Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የፍርድ ቀን ዘመቻ - ሲድኒ ሼልደን.pdf


  • የቃላት ደመና

የፍርድ ቀን ዘመቻ - ሲድኒ ሼልደን.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ዐዐዴዳጳያፀዳዲ እሁድ ጥቅምት አሥራ አምስት ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ከኔ ጋር እወስድሻለሁ ካንቺ የምንፈልገው በርካታ መረጃ አለ አላት አድሚራሉ ይህን ተናግሮ ወደ ሮበርት ዞረ። ሱዛን ሮበርትን ጠበቅ አድርጋ ይዛው ነበር ሮበርት። በኤፕሪል ዓም ሜጀር ጄነራል ኤሪክ ሪውተርስዊርድ የሚከተለውን ቃል ለጋዜጠኞች ሰጠ ፕነዚህ ሁሉ ዘገባዎች ትንተና የሚያሳየው በምሥጢራዊ ወታደራዊ ጦር ሰፈሮቻችን ላይ ሕገ ወጥ የሆነ የአየር ትራፊክ መኖሩን ነው። ሳይፕረስ ውስጥ የተገደለ ሚያዚያ ከ ዴቪድ ግሪንሃል ከድልድይ ላይ መውደቅ። ቢሆንም ግን በኮሎምበስ መታሰቢያ ቀን ዓም ካሊፎርኒያ እና ፖርቶሪኮ ውስጥ ናሳ የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ድርጅት በሕዋው ውስጥ የሠለጠነ ሕይወት መኖሩን ማወቅ የሚያስቸል በአሥር ሚሊዮን የሚቆጠሩ የራዲዩ ቻናሎችን የሚተነትን ልዩ የራዲዮ ሞገድ ተቀባይ መሣሪያና ኮምፒተር ያለው ራዲዮ ቴሌስኮፕ ወደ ጠፈር ይልካል ናሳ ክለለ ይህንን ተልዕኮ ሞፕ ክፌ እክቭርፎፐኩሃጡፎ ነባካጀ ኮነ የሚል የቅጽል መጠሪያ ሰጥቶታል ነገር ግን የሥነከዋከብት ሊቃውንቶች ሴቲ ሉ የርከ ቬዛ እ የ ከዝዢዩቨሀከርፎጨ ብለው ይጠሩታል ሁለት የአሜሪካ የቀድሞ ፕሪዚደንቶች ስለ ያቢአ ወይም ስለሌላ ዓለም ፍጡራን የሚያወቁት ነገር እንዳለ ጠይቂያቸው ነበር መልሳቸው ግን አሉታዊ ነበር። ምናልባት መልሱን ከገመትንው የጊዜ ርዝመት ቀደም ናል በሚገኝው አሜስ ምርምር ማዕከል በሚባለው የና ሀስጥ የኤስኢቲአይ ሳይንቲስትና አስትሮ ፈዚሲስት የ ንዓደ ማዕከል ከዚህ ሰዎች አንዱ ናቸው ታርታርል በተሥራነው በጣም ተራ ከሆነው የከዋከብት አቧራ ነው። ምከንያቱም በርካታ የሆኑ ሰዎች በግድ የሰሽነት የማታለያ ታሪኮችንና የሐሰት ሰነዶችን በመሸጥ ስማቸውንና ዝናቸውን ያለማወሳወል ስለሚያጠፉባቸው ነው። እጅግ በጣም አስደንጋጭና አስፈሪ የሆነ ከፍተኛ ምስጢር በዓይናቸው የተመለከቱ አሥር የተለያዩ አገር ዜጎችን አድኖ አደ ኮማንደር ቤላሚ ተመረጠ እፅንደና ሌዲት ተደረጎ ሰኛ ጊዜ የታተመ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሲል ጥልቅ የወንድ ድምፅ ጠየቀ ዎን ጥጐማንደር አንድ መልዕከት አለኝ ልከ በዐ ሰዓት ፎርት ሚድ በሚገኘው የብሔራዊ ፀጥታ ወኪል መሥሪያ ቤት ጄነራል ሒሊያርድ ቢሮ ሪፖርት እንድታደርግ ታዘሃል መልዕክቱ ግልጽ ነው ኮማንደር ኀውም አይደለምም አለ ሮበርት በይበልጥ አይደለም አለና ቀስ ብሎ ስልኩን ዘጋው መልፅከቱ ግራ አጋብቶታል። በግልጽ አንድ አስቸኳይ የሆነ ጉዳይ አለ ማለት ነው ሮበርት ለምጉ ሳለውጤቱ ከስብሰባው በኋላ አትደውልልኝም እደውልልዎታለሁ አድሚራል አመሰግናለሁ አለና ስልኩን ዘጋው ከሁለት ዓመት በፊት ከባሕር ኃይል የመረጃ ጽሕፈት በጨ ቤት ኃላፊነ ተገልለው ነበር እንዳውም ጡረታ እንዲወጡ ተገደዱ ነው ዐዐዴልሪይዳ አድሚራሱ ስለወቅታዊ የመረጃ ጉዳዮች ምንም ግንዛቤ አይኖራቸውም በዚህ ዓለም ላይ ከሱዛን ሌላ ሮበርትን በሚገባ የሚያዐ ሰው ቢኖር አድሜራሱ ብቻ ናቸው እጅግ በጣም ነበር ሮበርትን የሚቀርቡት። ሲል ጠየቀው ቱጐማንደር ሮበርት ቤላሚ ነኝ ጄነራል ሒሊያርድን ለማየት ነው የመጣሁት አለ እባክህን መታወቂያህን ብታሳየኝ ሮበርት ቤላሚ ከቦርሳው ውስጥ የአሥራ ሰባተኛውን ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት አባልነት የሚያሳይ መታወቂያ ካርድ አወጣና ለዘቡ ሰጠው ዘቡም መታወቂያውን በጥንቃቄ ከመረመረው በኋላ አመሰግናለሁ ኮማንደር ብሎ መለሰለት ቀጠለና ዘብ ቤት ውስጥ ለቆመው ባልደረባው ምልክት ሲሰጠው የመግቢያው በር ወለል ብሎ ተከፈተ ሮበርት ወደ ውስጥ መንገዱን ሲጀምር ዘብ ቤት የቆመው ጠባቂ ስልኩን አነሳና ኮማንደር ቤላሚ በመንገድ ላይ ነው ሲል አሳወቀ ከአንድ ደቂቃ በኋላ ሮበርት አንድ ሌላ የኤሌክትሪከ ኃይል ያለው አጥር ላይ ደረሰ አንድ ዘብ ወደ ሮበርት ጠጋ አለና ኮማንደር ቤላሚ። እዚያም የሚቀበልህ ሰው ታገኛለህ አለው ኻዊ አመሰግናለሁ ቆዐዐዴዳጳያፀዳ ሮበርት የመግቢያው በር ሲከፈትለት በቀጥተኛው መንገድ አንድ ነጭ ግዙፍ ሕንፃ ፊት ሲደርስ ሕንፃው በር ላይ አንድ የሲቪል አወል ሰው በጥቅምቱ የንጋት ውርጭ እየተንቀጠቀጠ ቆሞ ሲጠብቀው አገኘ ይ መኪናህን እዚያው አቁማት እስፈላጊውን ጥንቃቄ አናደርግ አለው ሮበርት ቤላሚ ቁልፉን መኪናው ላይ ትቶ ወረደ ቆሞ ብሔ የነበረው ሰው በሠላሳዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ቀጠን ዘለግ ያለ የቆዳዐ ቀለም የገረጣ ሰው ነበር። ሲል ተሰማው ሓመሰግናለሁ ጌታዬ አለ ሰውዬው ሮበርት ቤላሚ ወደ ኬለር ዘወር አለና ምንድነው ጉዳዩ። በሐባች ጄነራል ሒሊያርድይህ ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ነው አለ ሰ ኖ ዐዐዴዳያሬዳ መ ከ ኤዋ እዚህ ድረስ ስለመጣህ አመሰግንሃለሁ ኮማንደር አለ ርት እጅ ለአጅ ከተጨባበጡ በኋላ ጄነራሉ ሮበርት ጃም ደር ዕለ አንድ ስኒ ቡና እንደምትጠጣ አርግጠኛ ነኝ አለ ሰውዬው የሰውን አዕምሮ ያነባል ማለት ነው አዎን ጌታዬ። ሮበርት አስተናጋጁ ሰው ምንም ዐይነት የመታወቂያ ባጅ አንዳላደረገ አስተዋለ። ጄነራል ሒሊያርድ እያነጋገረው ነበር ነገር ግን ሮበርት በራሱ ሐሳብ ተውጦ አልሰማውም ይቅርታ ምን አሉኝ አለ ሮበርት ንድ ችግር ገጥሞናል። አለ ሮበርት። እዎን ጌታዬ ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚፈልጉት ለአንድ ቀን። ወይስ ለአንድ ዓመት ሲል ሮበርት በመደነቅ አሰበና ጸሓፊውን ለምን ያህል ጊዜ እንደምፈልገው እርግጠኛ አይደለሁም አለው ብጣም ጥሩ። እንደምን ዋልክ አቶ አለ ቤከርማን ስሚዝ አለ ሮበርት የውሸት መታወቂያው ላይ የተጻፈውን ስም በእርግጥ ካንተ ጋር ለመገናኘት አፈልግ ነበር ባለቤቴ ስለአውቶቡስ ሹፌሮች አንድ ዘገባ በማዘጋጀት ላይ መሆንህን ነግራኛለች አለ በጀርመኖች የእንግሊዘኛ አነጋገር ስልት ሮበርት የአድናቆት ፈገግታ አሳየውና አዎን በጣም ትክከል ነህ አለው የኔ መጽሔት አሳታሚ ስለስዊስ አውቶቡስ ሹፌሮች የማወቅ ከፍተኛ የሆነ ዝንባሌ አለው ቤከርማን የሮበርትን ንግግር ሥነምግባር በጐደለው ሁኔታ አቋረጠው ለማወቅ የምትፈልገው እሁድ ዕለት ስለተከሰከሰው ነገር ነው አይደለም አለው ሮበርት ሃፍረት የተሰማው ለመምሰል እየሞከረ አዎን ጉዳይ ለመነጋገር እፈልጋለሁ አለ ሀዐዐዴልጳያይፀዳላ ታዲያ ለምን በቀጥታ እንደዚያ ብለህ አትናገርም። አለ ሮበርት በሐሳቡ። ካሁን በኋላ እዚህ ምንም የምሠራው ጉዳይ የለም አለና ሮበርት ለመሄድ ፊቱን ዘወር አደረገና እንደገና ተመለሰ። ከመንገደኞቹ ውስጥ ደግሞ ሌሎች ካሜራ የያዙ ነበሩ አንድ ጊዜየ አለ ሮበርት ቀስ ብሎ አንድ ሰው በተከሰከሰው ያልታወቀ በራሪ ነገር ፊት ለፊት ፎቶ አነሳን ነው የምትለው። የዚህ ዐይነት መረጃ ለመስጠት አይፈቀድልኝም አለችው በጣም ጥሩ አለ ሮበርት። ሮበርት ያልጠበቀው ጉዳይ ነበር። መልካም ዕድል ኮሎኔል ጆንሰን ሮበርት ከቢሮው ወጥቶ ሲሄድ በፀጥታ ተመለከተው ወንበሩ ላይ ለአምስት ደቂቃዎች ያህል በማሰብ ሲቆዝም ከቆየ በኋላ አንድ ውሳኔ ላይ ደረሰ ስልኩን ብድግ አደረገና ጥሪ አደረገ ሱዛን እየጠበቀችው ነበር። ሲል አሰበ ምዕራፍ አሥራ ሰባት በማግስቱ ጠዋት ሮበርት ሥራውን ለመጀመር ፔንታገን በሚገኘው አሥራ ሰባተኛው ቀጣና የባሕር ኃይል መረጃ ጽሕፈት ቤት ሪፖርት አደረገ እንኳን ደህና መጣህ ሮበርት ኮሎኔል ጆንሰን ባንተ በጣም ነው የተመሰጠው። ሮበርት ፈገግ አለና ጉጐሎኔል ጆንሰን በራሱ በጣም የሚመስጥ ሰው ነው አለ። ሮበርት እሁን ነው ፈቃድ የመጠየቂያው ሰዓት ሲል አሰበና ሜታዬ ጣን አንድ ነገር ተፈጥሯል ሮበርት አለና አድሚራሉ አቋርጦት መንጎራደድ ጀመረ። ይህን ሐሳብ ከጭንቅላቱ አወጣው በጣም ግሩም ሰው ነው ሮበርት። የሆነ ቦታ እንጓዝና ሱዛን ራሷን ነቀነቀችናየለም ሮበርት። ኋእኔእሱ ላንቺ ትክክለኛው ሰው መሆኑን ለማረጋገጥ ስለፈለኩ ሃ ሮበርት አለች ሱዛን ድምጺ የብስጭት ቃና ይሰማበታል መምጣት አይገባኝም ነበር አዝናለሁ ሱዛን ወደ ሮበርት ተራምዳ አቀፈችውና ለስለስ ባለ ቅላጹ ይገባኛል ሮበርት አለቸው ግን ምንም ነገር አልገባትም። ሮበርት ደህና ነህ። ሮበርት። ሮበርት እንደገና ሞከረ። ሙሉ በሙሉ ዲምትሪይና ኢቫን ካለመኖራቸው በስተቀር የጉብኝት ጉዞዬ የሕይወቴ ከፍተኛው እርካታ ነው ስትል ወሰነች አንደገና መደበኛ ሥራዋ ላይ የማተኮሩ ጉዳይ አስቸጋሪ ሆነባት ከአየር ማረፊያ ወደ ማዕከላዊ ኪየቭ አዲስ በተሠራው ጎዳና ላይ በኢንቱሪስት አውቶቡስ የተደረገው ጉዞ አንድ ሰዓት ነበር የፈጀው ሮበርት ኪየቭን ሲረገጥ የመጀመሪያ ጊዜው ከመሆኑም በላይ በመንገድ ዳርቻዎች ላይ በሚደረገው የግንባታ ኮንስትራከሽን ሥራና በየአቅጣጫው በተገተሩት ትልልቅ የመኖሪያ ሕንጻዎች በጣም ተደነቀ አውቶቡሉ ከድኔፐር ሆቴል ፊት ለፊት ቆመና ሁለት ደርዘን መንገደኞች አራዝዚፈ ሮበርት ሰዓቱን ሲመለከት ከምሸቱ ሁለት ሰዓት ይላል አሁን ላይብራሪው ዝግ ስለሚሆን የመጣበት ሥራ እስከንጋት መቆየት አለበት ቀደም ሲል የተያዘለት ትልቅ ሆቴል ውስጥ ገባ መጀመሪያ ጥቂት የአልኮል መጠጥ ከወሳሰደ በኋላ በነጭ ቀለም ያሸበረቀው የመመገቢያ አዳራሽ ውስጥ ገብቶ የዓሣ እንቁላል ዝኩኒ እና ቲማቲም ከተመገበ በኋላ ሁለተኛ ዙር ላይ ድንች የተከተፈ ሥጋና ሾርባ ተመግቦ ማሳረጊያውን ሾድካና የጋዝ ውሃ ቀረበለት ጄነራል ሒሊያርድ አንደነገረው የመግቢያ ቪዛው ስቶኮልም ሆቴል ነበር የጠበቀው ይህ በመጠኑም ቢሆን ፈጣን የሆነ ዓለም ዓቀፋዊ ትብብር ነው እኔ ግን ምንም ዐይነት ትብብር የለኝም። ከአንድ ደቂቃ በኋላ ሮበርት ከሌላዋ ኦልጋ ጋር ውይይቱን ጀመረ ይቅርታ አለ ሮበርት። ሌላ የምረ የለም አለና ሮበርት ከመቀመጫው ተነሳ። ሮበርት ፈገግ አለ። አለው ሮበርት። ሣለም የለም ሌላ ነጭ ልብስ የለበሰች ረዥም ቀጭን ሴት ነበረች ሮበርት ለተወሰነ ጊዜ ያሰላስል ጀመር። ሮበርት ምን ያህል ሱዛን እና ልከ በዚህ ሰዓት አንድ የሾፌሮች የደንብ ልብስ የለበሰ ግዙፍ ሰው ወደ ሱዛን ተራመደናመኪናው ዝግጁ ነው ሚስ ባንክስ አለና ንግግራቸውን አቋረጠው መሰግናለሁ አለችና ወደ ሮበርት ዘወር አለች አዝናለሁ ሮበርት አሁን መሄድ አለብኝ። ጥሩ ቀን እያሳለፍክ ነው ብጣም ግሩም አለ ሮበርት። ሮበርት በእንግዳ መቀበያው አዳራሸ ውስጥ አቋረጠና ወደ ታከለ ማቆሚያ ሥፍራ አመራ ልክ ታክሲው ውስጥ ሊገባ ሲል አንድ ግራጫማ ቀለም ያላት ትኩረት የማትስብ ኦፔል መኪና ከጎዳናው ባሻገር ቆማ ተመለከተ ብዙም እይታ የማትስብ ነበረች የቆመችውም በጣም ዘናጭ የሆኑ የቅንጦት መኪናቾ መኻል ነው ቪአ ሞንቴ ግራፓ አለና ሾፌሩን አዘዘው በጉዞአቸውም ላይ ሮበርት በኋላ መመልከቻው መስታወት ተመለከተ ምንም ዐይነት ግራጫማ ኦፔለ ከኋላው አልነበረም በጣም ተጠራጣሪ እየሆንኩ ነው አለ በሐሳቡ። ፒ ግሽ ብጣም ደህና ነኝ ሪኮ አለ ሮበርት። ዐይነት ሰው አንድ ስም በቂው ነው ይላል። ከአንድ ደቂቃ በኋላ ሮበርት የተነሳውን ፎቶግጋፍ ተመለከተ በመሳቅ ላይ አልነበርኩም አለ ሮበርት። አመሰግናለሁኛ አለና ሮበርት ወደ ሆቴሉ ጸሓፊ ሄደና እባከህ የቁጥር ከፍሌን ቁልፍ ስጠኝ ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ክፍሌን እለቃለሁ አለው በጣም ጥሩ ኮማንደር ቤላሚ ጸሓፊው አንድ የዕቃ ማስቀመጫ ውስጥ አጁን ከተተና ቁልፍና አንድ ፓስታ ይዞ ወጣ አንድ ደብዳቤ አለህ አለው ጸሓፊው። የተደረገው ጉዞ አንድ ሰዓት ያህል ሲወስድ አውቶቡሱ ኤደን ሆቴል ፊት ለፊት ሲቆም ሮበርት ወረደ ከዚህ አገር መውጣት አለብኝ አለ ሮበርት በሐሳቡ። እኔ የማምንበት ጉዳይ ምንም ዋጋ የለውም ሮበርት። አንድ አሰተያየት አለኝ ሮበርት። ከዚህ ጥቂት አለፍ ብሎ አንድ ሆቴል ጅ ጥሩ። ዋጋው አሥራ አምስት ሺህ ዶላር ነው ው ሮበርት ወደ ፒየር እያየወዉዴድሺው አላት መናገር ተሰኗት ራሷን በአወንታ ወዘወዘች እሺ እንወስደዋለን አለና ሮበርት የኢኤንአይ ከሪዲት ካርዱን ለጸሐፊው ሰጠው። እንድ ነገር አንድታደርጊልኝ እፈልጋለሁ አላት ሮበርት። አንድ መጥፎ ነገር አንዳደርግ ሊጠይቀኝ ነው ስትል አሰበችናምንድን ነውሦ አለችው መኪናውን ቪከቶሪያ ሆቴል ፊት ለፊት አቆመና ከኤንቬሎፓቹ አንዱን አቀበላት ወደ አንግዳ መቀበያው ዴስክ ሄደሽ መኝታ ከፍል በኮማንደር ሮበርት በላሚ ስም ካስመዘገብሸው በኋላ ሮበርት ከአንድ ሰዓት በኋላ እንደሚመጣና እንግዳ መቀበያው ዴስክ አመራች። ብኮማንደር ሮበርት ቤላሚ ስም አንድ የሆቴል ከፍል ታስመዘግቢያለሽ። ሮበርት አሁንም ቤንዚን ማደያው ውስጥ መሆንኑ ለማረጋገጥ በመስኮት ወደ ውጭ ተመለከተችናእዎን አለች ፒየር ዜ ኮማንደር ሮበርት ቤላሚ የተባለው ሰው በመፈለግ ላይ ናቸሁ። ስለኔ አብዶልኛልዖ አለችና ፒየር ወደ ሮበርት ዘወር ብላ አይደለም ካሮ ስትል ተጣራች ሮበርት ቢያንቃት ደስ ባለው ነበር ነገር ግን ምንም ማድረግ የሚቸለው ነገር አልነበረም። እሱ አይደለም አለ ሮበርት። ሮበርት መኪናውን ቤቱ ፊት ለፊት ሊያቆም ሲል አንድ ያልተለመደ ነገር ተመለከተ። ብሠላሳ ደቂቃዎች ውስጥ መሰግናለሁ አለና ሮበርት አንድ ቲኬት ገዛ። አላውቅም አለ ሮበርት አንድ ትዝታ መጣበት። ብጣም ግሩም ጀልባ አለው ሮበርት። ከልል ውስጥ የሚገኝ ግዙፍና በሚገባ የተከረከመ ጢም ይህ ካፕቴን ሲምፕስን ይባላል ይህ ደግሞ ለዕርዳታ ወደ ሮበርት ዘወር ብሎ ሲያየው ሮበርት ፈጠን አለና ስሚዝ እባላለሁ አለና ራሱን አሰተዋወቀ። ከምሸቱ አምስት ሰዓት ሲሆን ሞንቴ ሰዓቱን ተመለከተናእሁን ብናርፍ የተሻለ ይመስለኛል የኔ ፍቅርኛ አላት ሱዛንን ሱዛን ወደ ሮበርት ሰረቅ አድርጋ ዐይታአዎን አለች ሦስቱም ከመቀመጫቸው ተነሱ ሞንቴ ወደ ሮበርት ዘወር ብሉሎመለወጫ ልብስ ክፍልህ ታዣዥለህ የሰውነታችን መጠን እኩል ነው አለው አመሰግናለሁ አለ ሮበርት ደህና እደር ሮበርት። እኔ ሮበርት ነኝ በርት። ቁና ሮበርት በጄነራሉ ድምጽ ውስጥ ያለው ስጋት ተሰማው አቤት ጌታዬ ተጠንቀቅ አይጨነቁ ጌታዬ ከዚህም ከበለጠ አደጋ ተርፌአለሁ ያስታውሳሉ ከአንድ ሰዓት በኋላ ሮበርት እንደገና ከአድሚራሉሱ ጋር እየተነጋገረ ነበር ስምምነት አግኝተሃል። ሮበርት ወደ ቱን ከተማ እየተቃረበ በመጣ ቁጥር መላ አካላቱን የመሸበር ስሜት ወረረው ከፊቱ እሱና ሐንስ ቤከርማን የአየር ንብረት ባሎኑን ወድቆ ያገኙበትና እስካሁን ያሳለፈው ቅዥት ሁሉ የተጀመረበት ሥፍራ ነው መኪናውን ወደ መንገዱ ጠርዝ አውጥቶ አቆመና ሞተሩን አጠፋው መኪናው ውስጥ እንደተቀመጠ በፀጥታ ጸልዮ ሲያበቃ ከመኪናው ወጣና መገገዱን አቋረጦ መስኩ ውስጥ ገባ ሮበርት በመስኩ ላይ በሚራመድበት ጊዜ በሺህ የሚቆጠር ትውስታ በአዕምሮው ይመላለስበት ጀመር በመጀመሪያ ትዝ ያለው ነገር ቢኖር ከንጋቱ አሥር ሰዓት የተቀበለው የስልክ ጥሪ ነው ፎርት ሚድ በሚገኘው የብሔራዊ ፀጥታ ወኪል መሥሪያ ቤት ጄነራል ሒሊያርድ ዘንድ ከንጋቱ ሰዓት ሪፖርት እንድታደርግ ታዘሃል መልዕከቱ ገብቶሃል ኮማንደር። ሮበርት ሰዓቱን ተመለከተ። ስትል ጮኸች ሮበርት ወደ ሱዛን መራመድ በጀመረበት ቅጽበት ጄነራል ሒሊያርድና ኮሎኔል ፍራንክ ጆንሰን ከሄሊኮፕተሩ ወጡ ጓኔ እዚህ ነኝ ኮማንደር። አይገባህም ሮበርት። በራሪ ይቷል በዝ አልድሪን ሀፅ ሐኪሞቹ የዚህ ዐይነት በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ምርመራዎችን ከማድረጋቸውም በላይ የእያንዳንዱ ተመርማሪ ገጠመኝ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ተመሳሳይ ከመሆኑም በላይ ተወሰድን የሚሉት ሰዎች ሁሉ በሰውነታቸው ላይ አንድ ዐይነት የሆነ ምንነቱ የማይታወቅ ምልከት እንደነበረባቸው ይናገራሉ አንድ የበራሪ ዲስኮችን ጉዳይ ለመመርመር በ ዩኤስ መንግሥት የተቋቋመ ብሉ ቡክ ፕሮጄከትነ የተባለ ቡድን ኋላፊ የሆነ የአየር ኃይል ጄነራል እንዳረጋገጠልኝ ከሆነ በራሪ የጠፈር መንኮራኩሮች ወይም እንግዳ የሆኑ የሌላ ዓለም ፍጡራን ስለመኖራቸው ምንም ዐይነት ጠጣር የሆነ ማስረጃ ተገኝቶ አያውቅም ብሎኛል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት