Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርአት ህግ.pdf


  • word cloud

የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርአት ህግ.pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የወንጀለኛመቅጫ ሕግሥነ ሥርዐት። የይግባኙ ማመልከቻ ይግባኝ ባዩ እንዲወገድለት የሚጠይቀውን የፍርድ ልመናውን መግለጽ አለበት ። ፍርድ ቤቱ መስሎ ከታየው ይህ የመያዝ ትእዛዝ ። በቅጥር መሠረት። የሞት ፍርድ ስለተፈረደበት ይህነኑ ር ቀ ወለ። በፖሊስ ተይዞ እንዲቂይ በአነስተኛ እስራት በከባድ እስራት በአንድ ቦታ እንዲወሰን ስለሚሰጥ ትእዛዝ። በቀጥር መሠረት። ለወንጀሉ አላፊ ስላል ሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ትእዛዝ ። ዐዮጥር ቿ መሠረት።

  • Cosine Similarity

በግል ክስ ፍርድ ቤት አለ መቅረብ ። ሕግ ያልተጠቀሰ ከሆነ በዚህ ሕግ መሠረት ክሱን ለማየት ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት የተጀመረውን ክስ መፈጸም አለበት ። የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት ። ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ስላለመያዝ ። ግልጽ የሆነ ሌላ ተቃራኒ ድንጋጌ ከሌለ በቀር ማንም ሰው ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሊያዝ ወይም ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በማረፊያ ቤት እንዲቄቂይ ለማድረግ አይቻልም። ፍርድ ቤት የሚሰጠው የመያዝ ትእዛዝ በዚህ ሕግ በሦስተኛው ሠንጠረዥ ዐይነት የተዘጋጀ መሆን አለበት ። ማናቸውም ፍርድ ቤት ሰውን የመያዝ ትእዛዝሷሰጥ በትእዛዙ ወረቀት ላይ የተገለጸውን የዋስትና ወረቀት ፍርድ ቤቱ ባዘዘው መሠረት የሚያዘው ሰው የፈጸመ እንደ ሆነ የመያዝ ትእዛዙን እንዲያስፈጽም በፍርድ ቤቱ የታዘዘውን ፖሊስ የዋስትናውን ወረ ቅት ካስፈረመው በኋላ የተያዘውን ሰው ከማረፊያ ቤት መልቀቅ አለበት ብሎ ለማዘዝ ይችላል ። ፍርድ ቤቱም ይህንኑ ጉዳይ ሲወስን ሀ የወንጀሉን ክስ ከባድነትና ለ ተከሳሹ ወደ ፍርድ ቤት ከመቅረብ የማይቀር መሆኑንና የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት ። ስለ ሆነም ወዲያውኑ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ነገሩ መታየት አለ በት ብሎዐቃቤ ሕጉ ያቀረበውን አሳብ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተ ረዳ ፍርድ ቤቱ ነገሩ ለቀዳሚ ምርመራ አድራጊ ፍርድ ቤት መቅ ረብየለበትም ብሎ ለመወሰን የዚህ ቀጥር ድንጋጌ አያግደውም ። በከፍተኛው ፍርድ ቤት ብቻ መታየት በሚገባው በሌላ ወንጀል የተከሰሰ ማናቸውም ሰው በቀቆጥር ቋ ለ መሠረት ዐቃቤ ሕጉ ካላዘዘ በቀር ቀዳሚ ምርመራ አድራጊ ፍርድ ቤት ነገሩ እንዲጣራ መቅረብ የለበትም ። ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት። ፍርድ ቤትና አስፈላጊ በሆነ ጊዜም ለዚሁ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግ ይልካል ። ዋጋና ወንጀሉ የተፈጸመበት ሰው ልዩ ሁኔታ ሰ ተከሳሹ እንዲያዝ የፍርድ ቤት ትእዛዝ የተሰጠበት ቀን ያለ እንደ ሆነ ወይም መጀመሪያ ተከሳሹ የተያዘበት ቀን ተከሳሹ ለመጀመሪያ ጊዜ ወይ ፍርድ ቤት የቀረበበት ቀን ቀ የዐቃቤ ሕጉ ስምና አስፈላጊ ሲሆን የተከሳሽ ጠበቃ ስም በ ቀጠሮ የተሰጠ እንደ ሆነ ቀጠሮው የተሰጠበት ቀንና ምክንያት ቀዳሚው ምርመራ የተፈጸመበት ቀን በቀዳሚው ምርመራ ፍርድ ቤት የተሰጠ ማንኛውም ቃልተከ ሳሹ የሰጠው ቃል ጭምር ። ሀ የክሱ ወይም የአቤቱታው ግልባጭ ለ የቀዳሚው ምርመራ ፍርድ ቤት መዝገብ ያለ እንደ ሆነ ሐ የመያዝ ትእዛዝ የተሰጠበት ቀን ያለ እንደሆነ ወይም ተከ ሳሹ መጀመሪያ የተያዘበት ቀን መ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሳሹ ፍርድ ቤት የቀረበበት ቀን ሠ ዐቃቤ ሕጉ ወይም የግል ከሳሹ ያቀረበው የክስ ማመልከቻና በክሱ ማመልከቻ የተለወጠው ወይም የተጨመረው ነገር እንዲ ሁም የግል ከሳሽ ያቀረበው ክስ በሆነ ጊዜ ዐቃቤ ሕግ የፈ ቀደበት የምስክር ወረቀት አብሮ ይያያዛል ረ ዐቃቤ ሕጉ ወይም የግል ከሳሹ የሰጠው የክስ መክፈቻ ንግ ግር ግልባጭ ሰ የተከሳሹ እምነት ክደት መ ምስክሮች የሰጡት ቃል በሙሉ መስቀልያና ዳግመኛ ጥያቄ ጭምር ቀ ዐቃቤ ሕጉ ወይም ተከሳሹ የተቃወመው ማንኛውም ነገር እና ለተቃወመው ጉዳይ የተሰጠው ውሳኔ ወዲያውኑ በመዝገብ ይጸ ፋል ። ነገሩ ከመሰማቱ በፊት ዐቃቤ ሕጉ ወይም ተከሳሹ ለከፍተኛው ፍሮድ ቤት ከዚህ የሚከተለውን በማመልከት ሀ የበታች የወንጀል ፍርድ ቤት ይህንን ነገር ያለ አድሎ በት ክክል ለመስማት የማይችል መሆኑን ወይም ለ ያልተለመይአስቸጋሪየሕግክርክርየሚነሣመስሎ በታየ ጊዜወይም ሐ በዚህ ቀጥር መሠረት የሚሰጠው ትእዛዝ ለሁለቱ ተከራካሪ ወገኖች ወይም ለምስክሮች ምቹ መሆኑን ወይም መ ይህትእዛዝቢሰጥባጭርዷዜ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን ወይም በሀህ ሕግ ድንጋጌ መሠረት አስፈላጊ ከሆነ ከፍተኛው ፍርድ ቤትም ተገቢ መስሎ ሲታየው ማንኛውም ወንጀል በዚህ ምዕራፍ ከቀጥር እስከ በተጻ ፈውመሠረት ሥልጣን ያልተሰጠው ቢሆንም በሌላው ረገድ ግን ይህንኑ ፀይነት ወንጀል ለማየት ሥልጣን ያለው ማናቸውም ፍርድ ቤት ነገሩን እንዲያይ መ ተከላሹ በዚሁ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀርቦ ነገሩ እንዲሰማ ትእዛዝ ለመስጠት ይችላል ። ነገሩ በከፍተኛው ፍርድ ቤት መሰማቱ ከመጀመሩ በፊት የቀዳሚ ምርመራ ፍርድ ቤት መዝገብን ዐቃቤ ሕጉ ተመልክቶ ነገሩ ሊሰማ የሚ ገባው በዝቅተኛ ፍርድ ቤት መስሎ የታየው እንደሆን ቀዳሚ ምርመራ አድራጊው ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ ቢኖርም እንኳን ተገቢ የመሰ ለውን የክስ ማመልከቻ አዘጋጅቶ ሥልጣን ላለው ዝቅተኛ ፍርድ ቤት ያቀርባል ። ስለ ሆነም የዝቅተኛው ፍርድ ቤት ሥልጣን ነው በማለት ብቓ በወንጀለኛው መቅጫ ሕግ በቀ መሠረት ዐቃቤ ሕጉክስ ሲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ክሱን አልቀበልም ማለት የለበትም ። በሞጥር መሠረት ክሱ ለፍርድ ቤት ሲቀርብ ፍርድ ቤቱ ነገሩ የሚሰማበትን ቀን ወስኖ በተወሰነው ቀንና ሰዓት ተከሳሹና ዐቃቤ ሕጉ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ መጥሪያ ይሰጣል ተከሳሹ በማረሬያ ቤት ያለ በሆነ ጊዜ እንዲቀርብ ፍርድ ቤቱ አስፈላጊውን ያደርጋል ። ፍርድ ቤት የሚሰጠው የመያዝ ትእዛዝ ። ዌ ትዮጵያ ግዛት ውስጥ ባለመኖሩ ፍርድ ቤት መቅረብ ያልቻለ እንደ ሆነ በቀዳሚ ምርመራ አድራጊ ፍርድ ቤት የሰጠው ቃል ተነቦ በማስረጃነት ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ይቀርባል ። ፊ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት ። ሠ ተከሳሹ በግል ክስ ያለ በቂ ምክንያት በቀጠሮው ቀን ሳይቀርብ የቀረ እንደ ሆነ ፍርድ ቤቱ ወዲያውኑ ፍርድ ይሰጣል ። ፍርድ ። የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት። ሠ ከወረዳው ፍርድ ቤት ወረዳወ በሚገኝበት አውራጃ ግዛት ውስጥ ሥልጣኑ ለሆነው አውራጃ ፍርድ ቤት ለ ከአውራጃ ፍርድ ቤት ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ሐ ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ንጉሠ ነገሥት ፍርድ ቤት በሚሰጠው ፍርድ የሚቀርበው ሁለተኛው ይግቧኝ ከዚህ በሚቀጥ ለውደረጃ ይቀርባል ። ተከሳሹ በእስር ቤት የሆነ እንደ ሆነ የወህኒ ቤቱ ሹም ሳይዘገይ የይግበኙን ማመልክቻ ይግባኝ የተባለበትን ፍርድ ለሰጠው ፍርድ ቤት መላክ አለበት ። ፍርድ ቤቱ ማመልከቻውን በቀነ በተመለከተው መሠረት ፈቅዶ የተቀበለው ሲሆን ሥልጣን ያለው ሌላ ፍርድ ቤት ነገሩን እንደገና እንዲያይ ትእዛዝ ይሰጣል ። ሣ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት ። በንኡስ ቀ በተወሰነው መሠረት ትእዛዝ መስጠት አስፈላጊ በሆነ ጊዜ የቅጣቱን ፍርድ የሰጠው ፍርድ ቤት ራሱ ትእዛዙን ይሰጣል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት። ከፍተኛው ፍርድ ቤት ። ሰሚው ፍርድ ቤት ። ወረዳ ፍርድ ቤት ። ወረዳ ፍርድ ቤት። ፍርድ ቤት ። ፆ ኣ ሰሚው ፍርድ ቤት። አውራጃ ፍርድ ቤት። አውራጃ ፍርድ ቤት ። ሰሚው ፍርድ ቤት። » ብ ወረዳ ፍርድ ቤት ። ወንጀሉ ሰሚው ፍርድ ቤት ። ኀ አውራጃ ፍርድ ቤት ። »» ወረዳ ፍርድ ቤት። ሇ ሰሚው ፍርድ ቤት ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact