካመሹበት ቤት ውስጥ ከጠረጴዛው ሳይ ተከንብሎ ያበሰበሳትን የጦይን እርጥበት ለማድረቅ ህቭ በመሆኑ መኪናውን ተከታትላ የስሌዳው ቁጥሩን ሰመያዝ አልበቃችም ሌሊቱም ከተልሚድ ጋር በወይኑ ሞቅታ እያወሩ ሳለ እጅግ ገፍቶ ስለነበር ሰካራምች በቀር በዚያ የሚያልፍ ሁነኛ ሰው ባለመኖሩ እንዴ ጀብ በለ የ አንን ላዳ ታክሲዎች አንዱ በዚያ እየከነፈ ወደ ሆስፒታል ሳትወስደው ነፍሱ በወጣችም ነበር በቀኝ አጁ ላይ የደ ረሰው ሰቆቃ እንኳንስ የአንድ ሰው ትሼ ነፍስም ያስወጣ ነበር የሁለት ሰው ም የጥቁር አንበሳ ሐኪሞችን ባስጨነቀው ቀዶ ጥገና የደቀቀ እጁ መ ተ ን ሕክምና ከቀናት በኋላ ከሰመመኑ ነቅቷል አ ከና በ ገዝታ ስትገባ ለመደመሪያ ጊዜ ዓይኖቹ ተገልጠው ር የተፈጠረ ነበር የመሰላት ነ ኬቤተእ ነመ ስብረው የማይችል የሚመስል እግረ ሙቅ አስገብቶ ሲቆልፍባት ማመን አቅፏት ዓይኖቿን አፍጥጣ ቀረች ዝዢንመረቂ የመኪናውን ሞተር ቆስቁሶ ሲያበቃ ነበር ኣንድ አንምጣ በማለት ወደ ሰማያዊ የቤት አውቶሞቢሉ ያስገባት በሁለቱም እግሮቿ መድዋፍ ሊ ብሩክታዊት ቦታ ደርሰን ፊልም ተብሎ በሚጠራው ፀሀይ መከላከያ ድምፅ ወደ ውጭ እንዳይክን ጎ የተለበጠውን የመኪናዋን ተለብጦ ከውጭ ወደ ውስጥ እንዳያሳይ ተደር መስታወቶች ሁሉ ከሸገጠ በኋላ ነበር ላይታሰብ እግራን ለእግረ ሙቅ የዳረገው እጆቿን ከወንበሩ ጋር የፊጥኝ ጠርቆ አሰረው ሰፊ ጥቁር ፕላስተር አውጥቶ አፏን ሊሸብባት ሲል አልህ በተናነቀው ድምፀት እእኔ እግር ላይ ሰንስለት። አለች ፀደይ ሳታስበው ባርቃ አላበቃልህም እመንም አትመንም አንተ ታላቅ ደራሲ ነህ ህይወትህ ሁሉ ድርሰት ነው ባለፈው አያ በሽመሉ የተባለውን የድርሰት ረቂቅህን ሳጥንህን ከፍቼ አንብቤዋለሁ ስህተት ቢሆንም አንተን ለማወቅ ብቻም ሳይሆን በድርስቶችህ አስካሪነት የተነሳ ሳላስፈቅድህ የጨረስከውን ሁሉ በቁጠባ አነባለሁ አያ በሽመሉን አንብቤ ስጨርስ የተሰማኝን መግሰጽ ይከብደኛል በእርግጥም ለአራት ዓመታት ተንከራተህ የዛን ከርታታ ሰውዬ ታሪክ ስትፅፍ የቆሎ ተማሪዎች ያወጡልህ ስም በደንብ ስላጤኑህ ነው ተለሚድ የሚለው ስያሜ አያ በሽመሉን ከቅኔ ቤት ቅኔ ቤት እየተከታተልኩ ስፅፍ የቁሉ ተማሪዎች ያወጡልኝ ስም ነው ተልሚሜድ የሚለው የግዕዝ ቃል ከርታታ ዘዋሪ እግረ ተማሪ ቋራ ሲሉት ቁልቢ የሚገኝ እንደማለት ነው ብለህ በመግቢያው የፃባከውን ሳይ ሰውዬውን ለማጥናት ምን ያህል እንደባዘንክ ይህንንም ያዩህ እንደመሰከሩልህ የሚያሳብቅ ነው ተልሚድ የሜለው ስም ሻሸልማትህ ነው ነፍስህን በመከተል ሰባዘንከው ሁሉ ማስታወሻ የሚሆነህቅር ዛካሳለህ አያ በሽመሉን ካነበብኩ ወዲህ ተልሚድ አያልኩ ብጠራህ ተመኝቼ ነበርለብሩክታዊት በየቀነ ስሰምተርክላት ስምህን ተልሚሜድ ብላ ለመጥራት ተመኝታም ነበር ፌካልሸስ የሚለኝ ካሁን በንላ ስሜን ተልሚድ ብለሸ ብትጉጠሪኝ ነው ይደስ ዘገገፕጀፕቨደጸ ተጠጋችው ይኹ ከቓፎ ቪሃ ክር ብለህ የሰየምክው መፅሐፍ በራሱ አንተን ላለቀ ሽልማት ሊያበቃህ የሚችል የማንንም ሰው ልብ የሚነካ ትልቅ ሥራ ነው አትቀልጅብበኝ እንጂ ፀዲ አቋረጣት ገና ወገቡ ላይ ያልደረሰ መጽሐፍ እንዴት ነው ለታላቅ ሽልማትሆ። ተልሚድሁላችንም እኮ የየራሳችን ሐዘን አለን በሁላችንም ልብ ውስጥ እኮ እንደመንጠር እሳት የሚንቦገቦግ ሐዘን አለ ፀደይ ይህን ስትል የራሷ በሽታ ትዝ አላትና ከተልሚድ ችግር ጋር ተቀላቅሎ ዓይኖቿ ላይ የእንባ ውርጭ ሲወረጭ ተሰማት ተልሚድ ዕንባዋን እንዳያየው ጠደ በሩ ፊቷን አዞረች በበሩ የስረኛው ክፍተት የቆመ የሰው እግር ታያት ቆየና የሁለት ሰዎች ጫማዎች ታዩአት አንደኛው ጥቁር ጫማ ሌላኛው ቡኒ ጫማ እንዳደረጉ አየች በሩ ላይ ተደግፈው የሚያዳምጧቸው ስዎች እንዳሉ ተገነዝበች የእግሮቻቸው ተረከዞች በተቃራኒ አቅጣጫ መሆን የበለጠ ጥርጣሬዋን አባስው ግንባራን ቋጠር ፈታ እያደረገች ወደ በሩ ተራመደች ዘገኛጀፒፐቨጸደጾች ሥመ መ መ መ መ ፉት አ ት ፏ ቻይና ቤጂንግ በሻታንባከ ጎዳና በሚገኘው ጂንግ ሻን ደንግ ጂ ሆቴል ውስጥ በመንፈላሰስ ላይ ነው ዝንመረቂ አስቀድሞ አዲስ አበባን ሳይለቅ በተያዘለት ኪንግ ሳይዝ ክፍል ውስጥ ሁለት ቻይናዊያን ኮረዶች ና እንዲያደርጉት ታዘው ዕርቃናቸውን ልም ዓይኖቻቸውን እያቁለጨለጨ ጠብቀውታል አንድ ትልቅ የምሥራቅ አፍሪቃ ባለስልጣን እንደመጣ ሁሉ ኤም ኤስ ኤስ እ ተብሎ በሚጠራው የቻይና የስለላ ተቋም ውስጥ የምሥራቅ አፍሪቃ ልዩ ኢጀንት የሆነው ሚስተር ሉ ላቅ ባለ ሁኔታ አቀባበል አድርጎለታል ዝ ንመረቂ ከሚንቦገቦገው እላት ፊት ለፊት ባለው ሰባት ሰው ሊያስተኛ በሚችል አልጋ ላይ እየተገላበጠ ሁለቱ ሴቶች ዘና ካደረጉት በኋላ ሉ የሚመጣበት ሰዓት በመድረሱ ሴቶቹን አስከትሎ ወደ ባሩ አመራ በሚያብለጨልጩ ዲዛይኖች ያሸበረቀው ባር ውስጥ በምቹው ሶፋ ላይ ሴቶቹን በግራና በቀኙ አስቀምጦ ጫጩቶቿን የታቀፈት ዶር መስሎ ተሰየመ በሰዓት አክባሪነቱ የሚታወቀው ሉ አንዲት ሴኮንድ እንህ ሳይዘገይ መማግ ተቀሳቀላቸዉው ከሉ ጋር ዛሬ ቀጠሮ የዙት በእርግጥ ለጥብቅ ጉዳይ ቢሆንም ዝንመረ ቂ በመጠጥ ዝቨና ማለት ስለፈለገ ውድ ጥ ምሥራቅ አፍሪቃ ጡስጥ መጠጦችን መቀምቀም ጀመሩ ይህ መጠ የቴ ኪእ ዔዔ። ባ ን ገቸ ምን ያህል ውድ እንደሆነ ከሉ እና ከራሱ ከዢንመረቂ በቀር የአዓሪካ አፍሪካውያንም ሆኑ የኤዥያ ኤዥያውያን ባውል አያውቁትም ሉም ቢሆን ይህን መጠጥ በራሱ ኪስ አቅም ለመጠጣት አይፈቅድም ዢንመረቂ ግን ይህን የቻይናዎቹን ቆጥቋጣነት መጥላቱን በማስታወቅ በመጨረሻ የማይታመን ሂሳብ ሲከፍል ይታያል አንድ ሌላ ቻይናዊ ዝንመረቂ ለሆቴሉ አገልግሎት ብዙ ገንዘብ ሲከፍል አይቶ እኔ ብሆን ይህን ገንዘብ ከምክፍል ዕድሜ ልኬን ሲያባርሩኝ ስሮጥ ብኖር አመርጥ ነበር ያለው አይረሳውም ኩልል ያለው የቻይንኛ ሙዚቃ ድሮ ቻይና ውስጥ የቴክስታይል ኢንጂነሪንግ ትምህርቱን እየተማረ ሳለ ያዳምጠው የነበረው ነው አበባው ቀይ ነው ህይወት ኘኝየንጉርጉር ነው የሚለው ክፈን በመጠጡ ሞቅ እያሱ ሲመጡ ሁላችንም የታናናሾቹ ቀኖቻችን ውጤቶች ነን ሲል ተናገረ ዝንመረቂ በድብቁ አአምሮው ጡስጥ ይህን ንግግር ያናገረው አዲስ አበባ ውስጥ ከአዕምሮ ሕሙማን ሆስፒታል አስቀልፎባት ሊመጣ ተማዕኖዋ የተከተለው የባለቤቱ የብሩክታዊት ድምፅ ሳይሆን አይቀርም ቻታይና ውስጥ ከብዙ ዓመት በፊት ሲገናኙ ዢዝንመረቂ ከዩኒቨርስቲ ተባርሮ የቴክስታይል ኢንጂነሪንግ ትምህርቱን አቋርጦ ነበር ያኔ የቴክስታይል ኢንጂነሪንግ አስተማሪ ሆኖ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያየው አንድ ሀበሻ እንደጓደኛ ቆጥርሮ ያስጠጋዋል ኢንጂነር ብጡል አሱ ቤት ተጠግቶ ሲኖር ነበር ብሩክታዊትን የተዋጠቃት የብጡልን ታናሽ እህት ይናን ለማሳየት ከድራዳዋ አስመጥት ኑነራል በዚህ ጊዜ ነበር ቨፕቸጀፕቨጸጄነህዐጹኤኤ ስለብሩክታዊት የሚሰማው ሁሉ ያንንው የጀመር ኢትዮጵያ ጡስጉ የምድር ባቡር ሠራተኛ ሆና መቀጠሯን ቀድሞ ነበር የሰማው በኮንትሮባንድ ንግድ ድልብ ባለፃብት የሆነ የመንግሥት ባለስልጣናት ጋሮ የሞትሸረት ትግል ታደርግ እንደነበር ነገር ግን ትግሉ የግሏ ብቻ በመሆኑ ያባትህ ቤት ሲወረር አብረህ ውረር የሚለውን የአብረን እንብላ ፈሊጥ መቀላቀሏን ሁሉ ሰማ። ርት ር መው ደ መመ ዱዴ ሙሥሬ ጋው መፍክቹ ማመ ች መፍ መ ከ ለዥንመረቂና ለሚስተር ሉ መርከቧ ከዓይናቸው እአስክትሰወር አጁን እያወናጨፈላቸው ነበር በምሥራቅ አፍሪካ ኤም ኤስ ኤስ ለተባለው የቻይና የስለላ ተቋም ኤጀንት ሆኖ ለረኝም ጊዜያት ያገለገለው ቀልጣፋው ው በመርከቧ ላይ እንዲሳፈር የተደረገው ሁለቱን ልዩ ቦንዳዎች በዓይነ ቁራኛ ጠብቆ የኤደን ባህረ ሰላጤን ለማሻገር ነው ወደ ምሥራቅ አፍሪካ ወደ ኢተዮጵያ በሁለቱ ቦንዳዎች ላይ በሰማያዊ ቀለም ሁለት ዓይነት ከዶች ተዕፈውባቸዋል በአንደኛው ቦንዳ ላይ እ ኤክስ ሶስት ፃያ ሶስት የሚል ኮድ በአራቱም ጎኑ ተፅፎበታል በሁለተኛው ላይ ደግሞ በሁለቱ ጎኑ ብቻ አ ኤክስ ሁለት ሰላሳ ሁለት የሚል ፅሑፍ አለበት የተሰጣቸው የኮድ ቁጥር ይለያይ እንጂ መጠናቸው አንድ አይነት ነው ገገንመረቂ መርከቧ ከዓይኑ ስትሰወር ሚስተር ሉን አስከትሎ ወደቡን ለቀቀ በእቅዱ መሠ ረት ሚስተር ሉ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ይበራል ከዚያ በፊት ግን ዝንመረቂ ቀድሞ ያውቀው የነበረውን ኢንጂነር ብጡልን እንዲያገኘው ሚስተር ሉን ይፈልገዋል ይህም የሆነበት ምክንያት ኢንጂነር ብጡል የዩኒቨርስቱ አስተማሪነቱን ለቅቆ በአንድ በኤም ኤስ ኤስ የስለላ ተቋም በዓይነ ቁራኛ በሚጠበቅ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ውስጥ ስለሚሠራ ነው ያለ ሚስተር ሉ ብጡልን ማግኘት የማይታስብ መሆነኑነ የገባ ገየንመረቁ የባለቤቱን ጦንዴሃ ማየት እንደሚፈልግ በመማፀነ ተጠሮተይዞለታል ዘገጅጀፕፐቨሯጸክ ረፈበት ሆቴሉ ነገ ምሽት ሊዮንን ኤ ፓማ ፀደይ ፈራ ተባ እያለች በሩን ከከፈተች በኋላ ትንፋጂን ለቃ ተረጋጋች የፈራችው ሳይሆን በሥራ ብዛት የተማረረች ዶክተር ነበረች በሩን በኃይል ያንኣካ ኳችው ችግር አለ። እንኳን መቀመጫ መቆሚያ ጠፋ ከተልሜድ ፊት ለፊት ግን አንድ ባዶ ወንበር ነበር ሰው አየመጣ ወንበሩን ለማንሳት አጁን ሲሰድ ሰው አለው አያለ ሲመልስ ቆዬ አውሮፕላን ብቻ የሚያር ሰፈር ተልሚድ ጠቡ ትዝ አለው አያ በሸመሉን ፅፎ ጨርሶ አዲስ አበባ በገባ ወንበሩ ግን ብቻውን ተተምጦ አመሰ ከጥጉ አመጨጨ ዘፐሾጀፐቨሯጸ የሀሜት ወሬ ሲሰልቁ ከነበሩት ሶስት ሰዎች አንዱ ረጂም አጁን ልነ ወንበሩን እየሳበ ሰውዬው እስኪመጣ እንቀመጥበት እንጂ ታዲያ። ከሰኞ ጥር ቀን ዓም ጀምር የአፍሪካ ህብረት የመደመሪያው ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ይካፄዳል በመሆኑም በፕሮቶኮል ሹማምንቶቻቸው በኩል ጥይት የማያስመታው ልብስ አዲስ አበባ ውስጥ መግባቱ ይነገራቸዋል ለዚህም ሚስተር ው የሚባል አሳት የላሰ ቻይናዊ ከቤጂንግ ተልኳል ይህ ቡሌት ፕሩፍ ሙሉ ልብስ በእኔ በኩል በኮንትሮባንድ መንገድ ከሰልባጅ ጋር ተደባልቆ ይገባልአንዱን ሙሉ ልብስ ሚሊዮን ብር የሚረከብ አንድ ጥብቅ ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ገንዘቡን በሳምሶናይት ሞልቶ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል በዚህ ኦፕሬሽን አጠቃላይ የእኔ ገቢ ሚሊየን ብር ነው ምክንያቱም ሙሉ ልብሶቹ ናፐቸው ይህን በ ሚሊዮን ስታባዛውጡ ሜሲዮን አይመጣም። ከኢትዮኤርትራ ጦርነት ወዲህቡ ከዚያ በፊት የት ትኖር ነበር ጻነ ሞ አክ ችኋ ዎና ም ፎበስዲ እ ታዯ መ ልጅ ቴሰጠከበመ በ ዘገዞክፐዝሯጳልጂዝኮር ኳተን ስሰጡልኘ በታላ ገንዘቡን አጠፋፍተው ቢቸገሩ ጊዜ እዚሁ ግቢ ውስጥ አንዲት ክፍል ቤት ሰጥቻቸው በነዛ ይኖሩ ነበር ግባ ተልሚድ ወደ ውስጥ ገብቶ ያደገበትን ግቢ በናፍቆት አሸተተው ጠረት ተለውጧል የድሮዎቹ ትላልቅ ዛፎች ተቆራርጠው ቤቶች ተስርተውባቸዋል ራቅ ብላ አንዲት ክፍል ቤት ብቻዋን አለች ዝንመረቂ እየመራ ወደ ክፍሏ ወሰደው እዚህች ቤት ነበር እናትህ ይኖሩ የነበር ላንቃዋን ከፍቶ ወደ ውስጥ ጋበዘው ከጥግ በኩል አንድ ሲቀመጡበት የሚቀባጥር አሮጌ ኣልጋ ከጥጉ ደግሞ ኣሮጌ ሳጥን ከምድጃው ጥግም አመድ የቃመ ድስትሌላ ደግሞ አንድ አሮጌ መሶብና አንድ ሌላ የተጨማደደ ሌማትሌላው እቃ ከዓይን አይገባም አሮጌዎቹ የጥንት አቃዎች ተልሚድ የሚያውቃቸው ዓናቸው ናፍቆት የጨመቀው ዕንባው ባይኑ ሞላ ታታዲያ አናቴ ወዴት ፄደች። እሱንም ቢሆን ግዴለም እኔ የምፈልገው ቁጭ ብዩ ድርሰቴን የምፅናባት አንገት ማስገቢያ ቤት ብቻ ነው በውስጧ አንድ ጠረጴዛና አንድ ወንበር ያላት ብቻዬን ያለምንም ጣልቃ ብነት እየተመሰጥኩ የምኖርባት ቤት ከዚህ ውጭ ልሙጥ ወረቀትና ብዕር በቃ ያልተፃፈበት ወረቀት ብዙ ያወራፍል ከተፃፈበት ጠረቀት ይልቅ አነዚህን አግኝቼ ካልኖርኩ ግን ቃሊቲ ወህኒ ቤት የምገባበትን ሁኔታ እንድታዘዚጋጀልኝ እፈልጋለሁ ቃሊቲ ለመግባት ደግሞ ምን አስመኘህን። ብሩክታዊትን ለማነቅ የሚዘረጋ እ ስይኖረኝም ይቅርታ አርግልኝ ጋሼ ይህን ማድረግ አልችልም ይህን ሕሳብህን ጠደ ሰገባው ብትመልሰው ይጓላል የተመዘዘ ሰይፌ አንገት ሳይቀላ ወደ ሰገባ ተመልሶ አያውቅም ዝ ንመረቂ ይህን ብሉት በቆመበት ጥሎት ገባ ተልሚድ ይህን ሁሉ ዘዘክገዙ ለሀደይ ክተረከላት በኋላ ሌላ ሁለተኛ ምስጢር እንደሰማም አከለላት ከቻይና ተጭና በመምጣት ላይ ያለውን ቦንዳ ምስጢር ጎቦንመርተና ከጎነ የተቀመጠጡ ሰጡ ሲያጠሩ የሰማውን ሰማን እንደመጣ መቼ አዲስ አበባ እንዲገባ እንደታቀደ ገንዘብ በሳምሶናይት ሞልቶ አየጠበቀ ያለው ሰውዬ አዲስ አበባ መግባቱን ምስጢር ቦንዳው ምን እንደያዘ የት ሆቴል እንዳረፈ ጥይት የማያስመታውን ሙሉ ልብስ በምን ሁኔታ ለመሪዎች ሊሸጥ እንደታሰበ የተቀነባበረውን ሴራ ሁሉ ዘክዝኮ ነገራት እሱ እንደገመተው እጂን የማጣቱ ምስጢር እነዚህን ምስጢሮች የመስማቱ ጦስ እንደሆነ ነገራት የብሩክታዊት ምስል ውልብ ብሎ ተመለሰባት ፀደይ ደርቃ ቀረች ሕ ሬዳ ካአባ ታውየኢክክይ ውፍ የካባ በዳአፎክም ፌዉጭ ጮባሁ ጨፊ ማክመሁ ሸየ ሁዱፁ ር ነ ዘፐፐሾጀፐቨጀጸ። ያንን አረመኔ አባትሽ አትበለኝ እንን እናቴ አኮ አስታማሜዬ ፀደይ ትንፋጂን ዋጥ አድርጋ እንባዋን ዘረገፈችው ዞሪጀፐቨሯጸክዝዥክጀጻር ገ ቻይና ቤጂንግ የሸሽታንባክ ጎዳናዎች በኢንጂነር ብጡል ፎቶዎች ተጥለቅልቀዋል ፎቶዎቹ ይፈለጋል የሚል ዕሑና በጉልህ ተሰጥፎባቸዋል በተጨማሪም ሰውየውን ይዞ ላመጣ የቻይና ሪፐብሊክ መንግሥት ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደሚያጎርስ ከተቸናከሩት ፎቶዎች ላይ የሰፈሩት ፅሑፎች ያስረዳሉ ሜስተር ሉ በፓትሮሏ መኪና ከጫናቸው አሳት የላሱ የኤም ኤስ ኤስ ደህንነቶች ጋር የሻታንባክ ጎዳናዎችን በማመስ ላይ ይገኛል በዚሁ ቅፅበት ብጡል መያዙ ተሰማ ሚስተር ሉ አየህተነ ተያዘ ጠደ ተባለው ሰውዬ ለመድረስ ገሰገሰ በሻታንባክ ኛው ጎዳና አቅራቢያ ከኹኃይ ባንክ ቤት ራቅ ብሎ ባለው መንደር ሲደርስ ያየውን ማመን አልቻለም የብጡልን ቀይ ሱና ደንቅሮ የለበሰ ቻይናዊ ሽማግሌ ነበር ተይዞ ወጥመድ ውስጥ እንደገባች ቆቅ ሲቁለጨለጭ የደረሰው ማን ሰጠህ ይህንን ልብስ አልሰረኩትም ብያለሁ ረድቶኝ ያለፈ ኔግሮ ከዚያ ወደየት ሄደን እኔ እንጃ። አዎ ፀዲ ማንም ስው በክብር መሞት ይገባዋል ተልሚድም የዘገየ ፅንባው ልምጣ ልምጣ ሲል ተሰማው ዘገሪጀፐቨሯጸ ሆኖም ካለቀስ ብዙ ዘመን እንዳለፈው ተገነዘበ የልትሰን ፕትም ሰቷሮም አንባ የሚጠርጋቸውን ብዙ ለቀቀኖች ሲያሰላስል የነበረበትን ጊዜ አስታወሰ ያኔ ያሰላስል የነበረው ግሪክ ውስጥ ከደራሲያዋ አኒያና ቤት ውሻ ሲያጫውት በነበረበት ጊዜ ነበር በሳምንት ሶስት ጊዜ ማልቀስ ጠቃሚ ነው በየቀነ ሶስት ጊዜ መሳቅ በጣም ጠቃሚ ነው በየሰዓቱ ሶስት ጊዜ ፈገግ ማለት ደግሞ እጆግ ጠቃሚ ነው ብላ አኒያና አንድ ቀን ካጫወተችው ጊዜ ጀምሮ ሲያሰላስለው ሰንብቶ ነበር ቅብጥብጧ አኒያና አነዚህን ሁሉ ታደርግ ነበር ከምድር ተነስታ ዕንባዋን ማፍሰስ ሳይታሰብ የግሪክ አማልክት በህብረት የተከሉሳት የሚመስሱትን ጥርሶቻቿዋን ከንፈሮቿን ሸልቅቃ እንደበቆሎ አሸት ማሳየት ድንገት እንደ መብረቅ የሚባርቅ ሳቋን መልቀቅ አመሏ ነበር ተልሚሜድ ለአፍታ ያህል ይህን እያሰበ ፅንባውን ለመዋጥ ቢሞክርም አልቻለም ተዘረገፈበጎ ስሰዚህ ይህን ቃል ያወጣው ፅንባውን ለመግታት አንደሆነ ሀደይ ተገንዝባሰች ስለዚህማ ፀደይ በቀጫጭን ጣቶቿ የተልማሜድን ዕንባ አያበሰች ተጠጋቸው በክብር እንድሞት እንድትረዳኝ አፈልጋለሁ ማሰት ትንፋጂ ብቻ ሳይሆን ዕንባ ያንቆረዘዙ ውባጡብ ዓይኖቿ ሲገርፉት መናገር አቃተውጡ መቋጭ ኤ ልክርልቆ የማበድ ምልክት ስታይብኝ እንድትገለኝ አፈልጋለሁ ማጭ አዎ። ዓኣልሰደነው ሃቐፍፍ ሠነዳይ ቫቨፐገኙጀዝረቂጳክርትሚየቪተ አጫጭሮች ቢሆነም ሲያጣጥመአቸው አወቁ ስትፍለቀሰቅ ከሩቅ አይዋት ከዚህች ርሚጥ ከተማ አለፍ ሲሉ ደሶ የሚባል የባህል ቤት አልፎ አልፎ ያለበት ገጠራማ ቦታን ማቋረጥ ጀምሩ ዳሶ ጣራው ድንጋይ የተቆለለበት አፈር የተከመረበት ይሁን እንጂ ውስጡ ግን ንፁህ እንደሆነ ተልሚድ የደርግ ወታደር ተበትኖ በዚያ በኩል ሲያቋረጥ ያውቀዋል በወቅቱ ይህን ዳሶ ቤት ተመልክቶ የሰማውን አስታወሰ ዳስ ጣራው አፈር ውስጡ ቅትሸር ከጥቂት ጉዞ በኋላ ደግሞ አሰቦት ወደቀኝ ስትቀር ተመሰክቱ ወደ ገዳመ አሰቦት የሚወስደውን መንገድ ወደቀኛቸው ትተውት አለፉ ከዚያ ሜኢዕሶ ከደረሱ በላ ቁልቁል ወደ አሰበ ተፈሪ አሰበ ተፈሪ ከአከባቢው ከተሞች ሞቅ ያለች አንደሆነች ተገነዘቡ ከዚህ በኋላ ያለው መንገድ አቀበትና ቁልቁለት ነው ጠመዝማዛ ጉኮ ሂርና ጨለንቆ ቁልቢ ካራሜሌ ደንጎጎ ዳንጎጎ ሲደርሱ ጨሳልሞ ነበር በቀኝ በኩል ጠደ ሐረር የሚገነጠለውን ጎዳና ጉተው ቁልቁል የደንጎጎን ቁልቁለት እየተጠማዘዙ ይወርዱት ጆጀመር ቁልቁለቱን መውረዳቸውን ቀጥለው ድሬዳዋ በምሽት መብራቶቿ ብጡል በሆቴሉ መኝታ ቤት ውስጥ ሆኖ የሚሆነውን አየተጠባበቀ እሱም በመቀጠል ማድረግ የሚችለውን ሁሉ በመቁረጥ በመቀጠል ላይ አንዳለ በሩ በኃይል ተንካካ በመስኮት በኩል እንደለመደው ሰብሮ ለማምሰጥ አንደማይችል የተረዳው ክውጭ በኩል የመስኮቱ በር ፍርግርግ ብረት በመሆኑ ነበር ወደ በሩ ተጠግቶ ጥቂት ካዳመጠ በነኔላ በማጮለቂያው አንድ ዓይኑን ደቅኖ ተመሰከተ በሩን ከውጭ በላይ በላዩ የምታንካህካው ጃፓናዊዌታ ሌት ነበረች በፌስታል ወጥቃ ሞልታ የያዘችው ነገር ምን እንደሆነ ሊያውቅ አልቻለም ሆኖም በሩን ከፈተላት አናታ ዋ ኒፓን ኦ ሺቴ ኢማስካ። ሊል መልሶ ጠየቀ ተልሚድ ተኮረብ የሚለው ቃል ግራ ሲያጋባው አእንግዳ ናችሁ እንዴ። ዛሬ ጥቂት ግራ አጅህን ቢያንስ አንድ ገፅ ላይ ተለማመድ ፀደይ ከቦርሳዋ ሌጣ ወረቀትና ብዕር አውጥታ ከፊቱ አቀረበችለት ተልሚድ በግራ እጁ ሰመጻፍ ሙከራውን ጀመረ ሆኖም ፅሑፉ እግሩን ከቀለም የነከረ ጉንዳን የሄደበት ከመምሰሉም በላይ የህልም ሩጫ ሆነበት ሀሳቡ እየቀደመ ግራ እጁ እያዘገመ አስቸገረው አዕምሮው አንድ አንቀፅ ሲጨርስ ግራው አንድ ቃል ፅፎ መጨረስ ያቅተዋል ተልሚድ በግራው የጻፈውን ሀፀደይ በመከራ አቃንታ ስታነበው የሚከተለውን ይመስላል ተልሚድ ነኝ ምንም ነገር የለኝም ነገር ግን ሁሉም ነገር አለኝ ቀኝ አጄን አጥቻለሁ ሆኖም ቁሳዊው ቀኝ እጄ ቢቀረጥም ብዙ ቀኝ አጆች ግዘፈ አካል የሌላፕው ውስጤ ሲያቀጠቁጡ ይሰማኛል ግራዬንም ቢሆን እያስተማርኩት ነዐቡ መጉረስ እንድችል አያዝረከረከም ቢሆን ከንፈሮቼን በፍርፋሪ እያጠገበም ቢሆን እየረዳኝ ነው መጻፍም አለማምደዋለሁ መልመድ ባይችል እንካ ማሰቤን አላቆምም ተስፋ በፍፁም አያስቆርጠኝም ሌላው ቀርቶ የቀረኝ ግራ እጀ ቢቆረጥ እንህ መጻፌን የማቆም አይመስለኝም ብዕር በአፌ እነክሳለሁ በአግሮሄም ቢሆን ፅህፈት እለማመዳለሁ ለምን ቢባል ከልጅነቴ ደክቼ ታላቅ ደራሲ የመሆን ምኛት አለኝ አዎ በአርግጥ እስከ አሁን ትንሹን ሰው መሆን እንህ አልቻልኩም ትንሹን ሰው። ያ ከርታታያ ባተሌ ያ የማይጨበጥ ሰጡ የ ያ ብቻውን አንጂ ከማንም ዘፐፐጀፐቨደጳጴ ጋር ተጉዞ የማያውቀው ሰው ያ በባዶ የተሞላ ሰው ያ ግራ ቀኙ ባዶ የሆነበት ሰው ያ ከማንም ጋር ተስማምቶም ሆነ ማንም ተስማምቶት የማያውቅ ሰው ያ ሳይስማማው የተስማማው ለመምሰል ሞክሮ ያቃተው ሰውያ ይህ ይህ ሰው ፀደይ ጅግራ የጫረው የሚመስል ዕሑፉን በመክራ አንብባ ለመጨረስ አልቻለችም ለመጻፍ አያሌ ደቂቃዎችንና ሌላ ተጨማሪ ገፆች አስፈልገውታል ፀደይም የዓፈውን ለማንበብ ሴሊቱን አጋመሰች የተልሚድ ጥንካሬና እልህ ግን ሳያስደንቃት አልቀረም በነጋታው ፀደይና ተልሜድ ከካራማራ ሆቴል ወጥተው ዋናውን መንገድ ከያዙ በኋላ በስህተት ወደ ድል ጮራ ሆስፒታል ወረዱ አንድ ሽማግሌ ባለፊው የነገሩት ትዝ አለው ድል ጮራ ሆስፒታልን ሲመለከት ሽማግሌው እንደነገሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃስላሴ ይህን ሆስፒታል አሠርተው ሊያዩት ሲመጡ ግድግዳው ድንክ ሆኖ ስላገኙት የዶሮ ቤት ነው አንዴ ሥሩልን ያልነው። አንድ ሰውዬ ሄጻል ይባላል ግን በሐረር መዝለቁን አናውቅም ሌላ ሰው ሰመሄድ የደፈረ የለም ነገር ግን ይህ ብሎ አንድ ከድንጋይ ብቻ የተሠራ ቤት በዋሻው ጥግ አሳያቸው ከሞላሳላ ወጥ ድንጋይ ተፈልፍሉ የተሠራ ቤት ነው ይህ ቤት ታደሰ የሚባል አንድ የኮተኒ ወዛደር ከስራ ውሎ አየገባ ያድርበት ነበር አሉ አሁን ሰውዬው የለም የት እንደፄደ ወይም ማን አንዳባረረው ማን እንደገደለጡ አይታዉቅም ወደ ውስጥ ሲዘልቁ ከአንዲት ጀበና በቀር በውስጧ ሌላ ምንም ነገር የለም ይህፒ ጀበና የአሱ ትሁን የማን አትታወጠቅም ወደ ዋሻው እየጠለቁ ሲሄዱ ከቀዩ በንላ አንዳዲዳልቅባቸው ጎማው ሠመበራጎ አየተጣሂፉ መመለስ ጀጩረ ሀደይ ባየችው አንደተደሰተች ያስታውትባታል አስከ ዛሬ ሰዘመድ ጥየታ ብዙ ጊዜ ስትመላለስ ይህን ሁሉ ጉድ አላየችም ነበር ወደና ሀገር ጠደ ድራዳዋ ሙጨ ጩ ሃሌፍሎመጫ ነ ኢፌ ነጣ ወብ ። አዲስ አበባ ጠብ እርግፍ ማለት ጀምራለች የአፍሪካ መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው የሴት ደላላዎች ቂጣቸው እየሳቀ ነው በየጎዳናው ጥግ በላስቲክ ቤት የሚኖሩ ደሀዎች ደግሞ ከነሳስቲካቸው እየተጠራረጉ ነው በዋና ዋና የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ቆመው ዳቧ ዳቧ የሚሸጡ ሴተኛ አዳሪዎችን ቆመጡን ያቆነደሸ ፖሊስ ነፍስ አውጪኝ እያባረራቸው ነው በአራቱም አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የክፍለ ሀገር መኪኖች ሆድ ዕቃቸው እየተዘረገፈ በጥብቅ ይፈተሻሉ ከዚህም በላይ አዲስ አበባ ውስጥ አደገኛ ቦዘኔዎች ናቸው ተብሰው የተጠረጠሩ ሰዎች እጅ ከፍንጅ ወንል ሲፈፅመ ባይያዙም እንደ አውሬ እየታደኑ እንግዳ ሲመጣ በሰንሰለት እንደሚታሰር አደገኛ ውሻ የስር ቤት በር እየተጠረቀመባቸው ነው አዲስ አበባን ለማጽዳት ያህል መኪኖች እንደሚሰማሩ ከሳምንት በፊት የመንግስት የዜና ማሰራጫዎች የህዝቡ ጆሮ እስኪሰባ ድረስ ሲለፈልፉ ሰንብተዋል የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተበላሸ አስፋልት በመጠገን የእግረኛ መንገድ በመሥራት ብሉም የትራፊክ ቀለም ቅብ በመቀባት ላቡ ጠበ እስቲል መልፋቱን ገልጻል የኢትዮጵያ ሌኮሙነኒኬሽን ባለስልጣንም የስልክ የፋክስ የኢንተርኔት የሞባይል ሠቻሯኤጭታዱ። አጎቷ ብጡል ነበር የደወለላት እሱ እንኳ የደወለላት በቁጠባ ደብተሯይ የላከውን ገንዘብ ለማውጣት ነበር ነገር ግን እሷም ድሬዳዋ መምጣቷን ነግራው እዚያው ካራማራ ሆቴል ተቀጣጥረው ተገናኙ የኖረ ሰላምታ ተለዋውጠው ተልሚድንም ካስተዋወቀችው በኋላ ብጡልም በበኩሉ ከቻይና አዲስ አበባ ከመግባቱ ወደ ድሬዳዋ ቀጥታ የመጣበጎ አስቸኳይ ጉዳይ ስላለው ቦሌ ወደ ሚገኘው የእህቱ ቤት ፄዶ እህቱን መጠየቅ አለመቻሉን ነግራታል ከረጀም የቁዘማ ፀጥታ በኋላ ፀደይ የሆነውን ሁሉ ለአጎተቷ ዘርዝራ ነገረችው ዣንመረቂ ብሩክታዊትን እንዳፈናት እና የት እንዳደረላት አለመታወቁን ዕንባ በተቀላቀለበትና ተስፋ በቆረጠ ስሜት ተሞልታ ነገረችው እንዲያውም ዝንመረቂ ከቻይና ያስመጣውን ውድ ዕቃ ይዘው በብሩክታዊት መኪና ለመለዋወጥ ሊደራደሩ እንደመጡ ይህንና ሌሎች ምስጢሮችን በስህተት የሰማው ተልሚድም ብሩክታዊትን ለመግደል ባለመተባበሩ ጭምር ቀኝ እጁን እንዳጣ አንድ በአንድ ለብጡል ስታስረዳው ለምሸታ ስታበቃ ነበር ብጡል በጥይት እንደቀቆስለ አንበሳ በንዴት ማጓራቱን የቀጠለው ዘቨፐገቸጀፕቨደደ መሪዎች ከያሃይና ያስጫነውን ቦንዳ ምስጢርም ጠልቆ እንደሚያውቅ አንዲያውም ድሬዳዋ በጥድፊያ የደረሰበት ምክንያትም ቦንዳዎችን ይዘ የእሳት እራት ለማድረግ አንደሆነ ተረከላቸው የኮናያውን ምስጢር እና በዚህም ምክንያት የደረሰበትን መሳደድ አጫውታቸው ሲያበቃ ነበር ቦንዳዎቹን ለመያዝ የነደፈውን አቅድ አንድ በአንድ የነገራቸው በእቅዱ መሠረት የዝንመረቂን ሰዎች ማፈንና እነሱን መስሎ ቦንዳዎችን መረከብ ነበር ከዚያም ማቃጠል አሁን ግን አቅዱ ተቀይሬል የዝንመረቲቂን ሰዎች ማፈን ቦንዳው በቪያው በዝዢንመረቂ ሴራ አዲስ አበባ እንዲገባ ማድረግ በቀጥታ ከአፍሪካ መሪዎች ፕሮቶኮል ሹሞች ጋር ተነጋግሮ ገንዘብ በሳምሶናይት ሞልቶ የሚጠባበቀውን ሰውዬ በማግኘት ገንዘኩን መያዝ በመቀጠልም ከዝንመሠርቁቂ ጋር መፋጠጥ በዚህም የዝንመርቲን ጉር ቦን አንቅ ብሩክታዊትን ከዋጠበት አንዲተፋት ማድረግ የሚለው ሆና ተቀይራል ለአቅዱ መስመር ደግሞ ዐደይ ዋናውን ሚና አንድትረክብና ይህምፖ ሚና አባቷ ቤት ሲመጡ የምታጡቃቸጡን የአሱን ሰዎች ማሞኘት ነጦ ተልሚሜድ ደግሞ ልብሶቹን አንዲለብስ ታቅዲል ብኩል አስቀድሞ በደር ድራዛዋ ጓደዲኛች የዝንመርቱ ሰዎች ያረፉበትን በሳዚሆን መንደር ውስጥ ለን አንድ ስጡር ቤት አስከብፀ በመቱጣጠሩ ቦንዳጡን የሚወስዱ። ሰዎች ባህር ውስጥ እንዩገባች አይጥ አእየተቱቁለፀኔእለፀቁ ናበኩ ኸለዎቸ አንዱ ደጀደኔ የሚባለው ወጠምሻ ሰው የቃመው ጫት ሆዱ ውስጥ መላልሶ ተፈጭቶ አስኪለነቀጥ ድረስ በብጡል ሰዎች በመወቀጡ ቦንዳዎቹ እንዴት አዲስ አበባ አንደሚገቡና ገብተውም የትቦታ ለማን አንደሚሰጡ ይህን ለማድረግም በየባቡር ጣቢያው የዥንመረቂ አቃ ያለፍተሻ አንዲያልባ ልብሶችን በሚለብሰው ግለሰብ ፊትና ጎላ ላይ በትልቁ የሚፃፉትን የሚሉ ቁጥሮች እያዩ አንዲያሳልፉ የተወከሉ የፊናንስ የምድር ባቡር ሰዎችን አንድ በአንድ አናግሯል ይህም ብቻ ሳይሆን ለዝንመረቂ ዕቃው ያለችግር አዲስ አበባ እስኪገባ ችግር የለም አያለ በስልክ እንዲናገር ስልክ ዐደ አፉ እያስጠጋ አዚሁ ቤት ውስጥ የሚፈልገውን የሚያስብል የብጡል ሰው ተቀምጦ በመጠባበቅ ላይ ነጡ ከደጀኔ ፊተ ለፊት ብረት ምጣድ ተጥዶ ግሎ ቀልል ምድጃው ውስጥ ትጠቶች ግለው ተንገልጥጠው ደኔን ለማስለፍለፍ አምቢ ቢል ጥፍሩን ተራ በተራ ለመንቀል ጣቶቹን ከመዳፉ ለማላተቅ ጥርሶቹን ከድዱ ላይ ለመንቀል የቸኮሉ ይመስላለ ተልሚድና ፀደይ መልካ ዩደብዱ ጡስጥ ወዳደፈጡበት ተፈረና ብጡል አጎንብሶ ገብቶ ቦንዳምቹ አጀ ላይ ገብተዋል ሲል አበሰራቸጡ ሁለቱም ባንድ ላይ ተነስተጡ በማያጡቁት ስሜት ዋቀመ አሁን ጠደየ ሁርቦ ዘበሥኪና ስለተጫነ አዚያ ድረስ አኔና ተልሚሜ ከቦንዳዎቹ ቃር አንሳፈራለ። ያለን ጊዜ አጭር ነ መዓብን አለብን ፈናንሶች መሥልዛ ጀብዱ አየደረሱ በመሆናፐጡው ተንቀንተ ዐኤ ፒ ፒ ዘፐፕዞጀፐቨሯጸኒ እያሽከረከረች እንድትሄድ አልፈቀደም ፀደይ ግን ችግር የለም አሁን የሚያስጨንቀኝ ነገር ስለሌላ አትጨነት በሽታዬ አይነሳብኝም ብላ ውልቅ አለች ብጡል ተከትሎ ሲያናዝዛት በሽታዋን ልትደብቀው አልፈለገችም ብትነግረውም ከመንገዲ ግን አላስቀራትም የመልካ ጀብዱን አቧራ በመኪናዋ ቀስቅሳ ተፈተለከች ተልሚሜድና ብጡል በሩጫ ቢክተሏትም እጂን በመስኮት አውጥታ አውለብልባ መንገዲን ቀጠለች ብጡል እያንዳንዱን መረጃ የሚያገኘው እአነደጀኔን ድሬዳዋ በሳቢያን መንደር ውስጥ አፍነው ከሚያስለፈልፈፏቸው ሰዎች በሚያደርሱት ቅፅበታዊ መረሻጃ ነው መልካ ጀብዱ ጨርቋን ጥሳ አያበደች ነው ፊናንሶችን የጫነችጡ መኪና መልካ ብዱ ስትገባ ተኩላ አንደገባበት የበግ መንጋ ትተራመስ ጀመር ሆኖም የዥንመረቂ እና እሱን የመሰሉ የኮንትሮባንድ አለታዎች ያስጫኑት የቦንዳ ክምር ዚታ በሚመስል የግመሎች መጫኛ መኪና ተክምሮ እንደ ሜዋጋ ጎሸ አጥን ወደ ሁርሶ አየሸስመጠጠ ነው በዚፓታጡ መከኪና ላይ ዐንዳው ተከምሮ በላዩ ላይ ደግሞ የሰጡ ቁናስ አንዱ በአንዱ ላይ ተከምርበታል ብጡልና ተልሜድ ከቁናሱ ጋር ቆንሰሞል ከመኪናው በጉን በጐን የተጎጠለጠለው አይቀቆበጠርም በለስ ቀንጥት ከመኪናው የተዌጠለጠለን ሰው ወገብ በሁለት እጁ ጨምቐቹ የተንጠለጠለ ሌሳ ሰው ደግሞ ይንዘላዘላል አንድ ተንጠልጣይ ብቻ እንደአቅመ ሶስት ሰው ሩ ያደጓ አረና በጻ ዳዜ ዘመ ጐሥዬኤኙ ሏ ነጃጂፒኩ ሆብውዕጠ« ሸፈ ጅ። እንደ ክርስቶስ የተሰቀሉ መስለው አግራቸው ተገቧትሮ እጃቸው ግራና ቀኝ ተዘርግቶ ተወጥሮ ይቀራል አንዱ ሰው ብቻ አንድ ቦንዳ ለብሶ ይቆማል ከዚህ በኋላ ለባሹ በራሱ መራመድ አይችልም በክንፍና በክንፉ በእጅና በእጁ በኩል ተስክመው ወደ ባቡሩ የሚያስገቡት ሌሎች ሰዎች ናቸው አስገብተው በመከራ ከመቀመጫው ጥግ ያለው ወገቡ ይታጠፍና ባቡሩ ውስጥ ያስቀምጡታል ሲቀመጥ እጁ እንደ ክርስቶስ እንደተዘረጋ አግሩም አንደ ሚሳየል ከፊት ለፊቱ እንደተቀሰረ ነው በሁርሶ የግራር ጫካዎች ውስጥ በዛ ዚታ መኪና የመጣው ቦንዳ ሁሉ ወደ ሰው ቦንዳነት ተቀይሯል ያ መኪና እያቃሰተ ያመጣውን ሰዎች አያማጡ ይዘውት ቆመዋል ተልሚሜድም ክርስቶስን መስሉ ቆሟል። ሆኖም አሁን ባቡሩ ገና አቃቂ ላይ በመሆኑ ትንቅንቁ ቀጥሏል አቃቂ ገና ከረፋዱ አራት ሰዓት ቢሆንም በባቡሩ ግርግር ግላ አቃቂ ቀትራለች ቦንዳ ተሸክሞ በደመነፍስ አግሬ አውጭኝ የሚሮጠው አይቆጠርም በሁለት ሰዎች ተደግፎ ስኪሞ መስሎ የሚያንቧትረው ለባሽ ዓይንን ያታክታል የለባሾች የቅንቡርስ ጉዞ የሚያስቀው ዳር ቆሞ ያሽካካል ሴት ለባሾች ተራራ እስኪያህሉ ለብስው ሲያበቁ በላዩ ላይ ሽቲ ለቀውበት ሲራመዱ የአንታርቲካን ፔንግዊን ይመስላሉ በወበቁ እንደ ድንች የበስሉት እነዚህ ለባሾች አቃቂ ውስጥ ባሉ ድብቅ ቤቶች አየገቡ ልብሱን ያራግፉታል አብዛኛዎቹ ደሀዎች ጉንድሾችና አካል ጉዳተኞች ናቸው ከመልካ ጅብዱ እስከ አቃቂ ተሠቃይተው የሚያተርፉት ጎሮሮን የማያርስ ክፍያ ነው ፊናንስ ፖሊሶች ቢደርሱም እነዚህን ለባሾች ማስወለቅ አይችሉም አንዱን ለማስወለቅ የሚፈጀባቸውን ጊዜ ያውቁታል ተጎልጉሎ አያልቅም አንዱን ሲያስወልቁ ብቻ የባቡሩ ውስጥ ለባሽ ሁሉ ወጥቶ ባዶውን ይቀራል በመሆኑም ለባሽ የፊናንስ ስጋት የለበትም ብጡል አስቀድሞ አቃቂ ደርሶ ዝግጅቴን አጠናቋል ከባቡሩ ሀዲድ በታችኛው ረድና ገባ ብሎ አንድ ድብቅ ቤት ተከራይቶ ስለጠበቃቸው ተልሚድንና ቦንዳ የለበሰውን ግዙና ሰውዬ ወደዚህ ቤት አስደግፎ አስገብቸዋል ሰውዬውን ተገቢውን ክፍያ ክፍሎ የለበስውን አራግፎ ሀዎቪጀኤ ሸቶታል ተልሚድም ጭንቁን ተገላግሏል የለበሰው ልብስ እየተጎለጎለ ወጥቶ በፈርጅ በፈርጁ እየታጠፈ ተክምሯል ፀደይ በገረጣው የተልሚድ ገላ ላይ የፈሰሰ ላቡን በፎጣ እያደረቀች በስስት ታየዋለች ፍጠን አለብን ልብሱን ጭነን ከዚህ አካባቢ መራቅ አለብን አለ ብጡል ልብሱን አሰናድተው እንደጨረሉሱ ቦሌ ውስጥ ጥሩ ቤት ተከራይቻለሁ እዚያ ገላችሁን ትታጠባላችሁ ዥንመረቂ ሳንዘጋጅ እንዳያንቀን ለመሆኑ እሱ የት ነው አሁን። ተልሚድ ልብሱን እያስተካከለ ጠየቀ እዚያው ቦሌ ውስጥ ልብሶቹን ሊረከብ ገንዘብ ይዞ ከሚጠባበቀው ሰው ጋር ነው መኖሪያ ቤት አዎ። ን ቀነ እንደ ጨርቅ የሚያልቅ መሆኑን የማያውቅ ባለ ቀን የሞኝ ዘ ጅሪጀፐቨሯጳክ ጅቪጀእ ሞኝ ነው ተልሚድ የተበላሸ ቀኑ ብቻ ሳይሆን የተቆረጠ አካሉ ብቻም ሳይሆን የዝንመረቂ ግፍ እንደ እከክ ግጦ ይበላው ጀመር ፌሬ አ መ አ ው አ ፍቹ ይ መ ዓር ውፍ መሃ ማሯ ቦሌ አዲስ አበባ ሰኞ ጥር ቀን ዓም ብጡል ቦሌ ውስጥ የተከራዬው ሙሉ ግቢ ቤት ሁሉም ነገር የተሟሳለት ነው ባለ አንድ ፎቅ ነው ግቢው በአበቦችና በተከረከሙ ጥዶች የተዋበ ሆኖ ከወፎች ዝማሬ በቀር የማንም ድምፅ አይሰማበትም ወደ ፀደይ የማጠራቀሚያ ደብተር የተላከው ገንዘብ የናጠጡ ሀብታሞች አስመስሏቸዋል ሶስቱም ገላቸውን ከተለቃለቁ በጊላ ፀደይ ወጣ ብላ ምሳ ለማዘጋጀት የሚጠቅሟትን ሁሉ ገዛዝታ ቤቱን በማሟቅ ላይ ናት አልፎ አልፎ ብዥ ይልባታል ሽንኩርት ከተፍኩ ብላ ያመጣችውን ቃሪያ በሙሉ እምሽክ አርጋ ከትፋ ስትጨርስ ነበር ትዝ ያላት ተልሚድና ብጡል ከዢንመረቂቁቂ ጋር ለመፋጠጥ እቅድ በማውጣት ላይ ናቸው ቴሌቪዥኑ የሚያስተላልፈው የአፍሪካ ህብረትን ስብሰባ ነው አቅዳቸውን ነድፈው ሲጨርሱ ሁለቱም ዓይኖቻቸውን ቴሌቭዥኑ ላይ ጣዱ ለሰተልሚድም ሆነ ለብጡል በቴሴቪዥን መስኮት የሚያይዋቸው መሪዎች ያው የዣንመረቁ ዓይነት መስለው ታዩአቸው አፍሪካ ከቅኝ ገዥዎች ከመላመጥ አለማምለጧ ታሰባቸው አየህ። ም መታ ቀ ጨወቨሎዝው መፍ ቭገጀፕቨሯደ ወይም ብዙ ሰዎች የታማኝ ውሻን እምነት ልትጥልባቸው አይገባም ለደጀኔ ያልነገረው ነገር የለም የእህቴን መገኛ ደጀኔ በነዛዜው ጠቁሞኛል እህቴ ብሩክታዊት ያለችው አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ ነው ጌዴዎን የሚባል እርኩስ ዶክተር አብዳለች ብሎ ፅፎባት እዛ እንደ አብድ ተቆጥራ በመሰቃየት ላይ እንዳለች ደጀኔ ተናል ምን ተልሚድ ክው አስለ አዎ ሀብቱን እንዳትካፈለው የተሻለና ረቂቅ ወጥመድ ውስጥ አታታል ውድ ባለቤቱን ለህክምና አማኑኤል የአእምሮ ሕሙማን ሆስፒታል ስላስገባ ማንም ሴራውን የማያወቅ ሰው ቸር አዛኝ ሩህሩህ በመሆኑ ያደረገው ይመስሳል አሁን ታዲያ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን። በተልሚድ ፊት ላይ ስው የገደለ ሰው ድንጋጤ አይነበብም ብጡል ከኪሱ የማይለያትን ኮፍያውን አጡጥተቶ በፀዩይ አናት ላይ ደፋት ሁለት ደቂቃ ጠብቆ ጠያ ኪሱ መለላሳት ተልሚድ ወደ ቀይዋ ኮርላ ተከትለጡት ገቡ እስዚገባ ፀደይ የሚገላት መስሏት እየጠበቀች ነበር ሸያሸሽሸኛለኛፖ ሔሎጀሮሮክስ መ ክ ስች ን ጅቓእጁአከከሌከከ በ ዱዱ ዘፐኛጀፕቨኋጸ ጨጨ ጨመ ዓሳ ና ይ ው ው ው ብጡል መሪውን አንተ ብትጨብጥ ሳይሻል አይቀርም ወዉደ አማኑኤል እንገስግስ ተልሚድ ከላ ከፀደይ ጥግ ሆኖ አቅፏት ተቀመጠ የፀዲ ዓይኖች እናቷን ለማየት ልክ አንደዋሊያ ተጠምተዋል ልክ እኔ ከግሪክ ስመጣ እናቴን ለማየት እንደተጠማሁት ሆኖም እናቴ የዙንመረቂ ራት ሆና ጠበቀችኝ አዎ እሱ መሆን አለበት በእርጅና ዘመኗ ለስደት የዳረጋት በወግ በማዕረግ የኖረችበትን ሀገሯን ነጥቆ ወደ ማታውቀው ሸለቆ የላካት። ጋሽ ብጡል ይህችን የበረፃ አበባ የሚያለመልሟት የእናቷ የፍቅር ዓይኖች ናቸው ተልሚሜድ እየጋለ መጣ አንዲህ ዓይነት ስሜት አይታበት ስለማታውቅ ፀደይ ራሷ ሳትገረም ኣትቀርም ነዐጅክዌጀኣር ማጂ የአዲስ አበባ አየር ከወትሮው ለየት ለማለት የሞከረው በወሳኞቹ መንገዶች ላይ መሪዎች ያለ ትራፊክ ሕግ እንዲንፈላሰሱባቸው በመዘጋታቸው ቀሪዎቹ መናኛ መንገዶች ደግሞ በመጨናነቃቸው ብቻ ነው መሪዎች ከሚያልፉባቸው መንገዶች በቀር የፀዳ መንገድ የሰም በየመንገዱ የተጣሉ ላስቲኮች ጠንካራ ንፋስ ሲያንጓልላቸው ዩፎ መስለው ይሽከረከሩና ከአላሪ አግዳሚ አናት ላይ ያንዣብባል በተጨናነቁት መንገዶች እያሳበሩ ከወትሮው የናረው ቀትር እየወበቃቸው እንደልባቸው ፍጥነት ሳይሆን እንደ መንገዱ ፈቃድ ተጋፍተው አማኑኤል ደርሰዋል ተልሚድ ፀደይና ብጡል ወደ አማነኤል እንደዘለቁ ጠያቂ መስለው በአእምር ሕሙማን የተሞላውን ቅጥረ ግቢ ያምሱት መር ያንን ያህል የሕሙማን መዓት ሲያዩ ዓለም ጠቅላላ በአእምሮ ሕመም ጠንቅ ነቅሎ የመጣ መሰላቸው ምክንያት አልባ ሳቆች ምክንያት አልባ ወዮታዎች ስልት አልባ ዳንኪራዎች አማነኤል ይረግዳል ሌላ ዓለም ወደ ሴቶች ዋርድ ወንዶች መግባት ስለማይፈቀድላፐጡ ሀዩ ዘበኛውን አልፋ ገብታ ብትፈልግም ብሩክታዊትን ግን ሳታገኝ ተመለሰች ፅዛንርዎቹችዞ ፍክ ማንን ፈልገሽ ነው አንቺ ቀልቃላ ከነተጴሚር ቅጥረ ግቢውን እንደገና ሲያምሱ አንዲት እንዳልሆነች የሆነች ሕመምተኛ ዐደይን አቁማ ስትጠይቅ ሁሉም ወደላቸው ዘረው ቆመ ቀልቃሎ። ፋ ወጻ በተከራዩት ድፍን ኮብራ መኪና ተንከብበክበው ከች ብለዋል ጅቪጀ አራወፍመ ጆቹ መ መጋ ው ሻማ ብቁዒመ መመመ በመመ መመመ ሩሩሙ ደወ ጋሮ ልጹ አስከ ጠበቃ ከዳኛ እስከ መናኛ ከመሪ አስከ መርማሪ የነሱ ናቸው ስለዚህ እውነተኛውን ፍርድ የሚያገኙት በአኔ እጅ ብቻ ነው እነሱን ችሎት ማቅረብ ያበደ ውሻን ይዞ ለፍርድ እንደማቅረብ ነው ልክ መዥገርን ከላም ጡት ላይ ነቅሎ ለመቀጥቀጥ አንደመንቀጥቀጥ ቁጠረው አንተ ግን ስማኝ አንተ ግን የምልህን ሁሉ አድርግ ቅረፀኝ አኔ ለምሠራው ወንጀል ሁሉ ተጠያቂ ነኝ ወንጀል ከተባሰለ ይህ ወንጀል ተብሎ በመጠየቄ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ጠበቃ አልቀጥርም እኔም አልከራከርም ወደ ዝንመረቂ በር እየተቃረቡ ነው አረም ባጠለቀው አዝመራ ውስጥ ተልሚድ ቀጠሰለሰ አረም ባጠለቀው አዝመራ ውስጥ አንድ አረም መንቀል ምንም የማይፈይድ ይመስል ይሆናል አኔ ግን በዚህ በቀረኝ ግራ እጄ ከሀገሬ ላይ አንድ አረም መንቀሌ ያረካኛል የቀረውን ሌላ ይንቀለው እያንዳንዱ የጥጉን አረም ቢነቅል አዝመራው ተገቢውን ፍሬ በሰጠ አረም የማታ ማታ መነቀሉ መች ይቀራል አረም ኮርቶ ይበቅላል እንጂ ኮርቶ ሲያሸት አላየንም ተልሚድ ይህን እያለ እያለ መኪናዋ ከዢንመረቂ የግቢ በር ቀማ ሞተራን አጠፋች አስቀድመው ባቀዱት መሠረት በሩን አልፎ ለመግባት ተጨማሪ ኃይል ያስፈልጋቸዋል ምንም እንኳ ደጀኔን ያህል ክንዱን ቢያሳጡትም ሌላ ኃይል ሳይዝ አይቀመጥም ብለው አስበዋል ነገር ግን እንደደጀኔ መታፈናቸውን ስለማያውቅ ይሄኔ የነቂዩጀኔን መምጣት አንጂ ሌላ ጠላት ይመጣብኛል ብሉ እንደማይጠባበቅ ተማምነዋል ደጀኔን እየቀጠቀጡ ያናዝዙት የነበሩትን ሁለት ግዙፍ ሰዎች ደውለው ጠርተዋቸው እነደደጀኔን ከድሬዳዋ አምጥተው ቦሌ ጡስጥ ለማሰር አሩ ብለሰቨ ጄድዳ«አቭጅችኋ ዘፐፐጀፐዝቨረ ምቄጢጪ ሥሌ ዝንመረቂ ባልጠበቀው ኃይል ተወሯል መጀመሪያ ጥበቃው አንገቱ ተቆልምሞ ፀጥ አሰ በመቀጠል ወደ ዝንመረቂ ሳሎን አምስት ሰዎች ተከታትለው ገቡ የተልሚድ ሽጉጥ አፈሙዝ አፉ እሳት ለመትፋት አቆብቁቦ በዢንመረቂ ግንባር ላይ ተነጣጠረ ዝንመረቂም የዋዛ ሆኖ አልተገኘምፎ ከጥጉ ክላሽንኮብ ጠመንጃ አቀባብሎ አስቀምጦ ከሶስት ሰዎች ጋር ፈርሾ እየቃመ ነበር አንደኛው ቦንዳዎቹን አስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ አድርሶ በጂቡቲ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ሚስተር ው ነው የቻይናው ኤም ኤስ ኤስ አባል ሚስተር ሉ ግን እዚያው ቤጂንግ ውስጥ ቡጡልን ሲያሳድድ በመሰንበቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚያረገው ጉዞ ተሰርዞ ኑሮአል ሌላኛው ሰጡ ሚሊዮን ብር በሳምሶናይቱ ሞልቶ ጥይት የማይበሳቸውን ልብሶች በመጠባበቅ ላይ ያለው ወዘ ልውጥ ሰውዬ ነው ምናዊ እንደሆነ ተልሚድም ሆነ ብጡል ሊለዩት አልቻሉም ጥቁር ጠብደል ሰውዬ በመሆነ አናሪዛዊዌዊ እንደሆነ ግን አልተጠራጠሩም ሌላኛው በስተቀኙ በኩል ያለው ሰጡዬ ግን ዶር ጌዴዎን ነበር ጫቱን ከነሱ ጋር ያመነዥካል ያኗው ሙሃ ማሰስ ዋመልጣ ህ ጌድቅሕሎሚጹ ብ ፌ ሥ ፈፅዎ ክ ሁ መ ። ሲል ተልሚድ ትእዛዝ ስሰጠ ዢንመረቁቂ አንደኛውን ብቻ ለብቻ እንዲፋለም ተፈቀደለት ከሁለት ደቂቃ ግብግብ በሏላ ወለሉ ላይ ከምሮ ይ ወጠውጠው ጀመር ዥዝንመረቀ የማይናቅ ችሎታ እንዳለጡ አስመዝግበ ጠደ ሚቀጥለው ተፋላሚ አንደሚዋጋጋ በፊ ቅፅበት ፀደይ አጥንኖ ዞረ በዚሁ አንደ ካንጋሮ እየዘለለች ወኗ ውጭ ስትሮጎ አላለም ወጠደ ፅብደ ጥ ማንም ልብ ቀጣዩ ተፋላሚም ብዙ አልበረከተም ዢንመረቀ አንደሚታረድ በሬ አስጓርቶ ለጥ አረገው ሁለቱ ጠብደል ሰዎች ደኒን ሲያናዝዙ የጨሰጡት አረቄ አቅም እንዳሳጣቸው ተልሚድ ተገነበዘበ ተልሚድ ሽጉጡን ለብጡል አስረክቦ ከዝንመረቂ ጋር ለመፋለም ቋመጠ ዝንመረቂ የነይ ቅመሽኝ ምልክት በንቀት ጠቋሚ ጣቱን እያርገበገበ አስተላለፈ ቆማጣ አለ ዝንመረቁ ምራቁን ተልሚድ ላይ ለጉዶ ተልሚድ የተለጎደበትን ምራቅ በመጠየፍ ከፊቱ ሞዥርጎ ወለሉ ላይ ከለደፈው በኋላ ዝንመረቂ ላይ ዘሎ ተከመረበት ግብግቡ ለአያሌ ደቂቃዎች ቀጠሰለ ናስፍስ በተልሚድ አፍንጫ ደም ይንቆረቆር ጀመር የንመረቂ ቅንድብ ቋጥኝ ቋጥ አክከለ ጉንጩ ሌላ ጉንጭ አውጥቷል ተልሜድ አዙሮት ተንገዳግዶ ለመውደቅ ቃጣው አልወደተም አልቆመም ግድግዳውን ታኮ ትንፋሽ ወስዶ በአልህ ዝንመረቂ ላይ ይገለባበጥበት ጀመር እግሮቹ ከግራ እጁ በላይ ሠሩ ኮማንዲስት ሳለ የተገሩ እግሮቹ በዥንመረቁቂ ፊት ላይ አጅ ሆነጡ ቀረቡ ዝንመረቂ ከወዲያ ወዲህ ተንገዳግዶ የገዛ ጠለሉ ላይ ተቨርር ተከመረ ቦርጩ በወዲያ በኩል ያለ ጭንቅላቱን ደበቀው ተልሚድ ቦርጩ ላይ በሁለፐተ አእግቦ ሲወጣበት ዝቭንመረቱቀ በታች በኩል ሌላ ሃገር አመለጠኩፁ ከብ። አልጣላትም አለቀቃትም አብራት ተዘረረ ብጡል ከብዙ ጥበቃ በጊላ ግራ ተጋብቶ ወደ ተዘረሩት ጥንዶች ፄዶ ጣቶቹን በሁለቱም አንገቶች ላይ ጣለ ሁለቱም የሉም ፀደይ ለዘለዓለም ይህችን ምድር ተሰናብታለች ተልሚድም ተከትሏታል ብጡል የተልሚድን አፍ ቢያስተት ነገሩ ሁሉ ገባው ተልሚድ አረቂ ካልጠጣሁ አልደፍርም ያለው አውቀ ራል ከአሬቂቄው ጋር መርዝ ጨምሮበት እንደነበር ተገነክበ ተልሚድ ይለፈልፍ የነበረው መርኩ እስኪህራ እንደነበርም አላጣውም ብጡል ልቡ አንደ ድንጋይ ሲከብደው ተስማው በተልሚድ ግራ እጅ ላይ ያያትን ብጣቂ ወረቀት በግድ አላቀ አነበባት ይህችን በፀደይ አበባ በደነብ ሸክፋት ይላል ወረድ ብሎ ደግሞ ሁሉምም መጽሐፎቴፔን በፀደይ ሻንጣ ጡስጥ ታገኛቸዋለእህ አሳትማቸው ህሃ ነ አያ በስመሉን ሁሉ አንደምታሳትም አንዳትረሳ ርከሀ ጠሃ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት